ኣሸባሪ ህወሓት ኤርትራን የግጭቱ አካል የማድረግ ጥረትና ጸሎት!!! WEEY GUUD !!!
Posted: 31 Aug 2022, 19:35
Natnael Mekonnen
ኤርትራን የግጭቱ አካል የማድረግ ጥረትና ፀሎት
አሸባሪው ህወሓት ከውጭ ኃይሎች ጋር በመተባበር ኢትዮጵያን ለማፍረስ ወይም ደካማ ሀገር ለማድረግ በተደጋጋሚ ሞክሯል፡፡ ሴራዎቹ በሙሉ የከሸፉበት አሸባሪው ቡድን ሰሞኑን በፈጸመው ሶስተኛ ዙር ወረራ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በሚመራው ጥምር የተባበረ ክንድ እየተደቆሰ ይገኛል፡፡
አሸባሪ ቡድኑ አሁንም ሽንፈት እንደሚከናነብና ከጦርነቱም ትርፉ ኪሳራ ብቻ መሆኑን በመረዳቱ ኤርትራ ወደ ግጭቱ ዘው ብላ እንድትገባ የሞኝ ስሌትን እየሞከረ ይገኛል፡፡ ህወሓት በራማ በኩል ኤርትራን በመተንኮስ ወደ ጦርነቱ እንድትገባ ሙከራ ከማድረግ ጀምሮ፤ የኤርትራ ጦር ከኢትዮጵያ ጋር ተቀላቅሏል፤ ወደ መቀሌ ሲጓዝ የነበረው አንቶኖቭ አውሮፕላን በኤርትራ አየር ኃይል ነው የተመታው፣ ኤርትራ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር በመተባበር ትግራይ ላይ ከበባ ፈጽማለች የሚሉ ክሶችንና መልዕክቶችን በአክቲቪስቶቹ አማካኝነት እያስተላለፈ ነው፡፡ የቃላት ትንኮሳው በአሸባሪው ቡድን ቃል አቀባይ የእብሪት ንግግር ጭምር ተንጸባርቋል።
እነዚህ ተግባራት ኤርትራ ወደ ጦርነቱ ከገባች ሌሎች የኢትዮጵያ የቅርብና የሩቅ ጠላት ኃይሎች ወደ ጦርነት እጃቸውን ያስገባሉ፤ ድጋፍም እናገኛለን፤ ጦርነቱንም በማባባስ ልክ እንደ ሶሪያና የመን አካባቢያዊ መልክ በመያዝ የበለጠ ቀውስና ትርምስ የመፍጠር ኃይል ይኖረዋል፤ የዓለም አቀፍ ማኅበረሰቡን በማታለል በቀላሉ ምዕራባውያንና ሌሎች እንዲደግፉን ማድረግ እንችላለን የሚሉ ስሌቶችን ከጀርባቸው ያዘሉ ናቸው። ይሁንና አሸባሪ ቡድኑ ሀገራዊ ጉዳዩን ወደ ቀጣናዊ ቀውስ ለመቀር የሚያደገው ጥረትና ፀሎት መቼም አይሳካም . . .