የተጫነችውን አትበላም አህያ፤ የትግሬ መሣሪያ ተማረከ ራያ።ወይኖን ልሸጥ ነበር ፈንዛን ልሸጥ ነበር ልታጠቅ ጠመንጃ እንድህ ሊረክስ ፤ ተጭኖ ገባልኝ ትግሬ እንዳ አጋሥስ።
Posted: 30 Aug 2022, 17:18
የተጫነችውን አትበላም አህያ፤
የትግሬ መሣሪያ ተማረከ ራያ።
ወይኖን ልሸጥ ነበር ፈንዛን ልሸጥ ነበር ልታጠቅ ጠመንጃ -እንድህ ሊረክስ ፤
ተጭኖ ገባልኝ ትግሬ እንዳ አጋሥስ።
ጥቁሩን ተቀበልኩት- ድሽቃውንም እንዳ፥
እግዜር ይደብቀኝ ከገፋፊው ጭልፊት - ከኦነጉ ቡዳ።
ጥቋቁር መሳሪያ አይወድም ቤታቸው፥
ትዝብሏቸው ይሆን አህያነታቸው።
ምዬ በማተቤ- ኢትዮጵያየን ብየ፥
ስደፍን ጠብ ሲል ሁኖ ብኝ ውሎየ።
ክልሽ እንደ ዓሳ አጥምጀ ከትግሬ፥
ይኸው ከብሬ አለሁ ዘብ ቁሜ ለአገሬ።
የአማራው ጀግና የአማራው ፋኖ- የአማራው አርማ፤
ባዶ እጁን ገጥሞ ክላሽ የሚቀማ።