Page 1 of 1

ፋኖ ዛሬ የወያኔውን የጦር መሪ ሃያሎም ካሳን ወደ ሲዖል በራያ ሸኝቶታል።

Posted: 27 Aug 2022, 17:46
by Abere
ፋኖ ዛሬ የወያኔውን የጦር መሪ
    ሃያሎም ካሳን ወደ ሲዖል በራያ ሸኝቶታል። መከላከያ በሴራ ቢፈረጥጥም ቆቦ በፋኖ እና በወያኔ ጨበጣ ውጊያ ላይ ነች። ወያኔ ቅርቃር ውስጥ ገብታለች። የትግሬ እሬሳ እየተንጠበጠበ ነው። የፋኖ የዕዝ ሰንሰለት ከመከላከያ እየተለየ ነው።