ስበር፥ሰብሮ ለማለፍ የነበረው ኣሸባሪ-ህወሓት ጀመዶ ላይ በመከላከያ ሰራዊቱ፥በአማራ ልዩ ሃይልና ፋኖ ብርቱ ቅጣት ሰራዊቱን ካረገፈው ቡሃላ አንዱን ብ/ጀኔራ ተማረከ!!! WEEY GUUD !!!
Posted: 26 Aug 2022, 12:41
ሰበር መረጃ 
Natnael Mekonnen
በተኩለሽ ግንባር ሰብሮ ለማለፍ ሲውለከለክ የነበረው የህወሓት ጉጀሌ ቡድን ጀመዶ ላይ በመከላከያ ሰራዊቱ ፣ በአማራ ልዩ ሃይል እና ፋኖ ብርቱ ቅጣት ሰራዊቱን ካረገፈው ቡሃላ አንዱን ብ/ጀኔራላቸው ሊማረክ ችሏል።
ስሙን ማን እንደሆነ መንግስት ይፋ እስኪያደርገው ድረስ የምንጠብቅ ይሆናል !!! በዞብል እና ራማ ላይ የማጥቃት ሙከራ አድርጎ የነበረው ትህነግ በመከላከያ ሰራዊቱ አማራ ልዩ ሃይል ፋኖ እና በጀግናው የአፋር ልዩ ሃይል እና የአፋር ህዝባዊ ሰራዊት ወደ መጣበት በብርቱ ግንድ ተመልሷል።