Page 1 of 1

ደርብ! ወሎ ዛሬ አይዞሽ ገለቴ !

Posted: 30 Aug 2022, 10:03
by Thomas H
ኮምቦልቻ ሱቅ እየተዘጋ፣ ባንክ በወረፋ ተጨናንቆ ለመቶ ሃያ ኪ.ሜ ከወልዲያ ደሴ በግድያ፣ በድብድብ፣ በባጃጅ ጭምር ለአንድ ሰው ስድስት እና ሰባት ሺ ብር እየተከፈለ፤ ህዝብ እየተንገላታ ነው ::

የወልድያ ከንቲባ ሙሃመድ ያሲን ባሕርዳር ምን ያደርጋል? ለምን ሸሸ? ለምን ከሕዝቡ ጋር አብሮ አይሞትም?






Re: ደርብ! ወሎ ዛሬ አይዞሽ ገለቴ !

Posted: 30 Aug 2022, 10:21
by Thomas H







Re: ደርብ! ወሎ ዛሬ አይዞሽ ገለቴ !

Posted: 30 Aug 2022, 10:57
by Thomas H
መከላከያ ራሱ ለማምለጥ መንገዱን ከሕዝቡ ጋር እየተሻማ ያለበት ሁኔታ ላይ ነው ያለው በአሁኑ ሠዓት