If TPLF stolen gas እንኳን ስረቀ ሲያንስው ነው(Why Eritrean avoid this blog)
Posted: 25 Aug 2022, 14:16
did u guys understand the power of balance
ቀላሉን ነገር እንውስድ ኑክለር
አሜሪካ ብቻ ኒክሌር ቢኖራት ይሻላል ወይስ ራሽያም ቢኖራት ፣ እንግዲህ ሁለቱም ሳላላቸው ሁለቱም ተከባብረው ይኖራሉ ማለት
ሐንድና ፓኪስታን ሁለቱም ቦንቡ አላቸው ሁለቱም በስላም ይኖርሉ ማለት ነው ግን አንዳቸው ብቻ ቢኖራቸው ጦርነቱ አንዱ አንዱን ደምስ ሶ ይጠቃለላል ማለት ነው
አሁንም የጦር መኪናዎችን ትግሬዎች በቤንዚህ ሚክን ያት ማንቀሳቀስ ካልቻሉ አብይ ብቻ ከድሆች ላይ ቤንዚኑን ነጥቆ ወደ ጦር ግንባር ከላከው ጦርነቱ ይፋፋማል። ግን አብይ ትግሬዎች ቤንዚን እንዳላቸው ካወቀ ጦርነቱ አይጀምርም ማለት ነው። ስለዚህ ማንም ለትግሬዎች ቤንዝሉን ይስጣቸው በተዘዋዋሪ ስላም ለማስፈን ጥሩ አጋጣሚ ይሆናል ነገ ምን በሉኝ አብቾ ስላም አውርጃለሁ እንደሚል
ሌላው ደግሞ የተባበሩት መንግስታት በየቦታው ተዘዋወረው እርዳታ ለማደረስ ስላም ይፈልጋሉ ይህንን ስላም ማነው የሚስጣቸው ያው ትግሬዎች ናቸው ታድያ ቤንዚን ከሌላቸው እንዴት ነው ስላማቸውን የሚጠብቁላቸው በብዙ መንግድ ይህ ቤንዚን ከመቶ ቦቴ አስራ ሁለቱን ቢውስዲ ምን ችግር አለው ። ለሳላም ለሚጠብቁበት ነው የተከፈላቸው ። እንድህ ወሬ ከማናፈስ አብይ መብራት፣ ስልክ፣ ባንክ፣ ውሃ መልቀቁን ያፋጥነው ወሬ ከሚለቃቅም