"እናንተ እኮ ሀፍረት የሚባል ስለሌባቹሁ ፋኖ ስልጣኔን ጠብቅልኝ ፣ ክተት፣ መክት ትሉ ይሆናል። ከዚህ ህዝብ ትክሻ ላይ ወርዳቹ ሂዱ" - የአማራ ወጣት ለብልጽግና
Posted: 29 Aug 2022, 12:40
ከጅብ ጋር ጎን ለጎን አብረን ሄደናል ። የጥቁር ክላሽ ሌባ እያላቹሁ ስንቱን ፋኖ ገደላቹሁት ፧ ስንቱን አሰራቹሁት፧ ስንቱን ገረፋቹሁት።
እናንተ እኮ ሀፍረት የሚባል ስለሌባቹሁ ፋኖ ስልጣኔን ጠብቅልኝ ፣ ክተት፣ መክት ትሉ ይሆናል። እዚያው እንደለመዳቹሁት ፀደይ ባንክን - አብቁተን ዘረፋቹሁ ከዚህ ህዝብ ትክሻ ላይ ወርዳቹ ሂዱ። ከጥቁር ክላሽ ፓለቲከኞች ጋር ግንኙነት የለንም።
እናንተ እኮ ሀፍረት የሚባል ስለሌባቹሁ ፋኖ ስልጣኔን ጠብቅልኝ ፣ ክተት፣ መክት ትሉ ይሆናል። እዚያው እንደለመዳቹሁት ፀደይ ባንክን - አብቁተን ዘረፋቹሁ ከዚህ ህዝብ ትክሻ ላይ ወርዳቹ ሂዱ። ከጥቁር ክላሽ ፓለቲከኞች ጋር ግንኙነት የለንም።
Please wait, video is loading...