Page 1 of 1
ሰበር ሰበር ሰበር እልልልልልል....... የትግራይ መከላከያ አልተቻለም ቆቦ፣ ላሊበላ................እየገሰገሱ ነው
Posted: 26 Aug 2022, 08:42
by Thomas H
Re: ሰበር ሰበር ሰበር እልልልልልል....... የትግራይ መከላከያ አልተቻለም ቆቦ፣ ላሊበላ................እየገሰገሱ ነው
Posted: 26 Aug 2022, 09:55
by Thomas H
ልክ ደርግ በመጨረሻ ሠዓት ላይ እንዳደረገው ዓብይ አህመድም ዛሬ በጦርነት የትግራይ መከላከያን መቋቋም ስላልቻለ መዋዕለ ሕፃናት በአየር ሲደበድብ ውሏል :: ይሄ እንግዲህ ምናልባት ወደ ዱባይ ከመኮብለሉ በፊት የሚያድርገው ቀቢፀ ተስፋ ድርጊት ነው :: ከእንግዲህ ደብረሲና ደርሶ መመለስ የለም መድረሻችን አዲስ አበባ ነው:: ስለዚህ ምክር የምትሰሙ ከሆነ ማንኛውም ከብልፅግና ጋር ንክኪ ያለው ሰው በአቅራቢያው ወደሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ በመሄድ እጅ እንዲሰጥ እመክራለሁ፡፡ 140 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያኖች ተዘጋጁ እየመጣን ነው ::

Re: ሰበር ሰበር ሰበር እልልልልልል....... የትግራይ መከላከያ አልተቻለም ቆቦ፣ ላሊበላ................እየገሰገሱ ነው
Posted: 26 Aug 2022, 10:01
by Abere
ወያኔ እራሱ እኮ ሊደበድበው ይችላል። የፈረደበት የትግራይ ህዝብ እሽ ልደብደብ እንደሚል መጠራጠር እያሰቸገረን መጥቷል። አይኑ እያየ በሰልፍ ጥይት ውስጥ የሚገባ ህዝብ ጤነኝነቱ ያጠራጥራል።
በአየር ተደበደብኩ የሚለው በወያኔ በእራሱ ሊደበደብ ይችላል -ለፕሮፓጋንዳ።
የUN ነዳጅ ሰርቆ ያበደርኩትን ነው አስገድጀ የቀማሁት የሚሉ ጉዶች ይችን ቀላል የሆነችውን ሰው የተሰበሰበባትን ቦታ ፈልጎ መደብደብ ነው። የሃውዜን ድራማ መስራት ይቀጥላሉ። ግን ስለ መቀሌው ይህን አለን አላማጣ እና ኮረም ስለ ሚጨፈጨፈው አማራ ለምን አይነገርም?
Thomas H wrote: ↑26 Aug 2022, 09:55