Page 1 of 1

የጉራጌ ክልል እርሻ ልማት ከደቡብ አንደኛ ነው!

Posted: 02 Sep 2022, 02:00
by Horus

Re: የጉራጌ ክልል እርሻ ልማት ከደቡብ አንደኛ ነው!

Posted: 02 Sep 2022, 02:20
by Horus

Re: የጉራጌ ክልል እርሻ ልማት ከደቡብ አንደኛ ነው!

Posted: 02 Sep 2022, 02:46
by Horus

Re: የጉራጌ ክልል እርሻ ልማት ከደቡብ አንደኛ ነው!

Posted: 02 Sep 2022, 05:56
by Selam/
You’re wrong -ከዓለም አንደኛ ነው!

You sometimes sound like that childish woyane, Ato Tigray People: “We are the #1 fighters in the world”
Horus wrote:
02 Sep 2022, 02:00

Re: የጉራጌ ክልል እርሻ ልማት ከደቡብ አንደኛ ነው!

Posted: 02 Sep 2022, 12:45
by Horus
Selam/ wrote:
02 Sep 2022, 05:56
You’re wrong -ከዓለም አንደኛ ነው!

You sometimes sound like that childish woyane, Ato Tigray People: “We are the #1 fighters in the world”
Horus wrote:
02 Sep 2022, 02:00

ሰላም፣
ለምን የጉራጌን ጉዳይ ትተህ የጦርነቱን ትንቅንቅ የሚመለኩቱት ካምፕ አትገባም! ከደቡብ አንደኛ ያልኩት እኔ አይደለሁም፣ ፋክት ነው ። እያንዳንዱ ዞን ስንት ማምረት እንዳለበት ኮታ ተሰጠው። ጉራጌ ያን እያለፈ ውጤት አስመዘግበ!!! የዘር ነው! በቃ ጸጉርህን አትንጭ! ጥላቻህ ፈንቅሎ እየወጣ ነው! ያ ደሞ አንተን ነው መልሶ ሚያደማህ! በቃ ስለጉራጌ አያገባህም!! የምጽፈው ካልተስማማህ ሃረጌን አትክፈት! ከፒሽ!

Re: የጉራጌ ክልል እርሻ ልማት ከደቡብ አንደኛ ነው!

Posted: 02 Sep 2022, 13:01
by Selam/
አቶ ዓይነኩሉ - እንደርስዎ ሙሉውን የጦርነቱን ትንቅንቅ ባልዘነጋም፣ ደቡቡም ህዝቤና ወገኔ ስለሆነ ከፉፉይና የጎጥ አሉባልታ ስሰማ፣ የወሬ ጦርነትም ትኩረት ስለሚፈልግ ጣልቃ እገባለሁ። ምን አገባህ በጉራጌ ጉዳይ ይበሉኝና፣ ለመጀመሪያ ጊዜ በአደባባይ ጎጠኛ ልበልዎት።
Horus wrote:
02 Sep 2022, 12:45

Posted: 02 Sep 2022, 13:05
by Horus
Selam/ wrote:
02 Sep 2022, 13:01

ያሻህን በለኝ! አስታ ላቪስታ!

Re: የጉራጌ ክልል እርሻ ልማት ከደቡብ አንደኛ ነው!

Posted: 02 Sep 2022, 14:27
by ethiopianunity
Horus,

Stop dividing people already divided by Kilil!

Don't forget, he is from 60s era, Eprp whom he is proud of. He is well versed like Liberation Fronts when it comes to ethnic

Re: የጉራጌ ክልል እርሻ ልማት ከደቡብ አንደኛ ነው!

Posted: 02 Sep 2022, 21:15
by Horus
ethiopianunity wrote:
02 Sep 2022, 14:27
Horus,

Stop dividing people already divided by Kilil!

Don't forget, he is from 60s era, Eprp whom he is proud of. He is well versed like Liberation Fronts when it comes to ethnic
አንቺ ደሞ የማን ዝምብ ነሽ? እሽሽሽሽ!!!!