Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15488
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ወያኔ ለትግራይ ህዝብ ሌላዋ ሔዋን ---> ሄዋን ለሰው ልጅ ከገነት የመባረር፥ የቃየል እናት የሞት፤ የችግር ምክንያት። ወያኔ እንድሁ የትግራይ ህዝብ የሞት፤የታሪክ ውርደት፤የስቃይ ሌላው ሄዋ

Post by Abere » 02 Sep 2022, 10:33

ወያኔ ለትግራይ ህዝብ ሌላዋ ሔዋን ---> ሄዋን ለሰው ልጅ ከገነት የመባረር፥ የቃየል እናት የሞት፤ የችግር ምክንያት። ወያኔ እንድሁ የትግራይ ህዝብ የሞት፤የታሪክ ውርደት፤የስቃይ ሌላው ሄዋን ናት።

ሳጥናዔል ዲያብሎስ በቅናት እና በምቀኝነት ተነሳስቶ በሄዋን ልብ ገብቶ ወሰወሳት- አዳምን እንድታስተው አደረጋት። በእምነ በረድ ድንጋይ ላይ የውል ፊርማ አስፈረማቸው እንድህ ይላል " ሄዋን ለሳጥናዔል ሴት ባርያው፤ አዳም የሳጥናዔል ወንድ ባርያ" የሚል ይህም የውል ድንጋይ በጥልቅ ዮርዳኖስ ወረወረው - አዳም ፈልጎ እንዳያገኘው። ያ ዕዳ ደብዳቤ የተቀደደው ክርስቶስ በዮርዳኖስ ወንዝ በመጥምቁ ዮሀንስ እጅ ሲጠመቅ ነው። ጥምቀቱም በዚያ የሆነው ክርስቶስ ድንጋዩ ላይ የተጻፈውን የባርነት ውል ለመደምሰስ ነበር - ምስጢሩ።

የትግሬዋ ሄዋን (ወያኔ) ደግሞ እንድሁ የትግራይ ህዝብ በሌሎች ኢትዮጵያዊያን ላይ በተለይ በአማራ ላይ በቅናት እና ምቀኝነት በማነሳሳት ለጥፋት እና ዕልቂት ለታሪክ ውርደት አብቅቷቸዋል። ይህ የወያኔ እና የትግራይ ህዝብ ሰነድ ደግሞ የወያኔ ማኒፌስቶ ይባላል። በማኒፌስቶው የተቀመጠው ደግሞ " አማራ የትግሬ ጥላት ነው። አማራን በማጥፋይ ታላቋን ዐባይ ትግራይ በመመስረት ትግራይ ኃያል አገር ትሆናለች" የሚል ተምኔት (ከንቱ ምኞት)። ይህ የትግራይ ህዝብ የወል ስነድ የሆነው የደደቢት ህገ-መንግስት ሁነ። ዛሬ ሄዋን- ወያኔዋ በትግራይ ላይ 8ኛውን ሺ የጥፋት ማዕበል ወልዳ ተገላገለች። ሞት እና የውርደት ስህተት በወያኔ ገባች ታዲያ የትግራይ ህዝብ ከዚህ እርኩስት እንደት ይጸዳል? እንደ ገና ኢትዮጵያዊ ሁኖ መወለድ እና የጥፋት የውል ሰነድ ሁኖ በልቦናቸው የተጻፈው የደደቢት ህገ-መንግስት መቅደድ። ጉዞ ከ 1 እርምጃ ይጀምራል - የጅብ ሰንደቅ አላማ የሆነውን የወያኔ ቅዘንማ ጨርቅ በውቧ አረንጓደ ቢጫ ቀይ ቀይሮ ይዞ መታየት፤ የጎሳ ክልል ለመደምሰስ የሚንቀሳቀስውን አገራዊ ንቅናቄ መቀላቀለ፤ በኢትዮጵያዊነት ማተብ ታትሞ ከወያኔ መራቅ፤ ከኢትዮጵያ ህዝብ በተለይ ከአማራ ህዝብ እግር ወድቆ ይቅርታ መጠየቅ ።

Selam/
Senior Member
Posts: 17925
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ወያኔ ለትግራይ ህዝብ ሌላዋ ሔዋን ---> ሄዋን ለሰው ልጅ ከገነት የመባረር፥ የቃየል እናት የሞት፤ የችግር ምክንያት። ወያኔ እንድሁ የትግራይ ህዝብ የሞት፤የታሪክ ውርደት፤የስቃይ ሌላ

Post by Selam/ » 02 Sep 2022, 14:58

Aren’t you embellishing woyanes too much? They can’t be compared to Eve whatsoever. They are rather more closely related to the snake that deceived Eve & poisoned humanity.

Abere wrote:
02 Sep 2022, 10:33

Post by Abere » 02 Sep 2022, 15:53

Do you think Satan thrown onto Tigray and the Devil interbred with some of them that resulted for hell to continuously rain on them now?
Selam/ wrote:
02 Sep 2022, 14:58
Aren’t you embellishing woyanes too much? They can’t be compared to Eve whatsoever. They are rather more closely related to the snake that deceived Eve & poisoned humanity.

Selam/
Senior Member
Posts: 17925
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ወያኔ ለትግራይ ህዝብ ሌላዋ ሔዋን ---> ሄዋን ለሰው ልጅ ከገነት የመባረር፥ የቃየል እናት የሞት፤ የችግር ምክንያት። ወያኔ እንድሁ የትግራይ ህዝብ የሞት፤የታሪክ ውርደት፤የስቃይ ሌላ

Post by Selam/ » 02 Sep 2022, 21:08

I am not a genealogist. I only know woyane is worse than Satan.
Abere wrote:
02 Sep 2022, 15:53

Post Reply