ህወሓት የአማራ ምርኮኛ እመልሳለሁ ካሉ ለምን "ጌታቸው ረዳ " አይመልሱልንም
(((JOKE OF Z DAY))):ኣሸባሪ-ህወሓት የአማራ ምርኮኛ እመልሳለሁ ካሉ ለምን "ጌታቸው ረዳ " አይመልሱልንም?(((ነጻነት ለምሩክ ገታቸው ረዳ)))!!! WEEY GUUD !!!
Birhanu Tadese
ህወሓት የአማራ ምርኮኛ እመልሳለሁ ካሉ ለምን "ጌታቸው ረዳ " አይመልሱልንም

ህወሓት የአማራ ምርኮኛ እመልሳለሁ ካሉ ለምን "ጌታቸው ረዳ " አይመልሱልንም
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: (((JOKE OF Z DAY))):ኣሸባሪ-ህወሓት የአማራ ምርኮኛ እመልሳለሁ ካሉ ለምን "ጌታቸው ረዳ " አይመልሱልንም?(((ነጻነት ለምሩክ ገታቸው ረዳ)))!!! WEEY GUUD !!!
ቀልዱ ፈገግ ያስብላል። ግን እውነትነት የለውም። ስለ ጌታቸው አማራ መሆን ወይ አለመሆን አይደለም የማወራው። ያ ግምት ውስጥ መግባት ጭራሽ የለበትም። TPLF ለፖለቲከኞች ለድርጅቱ ባመቸው መንገድ "የሚገባቸውን" የ tribal ድርሻ ሲያድላቸው ኖሮአል። በትውልዱ ኤርትራዊ የነበረው በርከት ስምኦን የአማራ መሪ ፖለቲከኛ ሆኖ ሰርቶአል። ለመለሰ ያ በጣም አስፈላጊ ነበር። ከማንኛውም " የአማራ ፖለቲከኞች "
መለስ ትግሪኛ ተናጋሪ " አማራ" አጠገቡ መሆኑን ይመርጣል።
በረከትም መለሰን ከነስዬ አመፅ የአማራ ፖለቲከኞችን ከጎኑ በማሰለፍ አድኖታል ማለት ማጋነን አይሆንም።
ጌታቸውም በተለይ በጦርነቱ ወቅት ለ TPLF useful idiot ነው።
ከሱ ሌላ የውጭው አለም አንብቦ የሚረዳው እንግሊዘኛ የሚፅፍ የ TPLF መሪ አለ ብየ አልገምትም። ቋንቋውንም በመናገርም እንዲሁ። ያ ጌታቸው የተለየ genius ሆኖ ሳይሆን በአሜሪካ state Albama የ ዩኒቨርስቲ ትምህርቱን በመማሩ የተገኘ advantage ነው።
ዋናው ነጥብ ግን TPLF ራያ የኔ ነው ብሎ የራያ ተወላጆች ከአድዋ
"golden tribe" ጋር ስልጣን አይጋሩም ማለት አያዋጣም።
ተራው ህዝብ በተወለደበት ነገድ ይገለፃል። ፖለቲከኞች ግን not necessairly። ይህን ነው የ TPLF ፖለቲካ ትርክት የሚነግረን።