Page 1 of 1

ጆሮ አይሰማው የለም! ደግሞ የትግራይ ብልጽግና የሚባል አለ እንደ? ይኸኛው ደግሞ ወያኔ-ሸኔ ማለት ይሆን? የሰው ጤነኛው....

Posted: 27 Aug 2022, 09:21
by Abere
ጆሮ አይሰማው የለም! ደግሞ የትግራይ ብልጽግና የሚባል አለ እንደ? ይኸኛው ደግሞ ወያኔ-ሸኔ ማለት ይሆን? የሰው ጤነኛው....

ወያኔ ክፍለ ሀገር እንደ "ኦሮምያ" አሪፍ መሆኗ ነው - ዐብይ አህመድ ያሾፍብናል። የወያኔዎችን የቅዘን ጨርቅ ቀያሪ ገረድ ሁኖ በህዝብ ላይ ያላግጣል።