Page 1 of 1
ጉራጌ ምን አለ? ሕገ መንግስቱ ወይ አልተቀየረም፣ ወይ አልተከበረም!
Posted: 28 Aug 2022, 23:31
by Horus
እርስቱ ይርዳው ያ11ኛ ክፍል ካድሬ ነው! ልብ በሉ የመላ ደቡብ ፕሬዚዳንት የሆነው!
Re: ጉራጌ ምን አለ? ሕገ መንግስቱ ወይ አልተቀየረም፣ ወይ አልተከበረም!
Posted: 29 Aug 2022, 00:03
by Za-Ilmaknun
ወዳጄ፣ ኦህዴድ ስልጣን የሚያከፋፍለው ፥ ለድኩማንና ከነሱ እቅም በታች ለሆኑ ልፍስፍስ፥ ስልቦች ብቻ ነው። የህዝብ ውግንና ያለውና በብቃት ሊመራ የሚችል ሰው ከብልጽግና አይደለም ከሃገር ተጠርጎ ቢወጣ ይመርጣሉ። የመውደቂያቸውም ዋና ምክንያት ፥ ይኼው እንደሚሆን በቅርቡ እናየዋለን።
መንታ ምላሱን ዘርግቶ፥ ዉሽት ሲያቀረሽ በሚውል መሪ፥ ተረት ተረት ፥የሚቦርቅ ካድሬ፥ ህግ ስለማክበርም ይሁን ስለመቀየር ፥ ግንዛቤው የለውም። ይነገረዋል ፣ እንደገደል ማሚቱ ፥ ያቺንው ሲያስተጋባ ፥ይኖራል!!
Re: ጉራጌ ምን አለ? ሕገ መንግስቱ ወይ አልተቀየረም፣ ወይ አልተከበረም!
Posted: 29 Aug 2022, 00:17
by Horus