Page 1 of 1

የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) ጉድ ስሙልኝ !! "አለም አቀፉ ማህበረሰብ ኦፌኮ-ኦነግ በኦሮሚያ የሚያደርገውን ጦርነት ዕውቅና አልሰጠልኝም።"

Posted: 31 Aug 2022, 10:52
by Abere
የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) ጉድ ስሙልኝ !! "አለም አቀፉ ማህበረሰብ ኦፌኮ-ኦነግ በኦሮሚያ የሚያደርገውን ጦርነት ዕውቅና አልሰጠልኝም።" ጉድ እኮ ነው ህጻናት፤አዛውንት፥ሴቶች ወዘተ ስንጨፈጭፍ ማንም አላደነቀንም ይሉናል። አዲስ አበባ ቁጭ ብለው - 4 ኪሎ።