Page 1 of 6

በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Posted: 30 Aug 2022, 00:35
by Horus
አንድ፣
የኢትዮጵያ ፖለቲካ ስርዓት በዘርና በጎሳ ክፍፍል መሰረት የተዋቀረ ስለሆነ ያገሪቱ ጦር ሰራዊትም በጎሳ የተከፋፈለ ነው። ያንድ አገር ወታደራዊ ሰራዊት የዚያ አገር ፖለቲካ፣ ሶሺያልና ካልቸር ነጸብራቅ ነው ። ይህ ሳይንስ ነው። የፖለቲካ መሪዎችና ማዕከላዊ ፓርቲዎች የራሳቸው ፍላጎትና አይዲዮሎጂ በወረቀት ላይ በመችክቸክ ስልጠና ሰጠን እያሉ ራሳቸውን ቢያታልሉም የሰራዊት አባላት ምንግዜም ፍላጎትና ወገንተኝነታቸው ከጎሳቸው ነው፣ ማለትም በጎሳ በተዋቀረ ሲስተም ውስጥ።

ሁለት፣
ዛሬ ላይ በኢትዮጵያ ጦር ውስጥ አባል ሆነው ያሉት ወታደሮች የሚመነጩት ከትግሬ፣ አማራ፣ አፋር፣ ኦሮሞ፣ ሱማሌ መላ ደቡብ ሕዝቦች ነው ። የአቢይ አህመድ መንስት ከነዚህ ጎሳዎች ሁሉም ጋር ችግር አለበት ። ለምሳሌ ደቡብን እንውሰድ ። 54ቱም የደቡብ ጎሳዎች ወይ ክልል፣ ወይ ዞን፣ ወይ ልዩ ዞን ለመሆን ፈልገው በህገምንግስት መሰረት መንግስት መብታቸውን እንዲያከብር፣ እንዲያስከብር ጠየቁ ። መንግስት ግን በማዕከላዊ ፓርቲ ጥርነፋ ልክ እንደ ኮሚኒስት ፓርቲ ምናልባትም ከ5 እስከ 10 በማይበልጡ ያቢይ ወሳኞች ፍላጎት ሁሉም ጎሳዎች እንደ ሁለተኛ ዜጋ ጥያቄአቸው ውድቅ ሆኖ የፒፒ/አቢይ ግላዊ ፍላጎት በሃይልና በማስፈራራት ተጫነባቸው! ከነዚህ 54 የደቡብ ብሄረሰብ የተመለመሉ ወታደሮች ሁሉ ከአቢይ መንግስት ጋር ችግርና ቂም አላቸው ማለት ነው። ዛሬ እነዚህ ሁለተኛ ዜጋዎች ለምንድን ነው ትግሬን ለማሸነፍ መሞት የሚፈልጉት? የኦሮሞ ብሄረተኝነት የሌለው የኦሮሞ ወታደር ሊኖር አይችልም። ለዚህ ነው እነአቢይ ጦሩም ሆነ ፖለቲካውን ጥርቅም አድረገው በኦሮሞች ያሲያዙት ። ካማራም የተመለመሉት እንዲሁ ። ያማራ ወታደሮች የመዋጋት ፍላጎት ካላቸው ያ የሆነ ትግሬ አማራን ወርሮ በመዝረፉ ነው።

ሶስተኛ፣
በፖለቲካ ሳይንስ ውስጥ ለዘመናት ተጠንተው የተረጋገጡ ነገሮች አሉ ስለ ሲቪል ሚሊታሪ ሃይሎች ትስስራና ግጭት ። እሱም አንድ ማህበረሰብ ወይም የፖለቲካ ሲስተም የከረረ ክፍፍል (የአይዲዮሎጂም ሆነ የጎሳ) ውስጥ ሲወድቅ (ልክ የዛሬዩ ኢትዮጵያ ማለት ነው) የዚያች አገር ሰራዊትም ልክ እንደ ህዝቡ ይከፋፈላል ። ይህ ሳይንስ ነው ። ከሁለት ቀን በፊት የአቢይ መንግስት ከህዝብ ተነጥሎ፣ የህዝብ አመኔታ አጥቶ ባለበት በዚህ ወቅት ጦርነት (ዉጊያ አላልኩ) ማሸነፍ ያዳግተዋል ወይም ይሸነፋል ብዬ ነበር ። ይህ አንዱ ምክኛት ነው።

ስለሆነም በነዚህ የወቅቱ ውጊያዎች ከፍተኛ የመዋጋት ፍላጎት የሚኖረው የተወረሩት አማሮች ይሆናሉ ። ከሌላ ጎሳ የመጡት ብዙም ሳይዋጉ እጅ የሚሰጡ ከሆነ አንዱ ትልቁ ምክንያታቸው ካቢይ መንግስት ጋራ ያላቸው የልብ ህመም እንደሚሆን መጠበቅ አለብን ። ወታደር መለዮ ለበሰ እንጂ ልክ እንደ ማንኛውም ሰው የፖለቲካ፣ የጎሳ፣ ሌላም ስሜትና ፍላጎት ያለው ፍጡር ነው። እነሱም ልክ ዛሬ አቢይን ድጋፍ የነፈጉት ሕዝብ አካል ናቸው ። እነአቢይ የረሱት ዊዝደም፡ ሆድን በጎመን ቢደልሉት ጉልበት በዳገት ይለግማል! የሚባለውን ነው!!

ሆረስ ነኝ አይናማው ጭልፊት

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Posted: 30 Aug 2022, 00:52
by Halafi Mengedi
A. Gurage wants its own Kilil

B. Gurage wants kilil but does not strive for it but someone to bleed and hand over Gurage Kilil.

C. Gurage hates Gosa yet Gurage is revolting to assert his own Gosa or Kilil.

D. Gurage failed to understand that politics is not Merkato Qimemaqimem fooling consumers.

E. Gurage better understand that what you want you must achieve it by your own struggle and shedding blood on Gurage landscapes against the enemy.

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Posted: 30 Aug 2022, 01:04
by Horus
Halafi Mengedi wrote:
30 Aug 2022, 00:52
A. Gurage wants its own Kilil

B. Gurage wants kilil but does not strive for it but someone to bleed and hand over Gurage Kilil.

C. Gurage hates Gosa yet Gurage is revolting to assert his own Gosa or Kilil.

D. Gurage failed to understand that politics is not Merkato Qimemaqimem fooling consumers.

E. Gurage better understand that what you want you must achieve it by your own struggle and shedding blood on Gurage landscapes against the enemy.
አንተ ወያኔ!
የራስህ ወጥ እያረረ ስለጉራጌ አትቀባጥር። በዚህ ጠባይ ነው እዚህ መከራ የገባሃው! በዚህ ጦርነት ሳንቲም እንደ ማታገኝ እወቀው! ሞተህ ሞተህ ዉጊያው ይቆማል! በቃ ሌላ የሚሆን ነገር የለም! ወያኔ ከኢትዮጵያ ጋር ለዘላለም እንደ ትቆራረጠ ዛሬም አይገባችሁም ማለት ነው! ጉራጌ ምን እንደሚያደርግ ጉራጌ እራሱ ያውቃል!

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Posted: 04 Sep 2022, 14:48
by Horus
እጁን የሚሰጥ ወታደር የሚሞትለት አላማ የሌለው ሲሆን ነው!

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Posted: 04 Sep 2022, 15:55
by union
ሆረስ

እርስህን ወደ "ሆኗል" ወደሚለው ብትቀይረው ይመረጣል።
እየሆነ ያለው በጣም ያሳፍራል። ያ አንጋፋ እና አስፈሪው የኢትዮጵያ ሰራዊት ለጉጀሌ ወያኔ እጅን ሲሰጥ እና ሲሸሽ ማየት ያሳፍራል። ይሄ የየዘረኛው ስርአት ውጤት ነው። ኢትዮጵያዊነት ውስጣቸው እንዳይኖርባቸው ተደርገው ነው ።

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Posted: 04 Sep 2022, 16:08
by gagi
አንተ ሆረስ የሚሉህ ዘባራቂ!
የእንተ የኮባ ቅጥል መንደር ክልል ካልሆነ የኢትዮጵያን መከላከያ ስም ማጥፋት ተያያዝክ አይደል

የኢትዮጵያ ጦር ሞራል እንዳሁኑ ከፍ ያለበት ጊዜ የለም!

አንተ ስራ ፈት ጎጠኛ! ጎጥኝነትን እያራገብህ በሌላ በኩል ጎጠኝነት ባለሙፍረሱ ሞራል ዝቅ ብሏል እያልህ ትዘባርቃለህ

ቦጭርቃ!

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Posted: 04 Sep 2022, 16:52
by Misraq
That is true Horus. Moral is low in ENDF. It seems ENDF alone can't fight the fight in Afar & Amhara despite the amount of training it recieved and the weapons it carries. It has become an easy meal for TPLF. These is the army lead by the so called "Marshal". It seems to me the word ጥምር ጦር came because the Liyu Hayl & Fano complement it by fighting alongside wit it. The carefully crafted Tadesse Werede statement was to isolate ENDF and eat it alive taking all the weapons it carries

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Posted: 04 Sep 2022, 17:20
by simbe11
Mask off.....
Horus is showing his true color.
We should call him by his true name: Yeken-jib nafaki

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Posted: 04 Sep 2022, 18:18
by Axumezana
Horus,

ጅብ፥ ከሄደ፥ ውሻ፥ ጮኸ፥ ይባላል፤ ይኸንን፥ ትንተና፥ ከጦርነቱ፥ በፊት፥ ብታደርገው፥ ኑሮና፥ አብይን፥ ጦርነት፥ ይቅርብህ፥ ብትለው፥ትክክል፥ ነበር፥ አሁን፥ ግን፥ መሬት፥ ላይ፥ ያለውን፥ በትንታኔ፥ ተነበይኩ፥ ብትል፥ ተቀባይነት፥ የለውም።

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Posted: 04 Sep 2022, 19:38
by Abere
ትልቁ ጥያቄ የኢትዮጵያን ትልቅ ስም እና ገናና የዐርበኝነት ታሪክ ስያሜን የተሸከመው የመከላከያ ሰራዊት ምን ምክር ሊሰጠው ይገባል መሆን አለበት። ጠንካራ ነው ደካማ የሚለውን ወደ ጎን እንተወው። 85% የሆነውን የመከላከያ ሃይል እና ግብዐት ወያኔ ወስዳ እርሷም አፈር ድሜ በልታ በጣዕረ ሞት ላይ ናት መከላከያም ብዙ ችግሮች ተደቅኖበታል - ለአብነት አፈግፍግ ባይ የኦነግ ሻጥረኞች፤ የጠቅላይ ሚኒስትሩ እና የብልጽግና የተመታታ የፓለቲካ አመራር፤ በአገራዊ ወኔነት ሳይሆን በምዕራባዊን ፍላጎት የሚወሰወስ ወዘተ። ይህ ሁሉ ችግር ገጥሞት ግን አሁንም ህይወታቸውን የሚሰው ጀግኖች አሉ ለእነርሱን ዋጋ መስጠት አለብን። እንደ እኔ ግን ሁለት ምክር ለመከላከያ እለግሳለሁ፡

1ኛ) በአገራችሁ ታሪክ እንጅ በዐድርባይ ፓለቲከኞች ወይም ተረኞች አትመሩ። በርካታ ጓዶቻችሁን በዚህ የድግግሞሽ ጦርነት ሰውታችኋል። የእነርሱ ደም ይወቅሳችኋል ትግላችሁ ፍሬ ማፍራት አለበት። ፍሬውም ዘረኝነትን ማሸነፍ ነው። ወያኔ እና ኦነጋዊ አመራርን መደምሰስ አለባችሁ። ታሪክ እና ልባችሁን አዳምጡ።

2ኛ) ፋኖን ደግፉ። እናንተም እራሳችሁ ፋኖዎች ናችሁ። ጸረ-ፋኖ የሆነው መንግስት በመሰረቱ ጸረ-መከላከያ ነው። ዐርበኛ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ፋኖ ነው። ፋኖን አስታጥቁት። የአገሩን ሰርዶ በአገሩ በሬ ነው ስለዚህ ይህን ጦርነት ሙያዊ እና ቁሳዊ ድጋፍ ካደረጋችሁለት እና ከብልጽግና ኦነግ ከጠበቃችሁት በድል መቀሌ ይመራችኋል። ትግላችሁ ውጤት ሳይዝ አቁሙ የሚባል ሻጥር አቁሙ። የምትከፍሉት በህይወታችሁ ስለሆነ ውጤታችሁ እጅግ እጅግ የላቀ ነው - በመንደር እና በጎጥ የሚወሰን የወረደ መሆን የለበትም።

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Posted: 04 Sep 2022, 19:45
by Horus
እኔ ሆረስ ይህን አስተያየት ፖስት ያደረኩት ኦገስት 30 ነው፤ አንድ ሳምንት ሊሆነው ነው ። ያኔ እና ትህነግ ቆቦን ለመያዝ እየተነቃነቀ ነው ይባል ነበር ። እኔ ይህን አስተያየት ስለጥፍ አንድም የተማረከ የኢትዮጵያ ወታደር አልነበረም ። እኔ ስለ ወታደሮች የመደብና የብሄር ትንተና ነው የሰጠሁት ። የፖልቲካ ሳይንስ ነው የጻፍኩት እኔ በዚህ ርዕስ ላይ ቲሲስ ጽፌበታለሁ! ለምን አማራና አፋር ዋነኞቹ ተዋጊዎች እንደ ሚሆኑ ያልኩት ነው እየሆነ ያለው ። ጦርነቱም በወያኔና አማራ፣ በወያኔና አፋር መሃል ነው። ይህም ስለሆነ ነው አዲሱ የትግሬ ነጠላ ዘፈን ትግሬማራ የሆነው። አቢይን ነጥሎ ለመምታት!

በሌላ ፖስቴ ላይ እንዳልኩት ይህ ዉጊያ ወደ ፖለቲካ ድርድር የሚለወጠው የኢትዮጵያ ጦር ትግሬ ገብቶ ወታደራዊ አገዛዝ ካቆመ በኋላ ብቻ ነው። ያ ክልሆነ ዉጊያው በልዩ ልዩ መልክ የቀጥላል። ያኔ ነው ትግሬ ውስጥ ግዙፍ ረሃብ የሚከሰተው!

ጅብ ከሄደ ውሻ ጮሀ የሚባል ነገር የለም! ጅብም ውሻም የለም! ይህ ጦርነት ቀጣይ ጦርነት ነው ። አንዴ በመንጋ ማዕበል፣ ሌላ ግዜ በመደብኛ ጦር፣ ሌላ ግዜ በጎሬላ ጦር፣ ሌላ ግዜ በፖለቲካ፣ ሌላ ግዜ በዲፖልማሲ፣ ሌላ ግዜ በአለም የድህነት ኢንዱስትሪ የርዳታ ጦርነት፣ ሌላ ግዜ በውያኔ ፌክ ኒውስና ኢንተርኔት ጦርነት! ትግሬ ወደ ስራ ተመልሶ በሰላም ይኖራል ብሎ የሚያስብ ጂል ነው!

የዘመኑ አራዶች እንደ ሚሉት 'ትግሬ የተመታ ማህበረሰብ ሆኖዋል'

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Posted: 04 Sep 2022, 23:06
by sun
union wrote:
04 Sep 2022, 15:55
ሆረስ

እርስህን ወደ "ሆኗል" ወደሚለው ብትቀይረው ይመረጣል።
እየሆነ ያለው በጣም ያሳፍራል። ያ አንጋፋ እና አስፈሪው የኢትዮጵያ ሰራዊት ለጉጀሌ ወያኔ እጅን ሲሰጥ እና ሲሸሽ ማየት ያሳፍራል። ይሄ የየዘረኛው ስርአት ውጤት ነው። ኢትዮጵያዊነት ውስጣቸው እንዳይኖርባቸው ተደርገው ነው ።
That is according to the paranoid and hallucinated Neftegna feudal baboons and their low IQ running dogs living in lala laa land. Even Benito Mussolini's soldiers have taken lots of Neftgna soldiers from a country that was not federal whom general Abdisa Aga of wollegga and Abune petros (Magarsaa Badhaasaa) of Shew and their followers brought liberty finally.

You go and preach your dirty fake propaganda while twerking and collecting money for your bread. Ask also as to how many soldiers the EPLF and TPLf fighters captured from your imperial feudal army that have not been federal and not divided as you think.

Moshlaaqqa Shelemixmaax. In battle fields it is normal to take enemy fighters captive and to be taken as captives by the enemy fighters whether you are from heterogeneous federal country or authoritarian dictatorial country. So, get hell of kicks and repent!

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Posted: 04 Sep 2022, 23:16
by union
Anbeta

You are not even Ethiopian :lol: :lol: :lol:

አጋሜ! :lol:

sun wrote:
04 Sep 2022, 23:06
union wrote:
04 Sep 2022, 15:55
ሆረስ

እርስህን ወደ "ሆኗል" ወደሚለው ብትቀይረው ይመረጣል።
እየሆነ ያለው በጣም ያሳፍራል። ያ አንጋፋ እና አስፈሪው የኢትዮጵያ ሰራዊት ለጉጀሌ ወያኔ እጅን ሲሰጥ እና ሲሸሽ ማየት ያሳፍራል። ይሄ የየዘረኛው ስርአት ውጤት ነው። ኢትዮጵያዊነት ውስጣቸው እንዳይኖርባቸው ተደርገው ነው ።
That is according to the paranoid and hallucinated Neftegna feudal baboons and their low IQ running dogs living in lala laa land. Even Benito Mussolini's soldiers have taken lots of Neftgna soldiers from a country that was not federal whom general Abdisa Aga of wollegga and Abune petros (Magarsaa Badhaasaa) of Shew and their followers brought liberty finally.

You go and preach your dirty fake propaganda while twerking and collecting money for your bread. Ask also as to how many soldiers the EPLF and TPLf fighters captured from your imperial feudal army that have not been federal and not divided as you think.

Moshlaaqqa Shelemixmaax. In battle fields it is normal to take enemy fighters captive and to be taken as captives by the enemy fighters whether you are from heterogeneous federal country or authoritarian dictatorial country. So, get hell of kicks and repent!

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Posted: 04 Sep 2022, 23:24
by sun
Misraq wrote:
04 Sep 2022, 16:52
That is true Horus. Moral is low in ENDF. It seems ENDF alone can't fight the fight in Afar & Amhara despite the amount of training it recieved and the weapons it carries. It has become an easy meal for TPLF. These is the army lead by the so called "Marshal". It seems to me the word ጥምር ጦር came because the Liyu Hayl & Fano complement it by fighting alongside wit it. The carefully crafted Tadesse Werede statement was to isolate ENDF and eat it alive taking all the weapons it carries
[/quot]

That is only sheer propaganda and self congratulating shameful fake assumptions since it has nothing to do with moral. What is more morally and otherwise justified than fighting with determination an opponent who have massacred large members of the armed forces itself, rejected peace offers, called alien countries to come bomb their country, Ethiopia, the home land members of the armed forces?

Also there is no reason as to why the ENDF needs to fight alone when the tplf is mobilizing under aged children as its mass assault weapons because that needs to be countered also my mass resistance weapons to wine the war for Ethiopia and Ethiopians, not for Misir and its long hands.

I am not a specialist on the topic but yet every one knows the fact that generally large national armies take their time only due to their sizes to turn around and do the on the ground fighting job very fast and quick. It is not like when horus is baking wheat paste in boiling oil making several half baked pastes in few minutes and go to munch them afterwards.

But when it turns around like an intelligent elephant it CAN move mountains with one touch. But those small short tailed tplf militia foxes, under aged children and similar relatively small scale fox groups may run fast all over the places and cause problems but finally get certainly smashed to the ground like asphalt in the summer hot sun and stay motionless flat.
:mrgreen:

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Posted: 05 Sep 2022, 00:55
by Right
Right on. It is a good analysis, by Horus. Currently, what the Ethiopian side (ENDF, Liyu Haile and Fano) doing is defend and chase the terrorists to Tigrai (TPLF’s home base and killil). Until the terrorist leaders are arrested or killed, their heavy weapons confiscated and disarmed this war will continue indefinitely. There is no evidence or any hint that the Ethiopian government is going to storm Tigrai. As the PM himself admitted that foreign cargo planes has been flying into Tigrai without the permission of the Ethiopian government. That means rearmament.
This war also known as the war of stupidies will continue creating numerous unintended consequences.

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Posted: 05 Sep 2022, 04:32
by Digital Weyane
የኢትዮጵያ ሞከላከያ ሠራዊት በማህበራዊ ሚድያ ላይ ተጥዶ ስለሚውል የHorus ዓይነ ኩሉ ኮሜንቶችን ኡያነበበ ሞራሉ ቢጎዳ ሙንም ሊገርመን አይገባም። ሠራዊቱ የማይታይ ጦርነት ስለገጠመው የማይታይ ፍልሚያ ማድረግ አይችልም። Horus ዓይነ ኩሉ አሸነፈ ማለት ነው። :roll: :roll:

Horus ዓይነ ኩሉ ይስዕር!!

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Posted: 05 Sep 2022, 05:11
by Sabur

This is exactly what the sycophants with Wet Pants like Horus say when they do not hear news of the War for their gratification. Little do they know that there will be casualties and Prisoners of War taken. War is not Fetching Water from the pond.

They will fall for The Terrorist TPLF simple strategy, i.e attack weak Ethiopian Positions, which the Terrorist TPLF did on the Kobo and Woldia areas, capturing a few Prisoners of War and parade the few Prisoners of War with as many TPLF Soldiers dressed in Ethiopian Army Uniform in the streets of Mekele for propaganda so that the sycophants can raise the White Flag, which gives the right environment for the TPLF position during Peace Talks.

TPLF with the US support had been arming, preparing their Ragtag army and fortifying layers of trenches and planting mines for more than a year after the ill fated unilateral withdrawal. It takes time and heavy sacrifices to break through these fortified trenches.

Do not take the bait or fooled by the so called body language of the con-artists Getachew Reda's and Tadese Werede's speech.... bla bla....like the armchair Western Media Analysts.

At this time Terrorist TPLF rag tag army is getting decimated as the American SOS message of desperation to send an envoy to Addis to stop the war for the so called peaceful solution tells that the war did not go according the plan.

But the question remains "Will the Prime Minster Aby have the balls to finish it off this time ? "

The Video gives a clear account of the decimation of the Terrorist TPLF Army also acknowledges the toughness of the fighting to break through the fortified Trenches. This is War; Fasten Your Belt !!

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Posted: 05 Sep 2022, 11:04
by Selam/
አቶ ዓይነኩሉ - እኔ የምለው በዚህ የአሉባልታና የማወናበጂያ ድኅረ ገፅ ሸራርፈው ከሚያንጠባጠቡት ወሬ ሌላ፣ እርስዎ ቴሲስ የሚሉትን ዕሁፍ በጥቅሉ የት ነው ማግኘት የሚቻለው? ሣይንቲፊክ ፐብሊኬሽን ካልሆነ መልስ አይስጡኝ።

Horus wrote:
04 Sep 2022, 19:45
የፖልቲካ ሳይንስ ነው የጻፍኩት እኔ በዚህ ርዕስ ላይ ቲሲስ ጽፌበታለሁ!

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Posted: 05 Sep 2022, 12:29
by Horus
Selam/ wrote:
05 Sep 2022, 11:04
አቶ ዓይነኩሉ - እኔ የምለው በዚህ የአሉባልታና የማወናበጂያ ድኅረ ገፅ ሸራርፈው ከሚያንጠባጠቡት ወሬ ሌላ፣ እርስዎ ቴሲስ የሚሉትን ዕሁፍ በጥቅሉ የት ነው ማግኘት የሚቻለው? ሣይንቲፊክ ፐብሊኬሽን ካልሆነ መልስ አይስጡኝ።

Horus wrote:
04 Sep 2022, 19:45
የፖልቲካ ሳይንስ ነው የጻፍኩት እኔ በዚህ ርዕስ ላይ ቲሲስ ጽፌበታለሁ!
እሱን ከብ ዕር ስም ወደ ዋና ስሜ ስገባ እነግርሃለሁ ። ነገር ግ ን ባንድ የፓለቲካ ሲስተም ወይም መንግስት ውስጥ ሚሊታሪውና የሲቪሉ ክፍሎች ምን አይነት ት ስ ስርና ግጭት አላቸው? ባንድ አገር አብዮት ወይም የፖለቲካ ቀውስ ሲፈጠር ሚሊታሪው እንዴት ቢሄቭ ያደረጋል? ኩዴታ ለምን ይደረጋል? ስንት አይነት ሚታሪ ኩዴታዎች አሉ ውዘተ ወዘተ ብለህ ጠይቀን የፖለቲካውን ሳይንስ እነግርሃለሁ በቃ!

በዚህ ጦርነት እንኳ ዛሬ የአቢይ እስትራተጂክ አላማ ምንድን ነው? የትግሬ መጨረሻ ግብ ምንድን ነው ብትባል መልስ የለህም? አዳሜ ልክ እንደ አርሴናል ኳስ ይህ ተወጋ፣ ያ ተያዘ፣ ምን ት ሴ ያላዋቂ ግዜ ማሳለፊያ ነው ያደረጉት???? የዚህ ጦርነት ፖለቲካ ምንድን ነው ብለው የሚነግርህ የለም!!1 ሆያሆዪ ሆያሆዬ!!!

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Posted: 05 Sep 2022, 14:55
by DefendTheTruth
Horus wrote:
30 Aug 2022, 00:35
አንድ፣
የኢትዮጵያ ፖለቲካ ስርዓት በዘርና በጎሳ ክፍፍል መሰረት የተዋቀረ ስለሆነ ያገሪቱ ጦር ሰራዊትም በጎሳ የተከፋፈለ ነው። ያንድ አገር ወታደራዊ ሰራዊት የዚያ አገር ፖለቲካ፣ ሶሺያልና ካልቸር ነጸብራቅ ነው ። ይህ ሳይንስ ነው። የፖለቲካ መሪዎችና ማዕከላዊ ፓርቲዎች የራሳቸው ፍላጎትና አይዲዮሎጂ በወረቀት ላይ በመችክቸክ ስልጠና ሰጠን እያሉ ራሳቸውን ቢያታልሉም የሰራዊት አባላት ምንግዜም ፍላጎትና ወገንተኝነታቸው ከጎሳቸው ነው፣ ማለትም በጎሳ በተዋቀረ ሲስተም ውስጥ።

ሁለት፣
ዛሬ ላይ በኢትዮጵያ ጦር ውስጥ አባል ሆነው ያሉት ወታደሮች የሚመነጩት ከትግሬ፣ አማራ፣ አፋር፣ ኦሮሞ፣ ሱማሌ መላ ደቡብ ሕዝቦች ነው ። የአቢይ አህመድ መንስት ከነዚህ ጎሳዎች ሁሉም ጋር ችግር አለበት ። ለምሳሌ ደቡብን እንውሰድ ። 54ቱም የደቡብ ጎሳዎች ወይ ክልል፣ ወይ ዞን፣ ወይ ልዩ ዞን ለመሆን ፈልገው በህገምንግስት መሰረት መንግስት መብታቸውን እንዲያከብር፣ እንዲያስከብር ጠየቁ ። መንግስት ግን በማዕከላዊ ፓርቲ ጥርነፋ ልክ እንደ ኮሚኒስት ፓርቲ ምናልባትም ከ5 እስከ 10 በማይበልጡ ያቢይ ወሳኞች ፍላጎት ሁሉም ጎሳዎች እንደ ሁለተኛ ዜጋ ጥያቄአቸው ውድቅ ሆኖ የፒፒ/አቢይ ግላዊ ፍላጎት በሃይልና በማስፈራራት ተጫነባቸው! ከነዚህ 54 የደቡብ ብሄረሰብ የተመለመሉ ወታደሮች ሁሉ ከአቢይ መንግስት ጋር ችግርና ቂም አላቸው ማለት ነው። ዛሬ እነዚህ ሁለተኛ ዜጋዎች ለምንድን ነው ትግሬን ለማሸነፍ መሞት የሚፈልጉት? የኦሮሞ ብሄረተኝነት የሌለው የኦሮሞ ወታደር ሊኖር አይችልም። ለዚህ ነው እነአቢይ ጦሩም ሆነ ፖለቲካውን ጥርቅም አድረገው በኦሮሞች ያሲያዙት ። ካማራም የተመለመሉት እንዲሁ ። ያማራ ወታደሮች የመዋጋት ፍላጎት ካላቸው ያ የሆነ ትግሬ አማራን ወርሮ በመዝረፉ ነው።

ሶስተኛ፣
በፖለቲካ ሳይንስ ውስጥ ለዘመናት ተጠንተው የተረጋገጡ ነገሮች አሉ ስለ ሲቪል ሚሊታሪ ሃይሎች ትስስራና ግጭት ። እሱም አንድ ማህበረሰብ ወይም የፖለቲካ ሲስተም የከረረ ክፍፍል (የአይዲዮሎጂም ሆነ የጎሳ) ውስጥ ሲወድቅ (ልክ የዛሬዩ ኢትዮጵያ ማለት ነው) የዚያች አገር ሰራዊትም ልክ እንደ ህዝቡ ይከፋፈላል ። ይህ ሳይንስ ነው ። ከሁለት ቀን በፊት የአቢይ መንግስት ከህዝብ ተነጥሎ፣ የህዝብ አመኔታ አጥቶ ባለበት በዚህ ወቅት ጦርነት (ዉጊያ አላልኩ) ማሸነፍ ያዳግተዋል ወይም ይሸነፋል ብዬ ነበር ። ይህ አንዱ ምክኛት ነው።

ስለሆነም በነዚህ የወቅቱ ውጊያዎች ከፍተኛ የመዋጋት ፍላጎት የሚኖረው የተወረሩት አማሮች ይሆናሉ ። ከሌላ ጎሳ የመጡት ብዙም ሳይዋጉ እጅ የሚሰጡ ከሆነ አንዱ ትልቁ ምክንያታቸው ካቢይ መንግስት ጋራ ያላቸው የልብ ህመም እንደሚሆን መጠበቅ አለብን ። ወታደር መለዮ ለበሰ እንጂ ልክ እንደ ማንኛውም ሰው የፖለቲካ፣ የጎሳ፣ ሌላም ስሜትና ፍላጎት ያለው ፍጡር ነው። እነሱም ልክ ዛሬ አቢይን ድጋፍ የነፈጉት ሕዝብ አካል ናቸው ። እነአቢይ የረሱት ዊዝደም፡ ሆድን በጎመን ቢደልሉት ጉልበት በዳገት ይለግማል! የሚባለውን ነው!!

ሆረስ ነኝ አይናማው ጭልፊት
Those on the ground are attesting to your "hypothesis" of "scientific analysis", listen to the following video.

You started to give yourself in for unforced error, for whatever reason, you may take a pride in.

Defending a country is over a personality feud or political affilation, you missed, willingly or for some other reason, this simple fact, in your scientific theorey (endless theory, I may add).

You started to boycott development effort of the country in the name of opposing those in power. And here you extended your "sanction" against the very interest of Ethiopia's existence. Go on!
ስለመከላከያው የድል ሚስጥሮች ተናገሩ ስለኢትዮጵያ ዘግጅት