Page 1 of 1

Shocking: ፋኖ እና የአማራ ልዩ ሃይል በመሸሽ ላይ ካሉት የኢትዮጵያ ወታደሮች ውስጥ ኦሮሞዎችን ለይተው እያሰቃዩ ነው

Posted: 29 Aug 2022, 20:53
by Thomas H
ፋኖ እና የአማራ ልዩ ሃይል ከሚሸሸው የመከላከያ ሰራዊት ኣባል ወረሞውን [ኦሮሞውን] ለይተው እየቀጡ እንደሆነ እና ደስ እንዳላቸውም እየገለፁ ነው።

Re: Shocking: ፋኖ እና የአማራ ልዩ ሃይል በመሸሽ ላይ ካሉት የኢትዮጵያ ወታደሮች ውስጥ ኦሮሞዎችን ለይተው እያሰቃዩ ነው

Posted: 29 Aug 2022, 21:11
by Thomas H
Aliwo Ismail
·
የመከላለያ አባላት የሆኑ "የደቡብ ክልል" ተወላጅ ልጆች ግድያ በወሎ ኮምቦልቻ
የህዝብ ማመላለሸ መኪና ከደሴ ወደ ኮምቦልቻ ሰው ጭኖ እየተጓዘ ነው። ሶስት የመከላለያ አባላት ወታደሮች መኪናውን አስቁመው ይሳፈራሉ። ኮምቦልቻ ከተማ ውስጥ መኪናውን የአማራ ልዩ ሃይል ያስቆመዋል።
መኪናውን ሲያስቆሙ ከእነ ትጥቃቸው እና ከእነ ሙሉ ልባሳቸው ያሉ የመከላከያ አባላት እንዳሉ ይረዳሉ። የአማራ ልዩ ሃይል የመከላከያ አባላቱን ወዴት እየሄዳችሁ ነው ብለው ይጠይቃሉ። አንዱን ከመኪናው ላይ ያወርዱታል። እሱም ወርዶ ወዴት እየሄዱ እንደሆነ ያሰርዳል።
ወዴት በመሄድ ላይ እያሉ መሆኑን እየነገረ ያለውን የመከላከያ አባል የአማራ ልዩ ሃይል ሊያዳምጡት ፍቃደኛ አልነበሩም። እየከዳችሁ አንተ ከሃዲ ብለው በጥይት ደብድበው ገደሉት። ወዲያው በቅፅበት መኪናው ላይ የእሩምታ ጥይት ያዘንባሉ። መኪናው ውስጥ ያሉ ሁለቱ የመከላከያ አባላት በጥይት ተመተው ይሞታሉ። ሹፌሩን ጨምሮ ሌሎች ተሳፋሪዎችም በጥይት ተመተው ይሞታሉ። ሾፌሩ ኦሮሞ ሲሆን የወሎ ከሚሴ ጨፋ ወለዲ ልጅ ነው። አንድ ህፃን ልጅ ይዛ የነበር እናት/ኒቃብ የለበሰች ሙስሊማ/ በጥይት ተመታ ሞታለች። ህፃኑ ከሞት ተርፏል። መኪናው ውስጥ የነበሩ ሁለት/ሶስት ሰዎች በመኪናው ላይ የጥይት እሩምታ ውርጅብኝ ሲወርድ መኪናው ወለል ላይ በመተኛታቸው ህይወታቸው ሊተርፍ ችሏል።

Re: Shocking: ፋኖ እና የአማራ ልዩ ሃይል በመሸሽ ላይ ካሉት የኢትዮጵያ ወታደሮች ውስጥ ኦሮሞዎችን ለይተው እያሰቃዩ ነው

Posted: 29 Aug 2022, 21:21
by Selam/

Thomas H wrote:
29 Aug 2022, 20:53
ፋኖ እና የአማራ ልዩ ሃይል ከሚሸሸው የመከላከያ ሰራዊት ኣባል ወረሞውን [ኦሮሞውን] ለይተው እየቀጡ እንደሆነ እና ደስ እንዳላቸውም እየገለፁ ነው።

Re: Shocking: ፋኖ እና የአማራ ልዩ ሃይል በመሸሽ ላይ ካሉት የኢትዮጵያ ወታደሮች ውስጥ ኦሮሞዎችን ለይተው እያሰቃዩ ነው

Posted: 29 Aug 2022, 21:55
by Thomas H
Please wait, video is loading...