Page 1 of 1

የአቢይ አህመድ መንግስት የጉራጌ ዞን ምክር ቤት አባላት በሙሉ አለመከሰስ ምብታቸውን ለማንሳት አንስቸኳይ ስብሰባ ጠርቷል! ጠቅላላ የጉራጌ ሕዝብ መሪዎችን ለማሰር!!

Posted: 28 Aug 2022, 21:16
by Horus
ጉራጌ ነኝ ምትል ባለህበት መነቃነቂያው ወቅት ላይ ደርሰሃል !!! ጉራጌ አንድ ነው! ጉራጌ ክልል ነው! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን !!!

3ኝውን ዜና ስሙት


Re: የአቢይ አህመድ መንግስት የጉራጌ ዞን ምክር ቤት አባላት በሙሉ አለመከሰስ ምብታቸውን ለማንሳት አንስቸኳይ ስብሰባ ጠርቷል! ጠቅላላ የጉራጌ ሕዝብ መሪዎችን ለማሰር!!

Posted: 28 Aug 2022, 22:35
by Selam/
ጉራጌ ነኝ የምትል ባለህበት መነቃነቂያው ወቅት ላይ ደርሰሃል፤ የስራ ማቆም አድማና የመንገድ መዝጋት እንቅስቃሴ ማድረግ ያስፈልግሃል። ሀሞትህ መራር እንዲሆን ግን በቅድሚያ ለሀገሩ የሚፉለመውን አማራ ወንድምህን ብረት አንግበህ ማገዝ ይኖርብሃል!!!

ሁሉንም ዜና ስሙት

Horus wrote:
28 Aug 2022, 21:16
ጉራጌ ነኝ ምትል ባለህበት መነቃነቂያው ወቅት ላይ ደርሰሃል !!! ጉራጌ አንድ ነው! ጉራጌ ክልል ነው! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን !!!

3ኝውን ዜና ስሙት