Natnael Mekonnen
ለትግራይ ህዝብ የመጣ የUSID ብስኩት ዱቄት ለህወሓት ሽብርተታ ታጣዊ ይድረስ ለስታሊን ገብረስላሴ #ሼር አድርጉልኝ ሌላ የግንባር ተጨማሪ ምስል ነው::
በህወሀት እብሪት የረገፈውን የትግራይ ወጣት ይፋ ለማድረግ እገደዳለሁ !!!
ለመሆኑ ትግራይ እንደትስ ሽማግሌ የላትም በቃን ብሎ የሚናገር ? ትግራይ እንደትስ የተደራጀ ሙህር የላትም ተተኪ ትውልድ ማጣት ይብቃን የሚል ?
ይህን የረገፈ ወጣት ተመልከቱልኝ። ብዙዎቹ ዘግናኝ በመሆናቸው አላጋራዋቸውም። በዚያ ላይ ፊታቸውን ሸፍኘዋለሁ። በል በቀጥታ ወደ ቴሌግራም ቻናሉ ይግቡ
