Page 1 of 1

OUTRAGEOUS and DISGRACEFUL! What a shame!

Posted: 25 Aug 2022, 10:40
by temari
WFP chief demands the return of the stolen fuel from criminal TPLF.
@ER TPLF cadres: don't even try to justify this looting from the hungry with your absurd claim of lending fuel to WFP.
What a shame!

Re: OUTRAGEOUS and DISGRACEFUL! What a shame!

Posted: 25 Aug 2022, 11:24
by Right
It is all a drama. Whining. First of all this fuel has been sent to the TPLF deliberately by the UN.
PP and the PP cadres are acting like a fool. Instead of getting rid off the TPLF, they are fixated with the Amharas.
What a joke.

Re: OUTRAGEOUS and DISGRACEFUL! What a shame!

Posted: 25 Aug 2022, 11:40
by Ethoash
Right wrote:
25 Aug 2022, 11:24
It is all a drama. Whining. First of all this fuel has been sent to the TPLF deliberately by the UN.
PP and the PP cadres are acting like a fool. Instead of getting rid off the TPLF, they are fixated with the Amharas.
What a joke.
አቶ ግራና ቀኝ

አንተ አይደለህም ወይ አብይ ጦሩነቱን መጨረስ አለበት ብለህ እዋጃ ያወጣኸው ታድያ አብይ ኬት አምጥቶ ነው ቤንዚን ወታደሮቹን ወደ ስሜን የሚያመጣው ።
እንደሚታወቀው ሪክሻዎች ባለሶስት ጎማ ታክሲዎች ስባት ቀን ሙሉ ስልፍ ላይ አድረው ነው እስር ሊትር ቤንዚን የሚያገኙት ስለዚህ ቤንዙኑን ከደሀው ኢትዬዽያ ቀንሶ ነው ወታደር ልኮ ጦርነት የሚያካሄደው። ስለዚህ ትግሬዎቹ ከሚበሉት ቀንስው አገራቸውን ለመክላከል ቢያወሉት ምን አጥያት አለባቸው ፣ እራስን መከላከል መብት ስለሆነ ብዬ ነው ቤንዙሉን ግን ለጦርነት ሊጠቀሙበት ከክልላቸው ውጭ ቢሆን አዎ ትክክል አይደሉም ።

በዚህ ላይ ለምን መቶ ቦቲ መኪናዎች አይስርቁም አንተ ምን አገባህ ይህ የአንተ ብር አይደለም የተባበሩት መንግስታት ገንዘብ ነው። ያንተ ስራ ዝም ብሎ እርዳታው እንዲገባ ማረግ ነው። ትግሬዎቹ ውስዱ አልወስዱም ምንም አያገባህም እንቢ ካልክ ደግሞ ደህና ተደርጎ ይገባልሀል። ስለዚህ የኢትዬዽያ መንግስት ምንም ምርጫ የለውም ከፈለገ የተባበሩት መንግስታት ቤንዙሉን ይጠቅይ ከፈለገም ቤንዝል መላክ ያቁም የፈለገውን ያረግ ምንም አባይን የሚመለከተው የለም እሱ ማረግ ያለበት ፍቃድ መስጠት ብቻ ነው እርዳታው እንዲገባ የተረፈውን ቁጭ ብሎ ማየት ብቻ ነው። i know u dont understand what i am trying to say it is high level thinking it might be over your thought line

Re: OUTRAGEOUS and DISGRACEFUL! What a shame!

Posted: 25 Aug 2022, 18:15
by Sabur

Unless followed by appropriate measures against the TPLF mafia by WFP, UN, and other so called Humanitarian Organization, this is the same kind smoke screen they use to show (pretend) their impartiality on the war so that they continue supporting the Ethno-fascist Terrorist Group TPLF unabated behind the scene.

TPLF is their Surrogate Erand B!TCH for All their Dirty Jobs in the Horn of Africa.

Do not fall for this kind gimmick.

Re: OUTRAGEOUS and DISGRACEFUL! What a shame!

Posted: 25 Aug 2022, 20:14
by Weyane.is.dead
Truly disgraceful indeed but it's the norm for tplf hodlums.
temari wrote:
25 Aug 2022, 10:40
WFP chief demands the return of the stolen fuel from criminal TPLF.
@ER TPLF cadres: don't even try to justify this looting from the hungry with your absurd claim of lending fuel to WFP.
What a shame!

Re: OUTRAGEOUS and DISGRACEFUL! What a shame!

Posted: 25 Aug 2022, 20:30
by Selam/
Of course nobody understands your never-ending low-order voodoo logic.
Ethoash wrote:
25 Aug 2022, 11:40
Right wrote:
25 Aug 2022, 11:24
It is all a drama. Whining. First of all this fuel has been sent to the TPLF deliberately by the UN.
PP and the PP cadres are acting like a fool. Instead of getting rid off the TPLF, they are fixated with the Amharas.
What a joke.
አቶ ግራና ቀኝ

አንተ አይደለህም ወይ አብይ ጦሩነቱን መጨረስ አለበት ብለህ እዋጃ ያወጣኸው ታድያ አብይ ኬት አምጥቶ ነው ቤንዚን ወታደሮቹን ወደ ስሜን የሚያመጣው ።
እንደሚታወቀው ሪክሻዎች ባለሶስት ጎማ ታክሲዎች ስባት ቀን ሙሉ ስልፍ ላይ አድረው ነው እስር ሊትር ቤንዚን የሚያገኙት ስለዚህ ቤንዙኑን ከደሀው ኢትዬዽያ ቀንሶ ነው ወታደር ልኮ ጦርነት የሚያካሄደው። ስለዚህ ትግሬዎቹ ከሚበሉት ቀንስው አገራቸውን ለመክላከል ቢያወሉት ምን አጥያት አለባቸው ፣ እራስን መከላከል መብት ስለሆነ ብዬ ነው ቤንዙሉን ግን ለጦርነት ሊጠቀሙበት ከክልላቸው ውጭ ቢሆን አዎ ትክክል አይደሉም ።

በዚህ ላይ ለምን መቶ ቦቲ መኪናዎች አይስርቁም አንተ ምን አገባህ ይህ የአንተ ብር አይደለም የተባበሩት መንግስታት ገንዘብ ነው። ያንተ ስራ ዝም ብሎ እርዳታው እንዲገባ ማረግ ነው። ትግሬዎቹ ውስዱ አልወስዱም ምንም አያገባህም እንቢ ካልክ ደግሞ ደህና ተደርጎ ይገባልሀል። ስለዚህ የኢትዬዽያ መንግስት ምንም ምርጫ የለውም ከፈለገ የተባበሩት መንግስታት ቤንዙሉን ይጠቅይ ከፈለገም ቤንዝል መላክ ያቁም የፈለገውን ያረግ ምንም አባይን የሚመለከተው የለም እሱ ማረግ ያለበት ፍቃድ መስጠት ብቻ ነው እርዳታው እንዲገባ የተረፈውን ቁጭ ብሎ ማየት ብቻ ነው። i know u dont understand what i am trying to say it is high level thinking it might be over your thought line

Re: OUTRAGEOUS and DISGRACEFUL! What a shame!

Posted: 25 Aug 2022, 21:10
by Sam Ebalalehu
አገራቸውን ለመከላከል ነዳጅ መስረቅ ምን ስህተት አለው አለ Ethoash. በመጀመሪያ ትግራይ አገር አይደለችም። ሁለተኛ የኢትዮጵያ መንግሥት ኢትዮጵያን ለመውጋት TPLF የሚጠቀምበት ነዳጅ ወደፊት ትግራይ እንዳይደርስ የማድረግ ብቃቱ አለው። ያን ግምት ውስጥ መክተት ብልህነት ነው።
በልመና ጦርነት አካሄዳለሁ ከተባለ የልመናው ውጤት የሚጓዝበትን ብቸኛ መንገድ ማን እንደሚቆጣጠር ማወቅ ክፋት የለውም።

Re: OUTRAGEOUS and DISGRACEFUL! What a shame!

Posted: 26 Aug 2022, 14:46
by Ethoash
Sam Ebalalehu wrote:
25 Aug 2022, 21:10
አገራቸውን ለመከላከል ነዳጅ መስረቅ ምን ስህተት አለው አለ Ethoash. በመጀመሪያ ትግራይ አገር አይደለችም። ሁለተኛ የኢትዮጵያ መንግሥት ኢትዮጵያን ለመውጋት TPLF የሚጠቀምበት ነዳጅ ወደፊት ትግራይ እንዳይደርስ የማድረግ ብቃቱ አለው። ያን ግምት ውስጥ መክተት ብልህነት ነው።
በልመና ጦርነት አካሄዳለሁ ከተባለ የልመናው ውጤት የሚጓዝበትን ብቸኛ መንገድ ማን እንደሚቆጣጠር ማወቅ ክፋት የለውም።
ምወድህና ለማፈቅርህ በጣሙን ለማከብርህ አቶ እባብ እባላለሁ፣

የመንጌ ልጅ አብይ እኮ ጦርነቱን ጀምሮዋል ስለዚህ የሞትና የመኖር ጥያቄ ነው። እንጂ በትግሬዎቹ እንደታዘዘው መብራቱን፣ ስልኩን፣ ውሃውን፣ ባንኩን ቢለቅ ምን ይሆን ነበር ከስላም በስተቀር እሱ ግን እንቢ ብሎ ስምንት ወር በሙሉ ትግሬዎችን አስርቦዋል። መድህኒት ከሌለ ቀስ ብሎ መሞት ወይ እየተዋጋህ መሞት ምርጫ ውስጥ ከተታቸው እንግዲህ ቁጭ ብለን የሚያሽንፈውን እናያለን። አንድ ነገር ላስታውሰህ አንዴ ዘይት ጠፋ ተብሎ አዲስ አበባው ውስጥ እንዴት እንደሆናቹሁ አስቡት ትግሬዎች መንገድ የተዘጋባቸው አራቱን የአብይ ዘመን በሙሉ ነው ፋኖዎች የትግሬዎችን በግ ይዘርፉ ነበር ቪድዬው አለ ለጥፍ እንዳትለኝ አንተ ኤርትራዊ አማርኛ ካልከባህ አብይ ተባይ እኮ ነው አንድ የነዳጅ ቦቴ ወድ አዲስ አበባ ከጅቢቲ በቀጥታ መምጣት ሲኖርበት ወድ ሱማሌ በኮንትሮባንድ ቤንዚናችንን ለመሽጥ ሲሄድ ከተገኘ ፣ ቦቴውን ከነነዳጁ ወረስ ብሎ ሕግ ያወጣ ቀጣፊ መንግስት ነው ። ታድያ አብይ ጦር ሲልክ ትግሬዎቹ አይ የፈረንጅ ነዳጅ ነው ብለው ይሙቱ እንዴ ነጮቹ እኮ በስላም ተዘዋወረው እርዳታ ለማዳረስ ስላም ይፈልጋሉ ስላሙን የሚስጡት ደግሞ ወርቃማዎቹ ናቸው ፣ እንግዲህ ወደፊት የሚታይ ነው አትቾክል። አብይ ቤንዚን እጥረት እያለ ኬት አምጥቶ ነው የወታደሩን ቦቴ የሞላው ። እስቲ ይህንን አስረዳኝ