ንግድ ባንክ ለጉራጌ ክልል አገልግሎት መስጠት አቆመ! አይን ያወጣ ቆሻሻ የተረኞች ድራማ!
የንግድ ባንክ ይከስራል እንጂ ጉራጌን ይህን በመሰለ ንቀት ማበርከክ ዘበት ነው። ጉራጌ ገንዘቡን ወደ ሌሎች ባንኮች ማዞር ነው ያለበበት! ጉራጌ ሁሉ ይህ ንቀት እስኪቆም የንግድ ባንክን መጠቀም ማቆም አለበት !
Re: ንግድ ባንክ ለጉራጌ ክልል አገልግሎት መስጠት አቆመ! አይን ያወጣ ቆሻሻ የተረኞች ድራማ!
With all due respect to your concerns on this particular injustice, and I do share the concern, aren’t you the one who cheered for Abiy the entire time he froze bank accounts for millions? aren’t you the one who cheered for Abiy the entire time he fired tens of thousands of bank/ insurance professionals to replace them his loyalists?
When does injustice differentiate among people? Injustice is injustice. Where’s your principle?
Am I missing something?
When does injustice differentiate among people? Injustice is injustice. Where’s your principle?
Am I missing something?
Last edited by eden on 31 Aug 2022, 13:53, edited 1 time in total.
Re: ንግድ ባንክ ለጉራጌ ክልል አገልግሎት መስጠት አቆመ! አይን ያወጣ ቆሻሻ የተረኞች ድራማ!
Someone need to call animal control - Horus is out of control .
Re: ንግድ ባንክ ለጉራጌ ክልል አገልግሎት መስጠት አቆመ! አይን ያወጣ ቆሻሻ የተረኞች ድራማ!
Horus(Difit),
Were you not advocating the jailing of journalists with your exact word as "Abiy can jail anyone he likes" when you were defending the illegal imprisonment of Meaza Mohamed? Now you have the audacity to complain against injustice?

Why are agames screaming at Horus for reporting the news and exposing the evil PP
Re: ንግድ ባንክ ለጉራጌ ክልል አገልግሎት መስጠት አቆመ! አይን ያወጣ ቆሻሻ የተረኞች ድራማ!
እናንተ ለቁማጽ ወያኔዎች እነንተኮ ባንክ መዝረፍ አይደለም፣ ኢትዮጵያን ለ27 አመት መጋጥ ሬፕ ማድረግ አይደለም፣ የኢትዮጵያን መከላከያ የወጋችሁ ፣ ሴት ወታደሮችን በቡድን ሬፕ ያደረጋችሁ ከግብጽ ጋር ሆናችሁ ኢትዮጵያን ለ4 አመት የወጋችሁ ባንዳ የባንዳ ዘሮች፣ ይህው ለ2 ድፍን አመት ሰላማዊውን ወሎ የምታሰቃዮ እርጉም ዘሮች እንዴት የጉራጌ ኮማንድ ፖስትና የትግሬ 50 አመት ጸረ ኢትዮጵያ ክህደት ታነጻጽራለህ። እናንተ ገና ከአቢይ እጥፍ የተሻለ ኢትዮጵያዊ መንግስት መጥቶ በልካችሁ ይቆርጣችኋል! የሚሉሽ ባልሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ!
Last edited by Horus on 31 Aug 2022, 21:30, edited 1 time in total.
Re: ንግድ ባንክ ለጉራጌ ክልል አገልግሎት መስጠት አቆመ! አይን ያወጣ ቆሻሻ የተረኞች ድራማ!
Hmm… Is this a coincidence that woyanes are now criticizing you a day after I said they have been cheering you up lately? I am 100% sure the Gurage issue is not in their priority list. Union, Ethiopian, Educator & Eden are probably one and the same.
Horus wrote: ↑31 Aug 2022, 21:12እናንተ ለቁማጽ ወያኔዎች እነንተኮ ባንክ መዝረፍ አይደለም፣ ኢትዮጵያን ለ27 አመት መጋጥ ሬፕ ማድረግ አይደለም፣ የኢትዮጵያን መከላከያ የወጋችሁ ፣ ሴት ወታደሮችን በቡድን ሬፕ ያደረጋችሁ ከግብታ ጋር ሆናችሁ ኢትዮጵያን ለ4 አመት የወጋችሁ ባንዳ የባንዳ ዘሮች፣ እህው ለ2 ድፍን አመት ሰላማዊውን ወሎ የምታሰቃዮ እርጉም ዘሮች እንዴት የጉራጌ ኮማንድ ፖስትና የትግሬ 50 አመት ጸረ ኢትዮጵያ ክህደት ታነጻጽራለህ። እናንተ ገና ከአቢይ እትፍ የተሻለ ኢትዮጵያዊ መንግስት መጥቶ በልካችሁ ይቆርጣችኋል! የሚሉሽ ባልሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ!
Re: ንግድ ባንክ ለጉራጌ ክልል አገልግሎት መስጠት አቆመ! አይን ያወጣ ቆሻሻ የተረኞች ድራማ!
there you go ... please this animal has a nervous breakdown, someone please call animal controlHorus wrote: ↑31 Aug 2022, 21:12እናንተ ለቁማጽ ወያኔዎች እነንተኮ ባንክ መዝረፍ አይደለም፣ ኢትዮጵያን ለ27 አመት መጋጥ ሬፕ ማድረግ አይደለም፣ የኢትዮጵያን መከላከያ የወጋችሁ ፣ ሴት ወታደሮችን በቡድን ሬፕ ያደረጋችሁ ከግብጽ ጋር ሆናችሁ ኢትዮጵያን ለ4 አመት የወጋችሁ ባንዳ የባንዳ ዘሮች፣ ይህው ለ2 ድፍን አመት ሰላማዊውን ወሎ የምታሰቃዮ እርጉም ዘሮች እንዴት የጉራጌ ኮማንድ ፖስትና የትግሬ 50 አመት ጸረ ኢትዮጵያ ክህደት ታነጻጽራለህ። እናንተ ገና ከአቢይ እጥፍ የተሻለ ኢትዮጵያዊ መንግስት መጥቶ በልካችሁ ይቆርጣችኋል! የሚሉሽ ባልሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ!
Re: ንግድ ባንክ ለጉራጌ ክልል አገልግሎት መስጠት አቆመ! አይን ያወጣ ቆሻሻ የተረኞች ድራማ!
Horus,
You seem to be misunderstanding. Let me try to explain.
Nobody above is asking you advocate to unfreeze the bank account of Debretsion or give back Gedu his job. Rather, you are being asked to give this and that peoples’ grievances same considerations as the grievances of your people.
Our concern is that millions of individuals nothing to do with Debretsion got their bank account frozen and tens of thousands of individuals nothing to do with Gedu got fired from their banking jobs. We are talking about everyday people here. Why can’t you say this is unjust - just like you are saying what’s happening to your people is unjust?

Last edited by eden on 31 Aug 2022, 23:34, edited 1 time in total.
Re: ንግድ ባንክ ለጉራጌ ክልል አገልግሎት መስጠት አቆመ! አይን ያወጣ ቆሻሻ የተረኞች ድራማ!
አንቺ ሴትዮ አይገባሽም እንዴ ትግሬኮ በነቂስ ተነስቶ የኢትዮጵያ መንግስትን በጦር ከትግሬ ያባረረ ሓብ ነው ። ስለዚህ እናንተ ወይ ተገንትላችሁ አገር ሁኑና በራሳችሁ ባንክ ስሩ ወይም በኢትዮጵያ ህግ ስር ኑሩ! አትሞላቀቁ! ጉራጌ የዛሬ 30 አመት በትግሬ የተከለከለውን ክልልነት መብት ነው እየጠቀ ያለው! ጉራጌ ኢትዮጵያን ለ50 አመት ባምጽና በጦር ባገር መካድና ባንዳነት የኢትዮጵያ ካንሰር አልሆነም!eden wrote: ↑31 Aug 2022, 22:51Horus,
You seem to be misunderstanding. Let me try to explain.
Nobody above is asking you advocate to unfreeze the bank account of Debretsion or give back Gedu his job. Rather, you are being asked to give this and that peoples’ grievances same considerations as the grievances of your people.
Our concern is that millions of individuals nothing to do with Debretsion got their bank account frozen and tens of thousands of individuals nothing to do with Gedu got fired from their banking jobs. We are talking about everyday people here. Why can’t you say this is unjust just like you are saying what’s happening to your people is unjust?
አሁን ለመቶኛ ግዜ ኢትዮጵያን ወረሃል! ምንም አታማጣም። ተዋገተው ተዋግተህ፣ ሞተህ ሞተህ ሲስለችህ ታቆማለህ ! እንደ ትግሬ ድራማ ኢትዮጵያ የሰለቻት ነገር የለም! አሁን ዝም ብለህ ተዋጋ ማንም ጉዳዬ ብሎ ስላንተ ጦርነት የተጨነቀ የለም! ማራን ወረሃል አማራ ይመክትሃል ዐፋርን ወእሃል አፋር ዪመክታል ። የኢትዮፕያ መንግስት እነዚህን የተወረሩ ሰላምዊ ህዝቦችን ይደግፋል። ሊጡን ያባክህ አንተ ፣ አንተ ጋግረህ አንተው ብለው! ቻው!
-
AbyssiniaLady
- Member+
- Posts: 7624
- Joined: 04 Feb 2007, 05:44