Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
ethioscience
- Member
- Posts: 4102
- Joined: 01 Nov 2019, 17:37
Post
by ethioscience » 02 Sep 2022, 05:53
እጅግ ያሳዝናል!
እነዚህ ህፃናት በጦርነቱ የተማረኩ ናቸው። ትህነግ ጠዋት ጠዋት ሻይ ጋር ቀላቅሎ አደንዛዥ እፅ ይሰጣቸዋል። ጦርነት መሃል "እጅ ስጥ" እያሉ ይመጣሉ። ተማርከው የከበባቸውን ሰራዊት ሁሉ እጅ ስጥ ይሉታል። እነዚህ እድለኛ ሆነው ተማርከዋል።
ህፃናትን ለጦርነት መጠቀም ወንጀል ነው። ትህነግ ግን ጭራሹን በአደንዛዥ እፅ አደንዝዞ ነው ወደ ጦርነት እየማገዳቸው ያለው። ተጨማሪ ምስሎችን ለማየት ቴሌግራም
you will find more images here https://t.me/NatnaelMekonnen21

Last edited by
ethioscience on 02 Sep 2022, 06:57, edited 2 times in total.
-
ethioscience
- Member
- Posts: 4102
- Joined: 01 Nov 2019, 17:37
Post
by ethioscience » 02 Sep 2022, 06:15
Sad to see Agame children dies in vain
ራያ ምድር ገብቶ ከሞት ተርፎ የሚቅበዘበዘው የህዋሓት ወራሪ ቡድን ባሕላዊ ጨዋታውን ጨርሶ ወደ መጨረሻዋ ማነቆ በራሱ ጊዜ ጥልቅ ብሏል።
-የወልድያ መንግስት ኮሚኒኬሽን
@Fanotv24
Watch videos here
https://t.me/FanoTV24/12072
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Post
by Weyane.is.dead » 02 Sep 2022, 07:53
Terrorist tplf are willing to do anything to save themselves from paying for the crimes they've committed, including sending children to certain death.