Page 1 of 1

በልግስናው አቻ የሌለው ሕወሓት 12 ነዳጅ የጫኑ ቦቴ ተሽከርካሪዎችን ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በብድር መልክ አቀረበ

Posted: 25 Aug 2022, 14:00
by Digital Weyane
በልግስናው አቻ የሌለው ሕወሓት 12 ነዳጅ የጫኑ ቦቴ ተሽከርካሪዎችን ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በብድር መልክ አቀረበ :roll: :roll: :roll:

Re: በልግስናው አቻ የሌለው ሕወሓት 12 ነዳጅ የጫኑ ቦቴ ተሽከርካሪዎችን ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በብድር መልክ አቀረበ

Posted: 25 Aug 2022, 16:39
by Sam Ebalalehu
I like this narrative. It just makes you smile. TPLF አልሰረቀም። ለ WFP ያበደረውን ነዳጅ ነው ያስመለሰው። ከጽሑፉ WFP ባለእዳ መሆኑን ማመኑን ፣ ነዳጁን በፈቃደኝነት መስጠቱን ለመረዳት አይቻልም። ግን መሳቅ ለሚሻ አልፎ አልፎ የ TPLFን ግርድፍ ፅሁፎች ማንበብ ጥሩ ነው እላለሁ። ከየት ያመጡትን ነዳጅ ነው የሚያበድሩት ብላችሁ አትጠይቁኝ። ለዛ እንኳን እኔ ፈጣሪ መልስ የለውም።

Re: በልግስናው አቻ የሌለው ሕወሓት 12 ነዳጅ የጫኑ ቦቴ ተሽከርካሪዎችን ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በብድር መልክ አቀረበ

Posted: 25 Aug 2022, 17:12
by Assegid S.
ህወሃትን በተገኘው ቀዳዳ ሁሉ ለመደገፍ ደፋ ቀና የሚለው UN (WFP) ተስማምቶ የለገሰው (ያደረገው)፥ ነገር ግን በኣንድም ይሁን በሌላ መልኩ ይህ ድጋፍ አዳባባይ ቢወጣ ... UN እራሱን ለመከላከል አስቀድሞ የተወናት የስርቆት ድራማ መስሎ ነው የሚሰማኝ። I JUST DON'T BELIEVE THOSE "LORDS OF POVERTY!"

Re: በልግስናው አቻ የሌለው ሕወሓት 12 ነዳጅ የጫኑ ቦቴ ተሽከርካሪዎችን ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በብድር መልክ አቀረበ

Posted: 25 Aug 2022, 17:46
by Fiyameta
ሽሕ ሕያዋይ አይትእመን ዓድዋታይ :P :P

Re: በልግስናው አቻ የሌለው ሕወሓት 12 ነዳጅ የጫኑ ቦቴ ተሽከርካሪዎችን ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በብድር መልክ አቀረበ

Posted: 25 Aug 2022, 18:09
by Digital Weyane
በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ውስጥ የሚገኙ ነጮች ጌቶቻችን ውለው አድረው ብድር መላሽ ናቸው የሚል ፅኑ እምነት አለኝ። ከእናንተ ፈረንጅ ጌታው ነዳጅ ቢለምነው ውኃ የሚሰጠው ማነው? :roll: :roll:

Re: በልግስናው አቻ የሌለው ሕወሓት 12 ነዳጅ የጫኑ ቦቴ ተሽከርካሪዎችን ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በብድር መልክ አቀረበ

Posted: 25 Aug 2022, 18:17
by Fed_Up
"ከወደቁ በሆላ መፈራገጥ ለመላላጥ" :oops:
ከእንግዲህ እይደለም ቦቴ ሙሉ ጋዝ.... አዲት ኩባያ ጋዝ ትግራይ አይገባም::
ሌቦች

Re: በልግስናው አቻ የሌለው ሕወሓት 12 ነዳጅ የጫኑ ቦቴ ተሽከርካሪዎችን ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በብድር መልክ አቀረበ

Posted: 26 Aug 2022, 07:11
by Weyane.is.dead
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Digital Weyane wrote:
25 Aug 2022, 14:00
በልግስናው አቻ የሌለው ሕወሓት 12 ነዳጅ የጫኑ ቦቴ ተሽከርካሪዎችን ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በብድር መልክ አቀረበ :roll: :roll: :roll:

Re: በልግስናው አቻ የሌለው ሕወሓት 12 ነዳጅ የጫኑ ቦቴ ተሽከርካሪዎችን ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በብድር መልክ አቀረበ

Posted: 26 Aug 2022, 11:50
by Fiyameta
The UN that supplied the 12 fuel trucks to the TPLF terrorist group told the low IQ Tigray terrorists to present a fake loan agreement to make the scandal look like an "honest transaction between two honest parties." :lol: :lol: :mrgreen: :mrgreen:

QOQAH

Re: በልግስናው አቻ የሌለው ሕወሓት 12 ነዳጅ የጫኑ ቦቴ ተሽከርካሪዎችን ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በብድር መልክ አቀረበ

Posted: 26 Aug 2022, 13:52
by Digital Weyane
ካሁን ወዲህ ነዳጅ ስጡን ኡያሉ ለሚያስቸገሩን የ ዩ ኤን ሃላፊዎች <<ዱቤ ዛሬ የለም ነገ ይምጡ>> እንበላቸው። :roll: :roll: