Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Zmeselo
Senior Member+
Posts: 37348
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Ethiopians, you're being played!

Post by Zmeselo » 29 Aug 2022, 02:17




Horus
Senior Member+
Posts: 42898
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Ethiopians, you're being played!

Post by Horus » 29 Aug 2022, 02:36

ማንኛውም መንግስት በህዝብ ሲጠላ የሆነ ያገር ጠላት ይፈጥርና ፌክ ብሄራዊ ስሜት በመቀስቀስ ጸረ መንግስት ተቃውሞ ወደ መንግስት ድጋፍ ለመለወጥ የሚደረግ ያረጀ የገዥዎች ታክቲክ ነው !

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10197
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: Ethiopians, you're being played!

Post by Digital Weyane » 29 Aug 2022, 03:05

ላለፉት ሃያ ምናምን አመታት ጁንታ ዎገኖቼ የፈረንጆቹ ጌቶቻችንን ትእዛዝ ተቀብለው የኤርትራ ህዝብን ከመንግሥታቸው ጋር ለማጣላት ያልሞከሩት ሴራ ያልፈነቀሉት ድንጋይ አልነበረም። የኤርትራ ህዝብ ግን ንቃተ ህሊናው ቦጣም የዳበረ ማህበረሰብ ስለሆነ በጁንታው ፕሮፓጋንዳ ሊሸወድ አልቻለም። በፕሮፓጋንዳ የወደቀ መንግሥት ኡስካሁን አላየንም። በውሸታቸው ተራሮችን ያንቀጠቀጡ ጁንታ ዎገኖቼ ግን በቅዠት ዓለም ላይ ናቸው። :roll: :roll:

-- የሄርመላ ዎንድም

Post Reply