Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42898
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 28 Aug 2022, 21:16
ጉራጌ ነኝ ምትል ባለህበት መነቃነቂያው ወቅት ላይ ደርሰሃል !!! ጉራጌ አንድ ነው! ጉራጌ ክልል ነው! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን !!!
3ኝውን ዜና ስሙት
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17928
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 28 Aug 2022, 22:35
ጉራጌ ነኝ የምትል ባለህበት መነቃነቂያው ወቅት ላይ ደርሰሃል፤ የስራ ማቆም አድማና የመንገድ መዝጋት እንቅስቃሴ ማድረግ ያስፈልግሃል። ሀሞትህ መራር እንዲሆን ግን በቅድሚያ ለሀገሩ የሚፉለመውን አማራ ወንድምህን ብረት አንግበህ ማገዝ ይኖርብሃል!!!
ሁሉንም ዜና ስሙት
Horus wrote: ↑28 Aug 2022, 21:16
ጉራጌ ነኝ ምትል ባለህበት መነቃነቂያው ወቅት ላይ ደርሰሃል !!! ጉራጌ አንድ ነው! ጉራጌ ክልል ነው! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን !!!
3ኝውን ዜና ስሙት