የምርኮኛው ብ/ጄነራል መኳንንት ልጅ የሆነችው የድል ፍሬ መኳንንት ትናገራለች
Posted: 01 Sep 2022, 09:18
መቀሌ ዩንቨርስቲ ተምራ የተመረቀችው አሁን ለብልፅግና በሬድዮ እያገለገለች የምትገኘው ውድ ልጁ ፌስቡኳን አጥፍታ ጠፍታለች። የልብ ጓደኛዋ የሆነችው አብሮ አደግ ጓደኛዋ በሚስጥር እንዳወራችው ከሆነ መላው ቤተሰቡ በከፍተኛ ደስታ ላይ ይገኛል። ምክንያቱም አባቷ አለ። ሌላው ሞቷል፤ ቆስሏል ፤ የት እንዳሉ አይታወቅም።



