"ይሄ ጦርነት የአማራና የትግራይ ሕዝቦች ጦርነት አይደለም። ይሄ ስርዓት የጋራ ጠላት ነው።" የትግራይ ሰራዊት ዋና አዛዥ ታጋይ ታደሰ ወረደ የሰጡት ጋዜጣዊ መግልጫ
Posted: 31 Aug 2022, 19:30
“የኢትዮጵያ ህዝብ ረጋ ብሎ እንዲያስብና ለሰላም ዕድል ለመስጠት ሲባል የጦር ሜዳ አንፀባራቂ ድሎቻችን የሚገባቸውን የሚዲያ ሽፋን እንዲያገኙ ከማድረግ ተቆጥበናል”—የትግራይ ሰራዊት ዋና አዛዥ ጄነራል ታደሰ ወረደ