Page 1 of 1
ethoash: ሼክ አላሙዲን ሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩብ በጉራጌው ጀማል አህመድ እንዲመራ ማድረጉ ምንን ያሳያል?
Posted: 01 Sep 2022, 01:42
by Horus
Re: ethoash: ሼክ አላሙዲን ሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩብ በጉራጌው ጀማል አህመድ እንዲመራ ማድረጉ ምንን ያሳያል?
Posted: 01 Sep 2022, 07:03
by Selam/
ምን አንደሚያሳይ አንተ ንገረና። ከዚህ በፊት አቶ ታደለ ይድነቃቸው፣ ዶር አረጋ ይርዳው እንዲሁም አቶ ጌታቸው ሐጎስ የሜድሮክ CEO ነበሩ። So what? አሁንም የዘር ካርድ ልትመዝ ነው?
Horus wrote: ↑01 Sep 2022, 01:42
የመጨረሻው ተሸላሚን ተከታተል!