ሰበር ዜና‼️ ህወሃት ሳያስብበት በከፈተው ጦርነት -3 በርካታ አመራሮቹን እያጣ ይገኛል።
Posted: 31 Aug 2022, 13:00
ሰበር ዜናህወሃት ሳያስብበት በከፈተው ጦርነት በርካታ አመራሮቹን እያጣ ይገኛል። በዚህም
1:- ጀነራል አስርተ
2:- ኮ/ል ጉዕፅ
3:- ኮ/ል በርሀ በጊዕ እና
4:- ኮ/ል ወርቂ የተባሉት አመራሮች በመከላከያ ሰራዊት መደምሰሳቸው ታውቋል
ሰበር ዜናህወሃት ሳያስብበት በከፈተው ጦርነት በርካታ አመራሮቹን እያጣ ይገኛል። በዚህም
1:- ጀነራል አስርተ
2:- ኮ/ል ጉዕፅ
3:- ኮ/ል በርሀ በጊዕ እና
4:- ኮ/ል ወርቂ የተባሉት አመራሮች በመከላከያ ሰራዊት መደምሰሳቸው ታውቋል
ሰበር ዜና
በዋግ ኽምራ ዞን በዝቋላ ወረዳ ስር የነበረና ጁንታው ይተማመንበት የነበረው የቅዳሚት ማዕከል ምሽግ በጥምር ሃይሉ ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል:: በዚህም ምክንያት ጁንታው ወደ አብርገሌ ከተማ እየሸሸ ነው አብርገሌ ማለት ለሰቆጣ 65 ኪሎ ሜትር ይርቃል ለመቀሌ ደግሞ 95 ኪሎ ሜትር ይርቃል
እያመመው መጣ