Page 1 of 1

የኦሮሚያ ክልል መንግስት መግለጫ በEBC ዋልታና አማራ ሚድያ መግለጫውን በሙሉነት አስፍረው ያስቀሩት ቃል . . . | ሊታረም የሚገባው ጥፋት ነው።

Posted: 28 Aug 2022, 10:37
by sarcasm
የኦሮሚያ ክልል መንግስት መግለጫ አውጥቷል። ሁሉም የመንግስት ሚዲያዎች የመግለጫውን ሀሳብ ቃል በቃል አስፍረውታል። በአንድ ጉልህ ጉዳይ ግን ተለያይተዋል።

ሶስቱ ሚዲያዎች "ፊንፊኔ" የምትለውን ከመግለጫው ላይ ቆርጠው ያስቀሩ ሲሆን ሶስቱ ደግሞ መግለጫውን በሙሉነት አስፍረውታል። ይሄ ሊታረም የሚገባው ጥፋት ነው።

Please wait, video is loading...

Re: የኦሮሚያ ክልል መንግስት መግለጫ በEBC ዋልታና አማራ ሚድያ መግለጫውን በሙሉነት አስፍረው ያስቀሩት ቃል . . . | ሊታረም የሚገባው ጥፋት ነው።

Posted: 28 Aug 2022, 11:41
by Tadiyalehu
አሁን የኦሮሞ ጠል ነፍጠኞች ምሽግ እነማን እንደሆነ ግልጽ ሆኗል።
sarcasm wrote:
28 Aug 2022, 10:37