Page 1 of 1

"የአማራ ህዝብ የሚያስፈልገው እንዋጋ የሚለው ሳይሆን ለአማራ ህዝብ ጥቅም እስካስገኘ ድረስ አይደለም ከህወሓት ጋር ከዲያብሎስ ጋር እንኳን የሚስማማ በሳል ፖለቲከኛ ነው"

Posted: 02 Sep 2022, 07:38
by sarcasm
By Koan AD

ይሄንን ጦርነት ህወሃትም አሸነፈ ብልፅግና ለአማራ ህዝብ ከኪሳራ ውጭ ድንቡሎ ትርፍ እንደማያገኝ በነፍሴ ሁሉ እወራረዳለሁ! ትናንት ለነፍሳቸው ሳይሰስቱ ጦርነት ላይ የተዋደቁ ከ22ሺ በላይ ፋኖዎችን ከፌዴራል መንግስቱ ጋር ተመሳጥረው ማጎሪያ ያወረዱት ብአዴኖች እየመሩህ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ቅብርጥርሴ እያልክ መተርተር በጣም ያስቃል😃

አማራ ርስቴ ነው በሚለው ወልቃይትና ራያ ጉዳይ እንኳን ህወሃትና ብልፅግና ትናንት በር ዘግተው ለመታረቅ ሲዶልቱ ምነው በርስታችን እኛስ ብሎ የሚከራከርልህ አንድ የረባ ፖለቲከኛ ሳይኖርህ ይሄንን ጦርነት ለአማራ ህዝብ ቅዱስ ጦርነት ማድረግ እና ይሄንን ምስኪን ህዝብ ይሄ ጦርነት ትንሳኤህ ነው እያሉ እሳት ውስጥ መዶል ትርፉ ትዝብት ነው። ምክንያቱም ብናሸንፍም ትርጉም የለውማ።ነገ እኮ ወልቃይት ፀገዴ የኦሮሚያ ነው ቢባል ምንም የማናመጣ ህዝቦች ነን ወገን።

አዎ በፖለቲካ ውስጥ ቋሚ ወዳጅም ቋሚ ጠላትም የለም።የአማራ ህዝብ በዚህ ሰአት የሚያስፈልገው ውጣ እንዋጋ የሚለው አርበኛ ሳይሆን ለአማራ ህዝብ ጥቅም እስካስገኘ ድረስ አይደለም ከህወሓት ጋር ከዲያብሎስ ጋር እንኳን የሚስማማ በሳል ፖለቲከኛ ነው።እንዋጋማ ያደግንበት አደል እንዴ
ህወሃት መጥታ አማራን ወረረች እንጂ አማራ ወደ ህወሃት አልሄደም እኮ ለሚሉ ብፁዓን በምስራቅ አፍሪካው ኩራት መከላከያ ስም እፀልያለሁ

Koan AD
Please wait, video is loading...

Re: "የአማራ ህዝብ የሚያስፈልገው እንዋጋ የሚለው ሳይሆን ለአማራ ህዝብ ጥቅም እስካስገኘ ድረስ አይደለም ከህወሓት ጋር ከዲያብሎስ ጋር እንኳን የሚስማማ በሳል ፖለቲከኛ ነው"

Posted: 02 Sep 2022, 12:29
by Za-Ilmaknun
sarcasm wrote:
02 Sep 2022, 07:38
By Koan AD

ይሄንን ጦርነት ህወሃትም አሸነፈ ብልፅግና ለአማራ ህዝብ ከኪሳራ ውጭ ድንቡሎ ትርፍ እንደማያገኝ በነፍሴ ሁሉ እወራረዳለሁ! ትናንት ለነፍሳቸው ሳይሰስቱ ጦርነት ላይ የተዋደቁ ከ22ሺ በላይ ፋኖዎችን ከፌዴራል መንግስቱ ጋር ተመሳጥረው ማጎሪያ ያወረዱት ብአዴኖች እየመሩህ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ቅብርጥርሴ እያልክ መተርተር በጣም ያስቃል😃

አማራ ርስቴ ነው በሚለው ወልቃይትና ራያ ጉዳይ እንኳን ህወሃትና ብልፅግና ትናንት በር ዘግተው ለመታረቅ ሲዶልቱ ምነው በርስታችን እኛስ ብሎ የሚከራከርልህ አንድ የረባ ፖለቲከኛ ሳይኖርህ ይሄንን ጦርነት ለአማራ ህዝብ ቅዱስ ጦርነት ማድረግ እና ይሄንን ምስኪን ህዝብ ይሄ ጦርነት ትንሳኤህ ነው እያሉ እሳት ውስጥ መዶል ትርፉ ትዝብት ነው። ምክንያቱም ብናሸንፍም ትርጉም የለውማ።ነገ እኮ ወልቃይት ፀገዴ የኦሮሚያ ነው ቢባል ምንም የማናመጣ ህዝቦች ነን ወገን።

አዎ በፖለቲካ ውስጥ ቋሚ ወዳጅም ቋሚ ጠላትም የለም።የአማራ ህዝብ በዚህ ሰአት የሚያስፈልገው ውጣ እንዋጋ የሚለው አርበኛ ሳይሆን ለአማራ ህዝብ ጥቅም እስካስገኘ ድረስ አይደለም ከህወሓት ጋር ከዲያብሎስ ጋር እንኳን የሚስማማ በሳል ፖለቲከኛ ነው።እንዋጋማ ያደግንበት አደል እንዴ
ህወሃት መጥታ አማራን ወረረች እንጂ አማራ ወደ ህወሃት አልሄደም እኮ ለሚሉ ብፁዓን በምስራቅ አፍሪካው ኩራት መከላከያ ስም እፀልያለሁ

Koan AD
Please wait, video is loading...
TPLF committed suicide the day it crafted its manifesto declaring Amhara as its mortal enemy that has to be exterminated. To make matters worse, the bigwigs of this extremist terror group openly hissed how they are going to be settling the score against Amhara people. I have yet to see any able politician from that group. All they do is romancing war and feed their youth with false bravado that is now creating a generation gap in the Tigre people. Shame!!