Page 1 of 3
በዚህ የትግሬ ጦርነት ተሸናፊው የኦሮሞ ብልጽግና ነው
Posted: 25 Aug 2022, 03:07
by Horus
በዚህ በተሰለቸው የትህነግና ብልጽግና ጦርነት ትልቁን ኪሳራ የሚደርስበት የኦሮሞ ብልጽግና ነው፣ ቀጥሎ የትግሪ ሕዝብ ነው፣ ተጠቃሚ አማራና አፋር ናቸው! ለምን?
ወያኔ በፍጹም ድርድርና ሰላም አይፈልግም፣ አላማውም ፕላኑም አይደለም ። ወያኔ በፍጹም የብልጽግና ፓርቲ መሆን አይፈልግም ፣ ከአቢይ ኦሮሞች ጋር በጭራሽ አብሮ መቀመጥ አይፈልግም ።
ለትግሬዎች አሁን ካቢይ ጋር መደመር ማለት ቀስበቀስ በሰላም መሞት ማለት ነው ። ያዲያሳ?
የትህነግ አላማ ወይም አዲስ አበባን መልሶ ይዞ ኦሮሞን ከስልጣን ማባረር ወይም ያን ማድረግ ካልቻለ ትግሬን ገንጥሎ ነጻ የትግሬ አገር ማቋቋም ነው ። ይህ ነው የትህነግ ፕላን።
ታዲያ የዚህ አዲስ ጦረነት አላማ ምንድን ነው?
ትህነግ አሁን የሚዋጋው የአቢይን ጦር በውጊያ ለማሸነፍ አይደለም፣ በፖለቲካ ለማሸነፍ ነው ። በዚህ እስትራተጂ ትህነግ ያሸንፋል። እንዴትና ለምን?
የብልጽኛ ተረኛ ኦሮሞ ሁለት የሰማይ ስባሪ የሚያክሉ ድክመቶችና ስህተቶች አሉባቸው ።
አንደኛ መውደቂያ ስህተታቸው ትህነግ የጋገረውን ናዕት ያልቦካ ቂጣን እንደ ማፈራረስ ፈንታ በትግሬ ሕገመንግስትና በትግሬ የዘር ፖልቲካ ትግሬን ለማሸነፍ ማለማቸው ቁጥር አንድ ያቢይ አላዋቂነት ወይም የጎሳ እውርነት ነው ። የዛሬ 4 አመት ይህን ትግሬ ወለድ ሲስተም ፍርሶ ቢሆን ዛሬ ትህነግ ሽታው አይኖርም ነበር ።
ሁለተኛው የአቢይ ተረኛ ኦሮሞች ስህተትና ድክመት ይህን ጦርነት የሚዋጉት መላ ኢትዮጵያ የብልጽግና ፓርቲ የኦሮሞ ተረኛ ፖለቲካ አላማ ማስፈጸሚያ መሳሪያ መሆኑ ባወቀበት፣ መንግስት የህዝብ እምነት ባጣበትና የኦሮሞ ባለግዜዎች በኢትዮጵያ መፍረስ እያስፈራሩ አዲስ የጎሳ አምባገነነት እያቋቋሙ ባለበት ወቅት መሆኑ ነው።
ስለዚህ በመሰረቱ ይህ ጦርነት የትህነግና የብልጽግና ፓርቲ የስልጣን ጦርነት ነው
ስለሆነም አቢይ አህመድ በጦር ገብቶ መላ ትግሬን በኮማንድ ፖስትና በወታደራዊ አገዛዝ መያዝ እስካልቻለ ድረስ አቢይ በትግሬ ላይ የመወሰን አቅም አይኖረውም ።
ስለዚህ የትህነግ ቁልፍ አላማ ትግሬ ውስጥ ተሸንፎ ከትግሬ አለመባረር ወይም አለመታሰር ብቻ ነው።
ስለዚህ የትግሬ ጦርነት ዛሬ ፈንድቶ ከወር በኋላ የሚቆም ሳይሆን ቀጣይ (ፐርማነንት) ጦርነት ነው ። አንዳንድ ጂሎች ግዜ የአቢይ ጓደኛ ነው ይላሉ! በፍጹም! የዚህ ሰበብ ምንድን ነው?
ትግሬ ከዳር እስከ ዳር ረሃብ ይሆናል ። ከፍተኛ አለም አቀፍ እሮሮ ባቢይ መንግስት ላይ ይነሳል። ይህ አቢይ አህመድን የሚጠብቀው የዲፕሎማሲ ሽንፈት ነው ።
ይህን ትግሬ አቀፍ ሰፊና አስከፊ ረሃብ ትህነግ በጣም ይፈልገዋል! ለምን በሉ?
የአቢይ አህመድ የኢትዮጵያ መንግስት የትግሬን ሕዝብ ችግር በፍጹም መፍታት ስላልቻለና ስለማይችል የትግሬን ሕዝብ ህልውና ለማረጋገጥ ትግሬ ነጻ አገር መሆን አለበት የሚለው የትግሬ ሰው ማጆሪቲ ይሆናል ። ይህን መሰል የህዝብ ፍላጎት ደሞ እነግብጽ፣ እነአሜሪካ፣ እነአውሮፓ በእጅጉ የሚወዱት ጉዳይ ይሆናል ።
ማለትም ትህነግ የፖለቲካውን ጨዋታ ያሸንፋል ፤ አቢይ ልክ እንደ መንግስቱ ሃይለማሪያም ብቁ መሪ ባለመሆኑ ኢትዮጵያም ትናወጣለች አቢይም ወይ በኩዴታ ወይም በህዝብ አመጽ ከስልጣን ይወገዳል!
ይህ ነው የትግሬ ጦርነት ትርጉም!
የአቢይ አህመድ ኦሮሞ ተረኞች ለምን ለዚህ በቁ ብሎ ታሪክ ጸሃፊ ሲጠይቅ! መልሱ ትግሬ ለራሱ በሰራው ሰርዓት ላይ ቆመው እንደ ትግሬ የአንድ ጎሳ አምባገነን ሃይል ለመሆን ስለተመኙ ነው ብሎ ታሪክ ይደመድመዋል!!!
ዛሬ እይሆነ ያለው ለብልጽግና ካድሬዎች እንጂ የፖለቲካ ሃሁ ለሚገባው ወገኔ መጪው ነገር ሁሉ ግልጽ ነው ።
አማራና አፋር የጦረነቱ ተጠቃሚ ናቸው ብያለሁ! ለምን? የሁለቱም ሕዝቦች ደህንነት የሚጠበቀው አዲሳባ በከተመ ያንድ ጎሳ መንግስት ሳይሆን በራሳቸው ሕዝብና ሃይል ብቻ እንደ ሆነ ግዙፍ ትምህርት ስለሚያገኙበት ነው።
ሆረስ ነኝ፣ አይናማው ጭልፊት!
Re: በዚህ የትግሬ ጦርነት ተሸናፊው የኦሮሞ ብልጽግና ነው
Posted: 25 Aug 2022, 03:33
by Tiago
እናቱ ንጉሥ ትሆናለህ ያለችው ፈላስፋም መሆን ያማረው አብይ አሕመድ ሰለ ጅልና ጅላንፎ
ሲተረተር ስለራሱ ማወቅ ስለተሳነው ነው
We will find out ጅልና ጅላንፎ in PP and Abiy ahmed
Re: በዚህ የትግሬ ጦርነት ተሸናፊው የኦሮሞ ብልጽግና ነው
Posted: 25 Aug 2022, 03:48
by Horus
ለምሳሌ ከኢዜአ እና የፒፒ ዋልታ ሌላ ዘው ዘው የሚሉት ፒፒ አፍቃሪ ደሬ ቲዩብ መሰሎች ወያኔ ነዳጅ መዝረፉን ተመድ አወገዘ ምናምን እያሉ ያስተጋባሉ! ወያኔ ያን ያክል ነዳጅ፣ ስንዴ ሲዘርፍኮ ተመድ የሆነ መግለጫ እንደሚያወጣ ራሳቸው ወያኔዎች ቀድመው ያቁታል ! አሁን ማነው ጂል ? ያበሻ ፒፒ አሽቃባጮች ናቸው።
የተመድና ያለም ምግብ ፕሮግራም የፖቨርቲ ኢንዱስትሪ እንደ ሆነና ምንም ፋይዳ እንደ ማይፈይድ እነቴድሮስ አዳኖም የተካኑበት ነገር ነው። ትህነግ ስለነዚህ የርዳታን ፖቨርቲ ኢንዲስትሪ ተቀጣሪዎች ባዶ መግለጫ ሳንቲም ግድ የለውም ። አይደለም ተመድን መዝረፍ 1 ሚሊዮን ትግሬ ቢሞት ለትህነግ ምኑም አይደል፣ ለአላማ የሚከፈል መስዋዕትነት ነው ተብሎ ይዘጋል! ለዚህ እስከ መጨረሻው የሚሆነው ይህ ነው ። የርዳታው ኢንዱስትሪ ከበርቴ ስንዴ መላኩን ይቀጥላል። ትህነግ መዝረፉን ይቀጥላል።
Re: በዚህ የትግሬ ጦርነት ተሸናፊው የኦሮሞ ብልጽግና ነው
Posted: 25 Aug 2022, 03:58
by Tadiyalehu
Horus
I understand your frustration. ግን ይኼን ትንታኔ አይሉት ሟርት ገለባ የሆነ አነጋገር ... እኔ አንተን ብሆን እዚህ አልናገርም ነበር። ገለባ የሆነ ትንታኔ አቅርበህ ገለባ ሆንክ። ባንዳነት ይኸው ነው። የግል ጥቅም ከሀገር የምታስበልጥ ባንዳ መሆንህን አረጋግጠሃል።
እቺን አሁን የተናገርካትን አትርሣ ... ነገ ታፍርበታለህ!
Horus wrote: ↑25 Aug 2022, 03:07
በዚህ በተሰለቸው የትህነግና ብልጽግና ጦርነት ትልቁን ኪሳራ የሚደርስበት የኦሮሞ ብልጽግና ነው፣ ቀጥሎ የትግሪ ሕዝብ ነው፣ ተጠቃሚ አማራና አፋር ናቸው! ለምን?
ወያኔ በፍጹም ድርድርና ሰላም አይፈልግም፣ አላማውም ፕላኑም አይደለም ። ወያኔ በፍጹም የብልጽግና ፓርቲ መሆን አይፈልግም ፣ ከአቢይ ኦሮሞች ጋር በጭራሽ አብሮ መቀመጥ አይፈልግም ።
ለትግሬዎች አሁን ካቢይ ጋር መደመር ማለት ቀስበቀስ በሰላም መሞት ማለት ነው ። ያዲያሳ?
የትህነግ አላማ ወይም አዲስ አበባን መልሶ ይዞ ኦሮሞን ከስልጣን ማባረር ወይም ያን ማድረግ ካልቻለ ትግሬን ገንጥሎ ነጻ የትግሬ አገር ማቋቋም ነው ። ይህ ነው የትህነግ ፕላን።
ታዲያ የዚህ አዲስ ጦረነት አላማ ምንድን ነው?
ትህነግ አሁን የሚዋጋው የአቢይን ጦር በውጊያ ለማሸነፍ አይደለም፣ በፖለቲካ ለማሸነፍ ነው ። በዚህ እስትራተጂ ትህነግ ያሸንፋል። እንዴትና ለምን?
የብልጽኛ ተረኛ ኦሮሞ ሁለት የሰማይ ስባሪ የሚያክሉ ድክመቶችና ስህተቶች አሉባቸው ።
አንደኛ መውደቂያ ስህተታቸው ትህነግ የጋገረውን ናዕት ያልቦካ ቂጣን እንደ ማፈራረስ ፈንታ በትግሬ ሕገመንግስትና በትግሬ የዘር ፖልቲካ ትግሬን ለማሸነፍ ማለማቸው ቁጥር አንድ ያቢይ አላዋቂነት ወይም የጎሳ እውርነት ነው ። የዛሬ 4 አመት ይህን ትግሬ ወለድ ሲስተም ፍርሶ ቢሆን ዛሬ ትህነግ ሽታው አይኖርም ነበር ።
ሁለተኛው የአቢይ ተረኛ ኦሮሞች ስህተትና ድክመት ይህን ጦርነት የሚዋጉት መላ ኢትዮጵያ የብልጽግና ፓርቲ የኦሮሞ ተረኛ ፖለቲካ አላማ ማስፈጸሚያ መሳሪያ መሆኑ ባወቀበት፣ መንግስት የህዝብ እምነት ባጣበትና የኦሮሞ ባለግዜዎች በኢትዮጵያ መፍረስ እያስፈራሩ አዲስ የጎሳ አምባገነነት እያቋቋሙ ባለበት ወቅት መሆኑ ነው።
ስለዚህ በመሰረቱ ይህ ጦርነት የትህነግና የብልጽግና ፓርቲ የስልጣን ጦርነት ነው
ስለሆነም አቢይ አህመድ በጦር ገብቶ መላ ትግሬን በኮማንድ ፖስትና በወታደራዊ አገዛዝ መያዝ እስካልቻለ ድረስ አቢይ በትግሬ ላይ የመወሰን አቅም አይኖረውም ።
ስለዚህ የትህነግ ቁልፍ አላማ ትግሬ ውስጥ ተሸንፎ ከትግሬ አለመባረር ወይም አለመታሰር ብቻ ነው።
ስለዚህ የትግሬ ጦርነት ዛሬ ፈንድቶ ከወር በኋላ የሚቆም ሳይሆን ቀጣይ (ፐርማነንት) ጦርነት ነው ። አንዳንድ ጂሎች ግዜ የአቢይ ጓደኛ ነው ይላሉ! በፍጹም! የዚህ ሰበብ ምንድን ነው?
ትግሬ ከዳር እስከ ዳር ረሃብ ይሆናል ። ከፍተኛ አለም አቀፍ እሮሮ ባቢይ መንግስት ላይ ይነሳል። ይህ አቢይ አህመድን የሚጠብቀው የዲፕሎማሲ ሽንፈት ነው ።
ይህን ትግሬ አቀፍ ሰፊና አስከፊ ረሃብ ትህነግ በጣም ይፈልገዋል! ለምን በሉ?
የአቢይ አህመድ የኢትዮጵያ መንግስት የትግሬን ሕዝብ ችግር በፍጹም መፍታት ስላልቻለና ስለማይችል የትግሬን ሕዝብ ህልውና ለማረጋገጥ ትግሬ ነጻ አገር መሆን አለበት የሚለው የትግሬ ሰው ማጆሪቲ ይሆናል ። ይህን መሰል የህዝብ ፍላጎት ደሞ እነግብጽ፣ እነአሜሪካ፣ እነአውሮፓ በእጅጉ የሚወዱት ጉዳይ ይሆናል ።
ማለትም ትህነግ የፖለቲካውን ጨዋታ ያሸንፋል ፤ አቢይ ልክ እንደ መንግስቱ ሃይለማሪያም ብቁ መሪ ባለመሆኑ ኢትዮጵያም ትናወጣለች አቢይም ወይ በኩዴታ ወይም በህዝብ አመጽ ከስልጣን ይወገዳል!
ይህ ነው የትግሬ ጦርነት ትርጉም!
የአቢይ አህመድ ኦሮሞ ተረኞች ለምን ለዚህ በቁ ብሎ ታሪክ ጸሃፊ ሲጠይቅ! መልሱ ትግሬ ለራሱ በሰራው ሰርዓት ላይ ቆመው እንደ ትግሬ የአንድ ጎሳ አምባገነን ሃይል ለመሆን ስለተመኙ ነው ብሎ ታሪክ ይደመድመዋል!!!
ዛሬ እይሆነ ያለው ለብልጽግና ካድሬዎች እንጂ የፖለቲካ ሃሁ ለሚገባው ወገኔ መጪው ነገር ሁሉ ግልጽ ነው ።
አማራና ኦሮሞ የጦረነቱ ተጠቃሚ ናቸው ብያለሁ! ለምን? ሁለቱም ሕዝቦች ደህንነት የሚጠበቀው አዲሳባ በከተመ ያንድ ጎሳ መንግስት ሳይሆን በራሳቸው ሕዝብና ሃይል ብቻ እንደ ሆነ ግዙፍ ትምህርት ስለሚያገኙበት ነው።
ሆረስ ነኝ፣ አይናማው ጭልፊት!
Re: በዚህ የትግሬ ጦርነት ተሸናፊው የኦሮሞ ብልጽግና ነው
Posted: 25 Aug 2022, 05:28
by ethioscience
Well said Horus - on spot!!
Saddly delusional Agames are unwilling to learn from their learnt past mistakes!!!

Posted: 25 Aug 2022, 06:20
by Selam/
You’re talking nonsense. No one will benefit from the war specially when it occurs on your land. Aren’t you echoing TPLF’s propaganda?
Horus wrote: ↑25 Aug 2022, 03:07
በዚህ በተሰለቸው የትህነግና ብልጽግና ጦርነት ትልቁን ኪሳራ የሚደርስበት የኦሮሞ ብልጽግና ነው፣ ቀጥሎ የትግሪ ሕዝብ ነው፣ ተጠቃሚ አማራና አፋር ናቸው!
Re: በዚህ የትግሬ ጦርነት ተሸናፊው የኦሮሞ ብልጽግና ነው
Posted: 25 Aug 2022, 07:14
by Right
Yap. Horror nailed it. The advise given to the PM from day one was that dismantle the TPLF constitution and the entire political structure and join the world with a new political structure based on individual freedom of rights.
95% of the population then supported Abiye based on what he blabbered in the assumption he will do just that.
The guy is sick. We figured him out when others called him Ataturk and MINILYK. 3 wars under 2 years with a rag tag shiftas. 100 mil vs 3 mil - and he can defeat them as he is busy crowning a field Marshall. What a shame.
Abiye must go. And he will be forced out. The worst leader in the history of Ethiopia.
Re: በዚህ የትግሬ ጦርነት ተሸናፊው የኦሮሞ ብልጽግና ነው
Posted: 25 Aug 2022, 08:46
by TGAA
JELANFO mogassa crowd collectively think they going to be the beneficiary of weyanne tribal looting system without being affected by internal contradictory nature of the system that brought down weyanne to its knees. As the creator of the tribal system weyannes going outplay the jelanfos Oromo mogasaist. The mogassaist Oromos calculus has been degrade weyannes ,weaken Amharas,fracture southern nationalities to irrelevance then become the true inheritors of weyanne system .Jelanfoss in down spiral.
The definition of insanity is doing the same thing over and over again and expecting a different result.
Re: በዚህ የትግሬ ጦርነት ተሸናፊው የኦሮሞ ብልጽግና ነው
Posted: 25 Aug 2022, 09:55
by Union
Horus said it like it is!
Wahabi abiy can't truly defeat tplf. Even if he makes it to mekele, he will be exausted trying to maintain the tigray people who will need a lot of help already while they are throwing 'berbere' to the eyes of his soldiers again. He will be begging Amara and Afar again. It is said that they are asking the warrior general Tefera Mamo to return.

Fano will end up having more guns and be more organized.
Re: በዚህ የትግሬ ጦርነት ተሸናፊው የኦሮሞ ብልጽግና ነው
Posted: 25 Aug 2022, 11:50
by DefendTheTruth
Horus wrote: ↑25 Aug 2022, 03:07
በዚህ በተሰለቸው የትህነግና ብልጽግና ጦርነት ትልቁን ኪሳራ የሚደርስበት የኦሮሞ ብልጽግና ነው፣ ቀጥሎ የትግሪ ሕዝብ ነው፣ ተጠቃሚ አማራና አፋር ናቸው! ለምን?
ወያኔ በፍጹም ድርድርና ሰላም አይፈልግም፣ አላማውም ፕላኑም አይደለም ። ወያኔ በፍጹም የብልጽግና ፓርቲ መሆን አይፈልግም ፣ ከአቢይ ኦሮሞች ጋር በጭራሽ አብሮ መቀመጥ አይፈልግም ።
ለትግሬዎች አሁን ካቢይ ጋር መደመር ማለት ቀስበቀስ በሰላም መሞት ማለት ነው ። ያዲያሳ?
የትህነግ አላማ ወይም አዲስ አበባን መልሶ ይዞ ኦሮሞን ከስልጣን ማባረር ወይም ያን ማድረግ ካልቻለ ትግሬን ገንጥሎ ነጻ የትግሬ አገር ማቋቋም ነው ። ይህ ነው የትህነግ ፕላን።
ታዲያ የዚህ አዲስ ጦረነት አላማ ምንድን ነው?
ትህነግ አሁን የሚዋጋው የአቢይን ጦር በውጊያ ለማሸነፍ አይደለም፣ በፖለቲካ ለማሸነፍ ነው ። በዚህ እስትራተጂ ትህነግ ያሸንፋል። እንዴትና ለምን?
የብልጽኛ ተረኛ ኦሮሞ ሁለት የሰማይ ስባሪ የሚያክሉ ድክመቶችና ስህተቶች አሉባቸው ።
አንደኛ መውደቂያ ስህተታቸው ትህነግ የጋገረውን ናዕት ያልቦካ ቂጣን እንደ ማፈራረስ ፈንታ በትግሬ ሕገመንግስትና በትግሬ የዘር ፖልቲካ ትግሬን ለማሸነፍ ማለማቸው ቁጥር አንድ ያቢይ አላዋቂነት ወይም የጎሳ እውርነት ነው ። የዛሬ 4 አመት ይህን ትግሬ ወለድ ሲስተም ፍርሶ ቢሆን ዛሬ ትህነግ ሽታው አይኖርም ነበር ።
ሁለተኛው የአቢይ ተረኛ ኦሮሞች ስህተትና ድክመት ይህን ጦርነት የሚዋጉት መላ ኢትዮጵያ የብልጽግና ፓርቲ የኦሮሞ ተረኛ ፖለቲካ አላማ ማስፈጸሚያ መሳሪያ መሆኑ ባወቀበት፣ መንግስት የህዝብ እምነት ባጣበትና የኦሮሞ ባለግዜዎች በኢትዮጵያ መፍረስ እያስፈራሩ አዲስ የጎሳ አምባገነነት እያቋቋሙ ባለበት ወቅት መሆኑ ነው።
ስለዚህ በመሰረቱ ይህ ጦርነት የትህነግና የብልጽግና ፓርቲ የስልጣን ጦርነት ነው
ስለሆነም አቢይ አህመድ በጦር ገብቶ መላ ትግሬን በኮማንድ ፖስትና በወታደራዊ አገዛዝ መያዝ እስካልቻለ ድረስ አቢይ በትግሬ ላይ የመወሰን አቅም አይኖረውም ።
ስለዚህ የትህነግ ቁልፍ አላማ ትግሬ ውስጥ ተሸንፎ ከትግሬ አለመባረር ወይም አለመታሰር ብቻ ነው።
ስለዚህ የትግሬ ጦርነት ዛሬ ፈንድቶ ከወር በኋላ የሚቆም ሳይሆን ቀጣይ (ፐርማነንት) ጦርነት ነው ። አንዳንድ ጂሎች ግዜ የአቢይ ጓደኛ ነው ይላሉ! በፍጹም! የዚህ ሰበብ ምንድን ነው?
ትግሬ ከዳር እስከ ዳር ረሃብ ይሆናል ። ከፍተኛ አለም አቀፍ እሮሮ ባቢይ መንግስት ላይ ይነሳል። ይህ አቢይ አህመድን የሚጠብቀው የዲፕሎማሲ ሽንፈት ነው ።
ይህን ትግሬ አቀፍ ሰፊና አስከፊ ረሃብ ትህነግ በጣም ይፈልገዋል! ለምን በሉ?
የአቢይ አህመድ የኢትዮጵያ መንግስት የትግሬን ሕዝብ ችግር በፍጹም መፍታት ስላልቻለና ስለማይችል የትግሬን ሕዝብ ህልውና ለማረጋገጥ ትግሬ ነጻ አገር መሆን አለበት የሚለው የትግሬ ሰው ማጆሪቲ ይሆናል ። ይህን መሰል የህዝብ ፍላጎት ደሞ እነግብጽ፣ እነአሜሪካ፣ እነአውሮፓ በእጅጉ የሚወዱት ጉዳይ ይሆናል ።
ማለትም ትህነግ የፖለቲካውን ጨዋታ ያሸንፋል ፤ አቢይ ልክ እንደ መንግስቱ ሃይለማሪያም ብቁ መሪ ባለመሆኑ ኢትዮጵያም ትናወጣለች አቢይም ወይ በኩዴታ ወይም በህዝብ አመጽ ከስልጣን ይወገዳል!
ይህ ነው የትግሬ ጦርነት ትርጉም!
የአቢይ አህመድ ኦሮሞ ተረኞች ለምን ለዚህ በቁ ብሎ ታሪክ ጸሃፊ ሲጠይቅ! መልሱ ትግሬ ለራሱ በሰራው ሰርዓት ላይ ቆመው እንደ ትግሬ የአንድ ጎሳ አምባገነን ሃይል ለመሆን ስለተመኙ ነው ብሎ ታሪክ ይደመድመዋል!!!
ዛሬ እይሆነ ያለው ለብልጽግና ካድሬዎች እንጂ የፖለቲካ ሃሁ ለሚገባው ወገኔ መጪው ነገር ሁሉ ግልጽ ነው ።
አማራና ኦሮሞ የጦረነቱ ተጠቃሚ ናቸው ብያለሁ! ለምን? ሁለቱም ሕዝቦች ደህንነት የሚጠበቀው አዲሳባ በከተመ ያንድ ጎሳ መንግስት ሳይሆን በራሳቸው ሕዝብና ሃይል ብቻ እንደ ሆነ ግዙፍ ትምህርት ስለሚያገኙበት ነው።
ሆረስ ነኝ፣ አይናማው ጭልፊት!
Horus,
how much time did you spend attending a political science class in the whole of your life?
Do you mind sharing here?
Re: በዚህ የትግሬ ጦርነት ተሸናፊው የኦሮሞ ብልጽግና ነው
Posted: 25 Aug 2022, 12:01
by Abere
ለእኔ
1ኛ) ወያኔ በኢትዮጵያ ህዝብ ዘንድ ሙሉ በሙሉ ማንነቱ የተገለጸ ነው። ማንም ህሌና ያለው ሰው ( ከትግሬ በስተቀር) ወያኔን በኢትዮጵያ ምድር በፍጹም ማየት አይፈልግም። ወያኔዎችም ይህን 100% ያውቃሉ። ታድያ ለምን ይዋጋሉ? ውግዝ ከመዐርዮስ በመሆናቸው የሸተተ ምስለ በድን አካል ስለሆኑ መገንጠል ብቸኛ አማራጫቸው ነው። ይህን ለማድረግ የሚችሉትን መሬት ሁሉ ከአማራ ለመስረቅ የሞት ሽረት ትግል ያደርጋሉ። ምዕራባዊያን ደግሞ ይህ ቢሆን ደስታ እና ዕልልታቸው ወሰን የለውም - በ1 ሰአት ውስጥ እውቅና ይሰጧቸዋል - ምንም እንኳን እኛ ባናውቅላቸውም። ይህን ማድረግ ወያኔዎች ይችላሉዎይ ለሚለው? ስንዝር የአማራን መሬት መውሰድ አይችሉም። አማራ ከባለፈው ጦርነት በከፊልም ቢሆን ድል ተቀዳጅቷል - ትግሬ ወያኔን ከሁመራ ወልቃይት ሙልጭ አድርግ ነጻ እውጥቷል። ይህ ቀላል ድል አይደለም። ወያኔ አማራን አንገት ለማስደፋት (የሚያስፈራት ግዙፍ ሀይልም ስለሆነ) ከሰማይ በታች ያላደርገችው የለም በ27 አመታት - ሚሳያል ተክላ አስወነጨፈች- 85% የመከላከያ ሃይል ሚጢጢ ከሆነች ትግራይ ክፍለ ሀገር ዘርፋ አከማቸች - ይህን ሁሉ ዱላ የሰበሰበችው ለአማራ ነበር። ግን እግዜር ዝናሯን አስጨርሶ እያስፈታት ነው።
2ኛ) ሳል ይዞ ስርቆት ቂም ይዞ ጸሎት የሆነው ጉዳይ የዐብይ አህመድ እና የመከላካያ ሰራዊት ሁኔታ ነው። አሁን በኦነግ -ኦህደድ የሚመራው መንግስት ሲመቸው ምስለ ወያኔ ሳይመቸው ኢትዮጵያዊ እየሆነ ህዝብ እርሱን ለመደገፍ ግራ ያጋባ ነው። ብዙዎቹ የወያኔ ቅምጥ ጋለሞታ ፓለቲከኞች ናቸው - ሚስጥር ይሸጣሉ የዜግነት ዐርበኝነት ስራ ሳይሆን ሻጥር ሲቸበችቡ ታይተዋል- በተራ ወታደር እና ሚሊሻም እርምጃ ተወስዶባቸዋል። ይህን ድክመት እጅግ ደካማዋ ወያኔ ተጠቅማበት ይኸው አሁን በህይወት አለሁ እያለችን ነው። የዐደባባይ ሚስጥር ስለሆነ - ብዙ እሰጥ አገባ የሚከት ጉዳይ አይደለም። አሁን መንግስት ነኝ የሚለው ቡድን ቢያንስ ባለፈው ጦርነት ስህተት ፈጽሟል። ለምን ቆቦ ላይ ቆመ? እነ ማን እንድቆም አደረጉት? ከዚያስ በኋላ ለምን ህይወታቸውን ሳያወላዱ መስዋዕት ካደረጉት ፋኖዎች ጋር አተካራ ገባ? አይከብድም ወይ የሸዋ ሮቢቱን እሸቴ ሞገስ መክዳት? ለምን በመንግስት መዋቅር የተደገፈ አማራን ከወለጋ ማባረር ተፈጸመ? የሚሉት ጉዳዮች ህዝብ እና መንግስትን ሆድ እና ጀርባ የሚያደርጉ ጉዳዮች ናቸው - የአዲስ አበባን እና የደቡብ ክልልን ሁኔታ ሳናወሳ።
ከዚህ አንጻር መንግስትነኝ ባዩ አካል የህዝብን ልብ ትርታ በምን መልኩ ያዳምጣል እራሱስ የአርምሞ ጊዜ ከህዝብ ያገኛልወይ? ግልጽነት እጅግ ጠቃሚ ነው። ህገ-መንግስት ላስከብር ነኝ አይሰራም። ምክንያቱም ህገ-መንግስት ተብየው የመግደያ ህግ ነው - ሲገድል ነው የኖረው። ከዚህ በታች ኢትዮጵያ ዝቅ ልትል አትችልም። መንግስት በግልጽ ለህዝብ መግለጽ ያለበት፡ 1) ህገ-መግስት እንደሚቀየር 2ኛ) የጎሳ ክልል እንደሚቀየር 3ኛ) የጎሳ ፓለቲካ በህግ እንደሚታገድ አሁን እራሱን የታሪክ አጋጣሚ የአገር ልዑካዊነት ፤ የህዝብ እና የግዛት አንድነት የማስጠበቅ ሃላፊነት ያለበት መሆኑ በመረዳት ህዝብ እንድረዳው ማድረግ - እራሱን እንደ ጊዜያዊ መሪ መቁጠር አለበት። ይህ ካልሆነ አስቸጋሪ ይመስለኛል።ኢት
3ኛ) የኢትዮጵያ ህዝብ ( በተለይ አማራው - የገፈቱ ቅድሚያ ቀማሽ ስለሆነ) የትር ኢቱ ተመልካች መሆን የለበትም። የእራሱ ዕድል በእራሱ እጅ እንጅ ወያኔ ወይም ኦነግ ካርታውን እንድጫወትለት መፍቀድ ጅልነት ነው። እግሩን ጅብ እየቆረጠመው ዝም በሉ እኔ ነው የሚበላው እናተን አይነካም አይነት ተረት። ስለዚህ በብስጭት ብቻ ውርድ ከእራሴ ማለት ነገ ወያኔ እራስህ ላይ ትጨፍርብህ አለች። የትግሬ ወያኔዎች በምድር ላይ ያሉ እርኩሳን ናቸው። ኦነጎች ከእነርሱ ነው የተማሩት - የግድ ተወስውሰው። እኔ በገንዘብ ውርርድ ብገባ ኦነጎችን ኢትዮጵያዊ ስሜት እንድኖራቸው ማድረግ ይቀለኛል ወያኔ ኢትዮጵያዊ ከማድረግ። Thus, this time around Amhara has to play the game smart. When Amhara plays it right, Ethiopia will win.
Re: በዚህ የትግሬ ጦርነት ተሸናፊው የኦሮሞ ብልጽግና ነው
Posted: 25 Aug 2022, 12:15
by Horus
Selam/ wrote: ↑25 Aug 2022, 06:20
You’re talking nonsense. No one will benefit from the war specially when it occurs on your land. Aren’t you echoing TPLF’s propaganda?
Horus wrote: ↑25 Aug 2022, 03:07
በዚህ በተሰለቸው የትህነግና ብልጽግና ጦርነት ትልቁን ኪሳራ የሚደርስበት የኦሮሞ ብልጽግና ነው፣ ቀጥሎ የትግሪ ሕዝብ ነው፣ ተጠቃሚ አማራና አፋር ናቸው!
Selam,
አማራና አፋር ከጦርነቱ ሃብትና ዝና ያተርፉበታል አላልኩም። ያልኩትን አንብበው? እራሳቸው በራሳቸው ለመከላከል ትምህርትና ልምድ ያገኙበታል ነው ያልኩት! እየሆም ያለው ይህ ነው ። የዛሬ አመት የትግሬ መንጋ ጨርቅ በጨርቅ ወረራ ዛሬ አማራ ጥቃት ለመመለስ ያለውን ዝግጅት አነጣጥር... ምድርና ሰማይ ነው ! በቢሄቪየር ሳይንስ አንድ ትልቅ መርህ አለው እሱም 'actors produce unintended consequences' ይባላል። ትግሬዎች አማራና አፋርን ሲወሩ አማላቸው አማራና አፋርን ለማዳከም ነበር! ግን ውጤቱ ተቃራኔው ሆነ! ያ ነው የጦርነቱ ጥቅም ላማራና አፋር!
Re: በዚህ የትግሬ ጦርነት ተሸናፊው የኦሮሞ ብልጽግና ነው
Posted: 25 Aug 2022, 12:17
by Ethoash
አቶ አቡዋራ አቶ ሆረር ኤርትራዊ ጉራጌ መሆኑን ታወቃለህ አባቱ ቡና ቤት ነበራቸው ቡታጀራ ከመባረራቸው በፊት።
ስለዚህ እሱን ተወውና አንተን አንድ ጥያቄ ልጥይቕህ
አቶ ሆረር የሚለን ይህ ጦርነት ከተነሳ ከአብይ በኩል አንድም ስው አይሞትም ትግሬዎች ብቻ ናቸው እንደቅጠል የሚረግፍትና ጦርነቱ እንዳይነሳ መታገል የትግረዎቹ እጣ ፋንታ እንጂ የኤርትራ የሀገሩ ወይም የእንጀራ አባቱ የአብይ ጉዳይ አይደለም ይልሀል ። ታድያ ይህንን አባባሉን ተቀብለን ከአብይ በኩል አንድ ስወ ብቻ ቢሞት እንበል ለክርክር እንዲያመችን። መቼም የሌላው ስው ውይም የሚስኪን ልጆ ሐይወት ቢያልፍ ፣ ምንም ቅም እንደማይላቹሁ እወቃለሁ ታድያ ጥያቄዬ አቶ አቡዋራው መቼም እድሜህ ለጦርነት አልፎብሀል ስለዚህ እንበል ልጅህም ከሃምሳ አመቱን አልፎዋል ስለዚህ እንበል አስራ ዘጠኝ እድሜ ያለው የልጅ ልጅህ ብቻ በጦሩነት ሞቶ ትግሬዎችን ብናሽንፋቸው ምን ትላለህ። የልጅ ልጄ ይሞቱ ወይም ልጄ ይሙትና ኢትዬዽያ ነፃ ትወጣ ትላለህ ወይስ እረ ወይይት ይሻላል ብለህ ልጅህን ሕይወት ታተርፋለህ ይህንን ለማወቅ ፈልጌ ከትናት ጀምሮ ስፈልግህ ነበር እንደማታሳፍረኝ ነው ። መልሱን እጠባበቃለሁ ። ከምስጋና ጋር
Re: በዚህ የትግሬ ጦርነት ተሸናፊው የኦሮሞ ብልጽግና ነው
Posted: 25 Aug 2022, 12:45
by Horus
አበረ፣
"መንግስት በግልጽ ለህዝብ መግለጽ ያለበት፡ 1) ህገ-መግስት እንደሚቀየር 2ኛ) የጎሳ ክልል እንደሚቀየር 3ኛ) የጎሳ ፓለቲካ በህግ እንደሚታገድ አሁን እራሱን የታሪክ አጋጣሚ የአገር ልዑካዊነት ፤ የህዝብ እና የግዛት አንድነት የማስጠበቅ ሃላፊነት ያለበት መሆኑ በመረዳት ህዝብ እንድረዳው ማድረግ - እራሱን እንደ ጊዜያዊ መሪ መቁጠር አለበት።" ብለሃል፤ በቃ በዚህ ብቻ ነው ወያኔ ሚሸነፈው፣ አቢይም የሚያሸንፈው፣ ኢትጵያም አቢይን የሚደግፈው።
ኢቶአሽ፣
የትግሬ ህይወት ዋጋ አለው ብለህ የምታምን ከሆነና ከጦርነት ሰላም ይሻላል የምትል ከሆነ ለምንድን ነው ከብልጽግና እኩያህ ጋር ቁጭ ብለህ የማትደራደረው? የጎሳው ስልጣን ወምበር አሁን ኦሮሞ ተቀምጦበታል! ባንድ በርጩማ ሁለት ሰው ይቀመጥ ዘንድ ሎጂክ ስለማይፈቅድ ማለት ነው!!!!!
defendTheTruth,
ስንት የፖለቲካል ሳይንስ ኮርሶች እንደ ወሰድኩ ለምን አንተ ገምተህ አትነግረንም! እኔ ረስቸዋለሁ?!!!
Re: በዚህ የትግሬ ጦርነት ተሸናፊው የኦሮሞ ብልጽግና ነው
Posted: 25 Aug 2022, 13:01
by Ethoash
Horus wrote: ↑25 Aug 2022, 12:45
አቶ ሆረር
አንተ እኮ ነህ በጦርነት አሽናፊ እና ተሽናፊ አለ ያልከን፣ አሽናፊ እንዴት ሊኖር ይችላል አንድ ስወም ሕይወቱን ካጣ ተሽናፊ ነው። ይህንን ለማረጋገጥ አንዱ ልጅ የሞተው ያንተ ልጅ ከሆነ እወነትም ጦርነት ማንም እሽናፊ አይደለም ብለህ ትል ይሆናል ግን የሚስኪን ልጅ ስለሚሞት በለው ትላለህ።
እንደገባኝ ትግሬዎች ለወይይት ጉዳያቸው እንዲታይ ባይፈልጉ ኖሮ ለምን ብለው ነው ከወሎ የሚመለሱት ለም አባይ ነገር ያበዛል ለምን መብራቱን፣ ውሃውን፣ ባንኩን ስልኩን አይለቀውም ምን ወይይት ያስፈልጋል ለዚህ። እርዳታውንም መልቀቅ ነው ይሄዎ እርዳታውን በመልቀቁ እራሱ የእርዳት ድርጅት ተዘርፍኩኝ ማለት ጀመረ ከፈለጉ እርዳታቸውን ያቁሙ አብይ ጥጉን ይዞ መቀመጥና ማየት ነው ያለበት። ይህ ጦርነት ስተት ነው።
በሚቀጥለው ደግሞ ፈደሬሽን ይፍረስ ክልል ይፍረስ የምትለው በስላም ካረግኸው እኛ ምን ያገባናል በምርጫ ይፈርሳል በምርጫ ይረታል ምንም ችግር የለም አንተ ብቻ በስላማዊ ምርጫ እመን ግን አብይ አንድ ለናቱ ፈደሬሽኑን ያፍረስ ስትል ወጥ ትረግጣለህና ትጠንቀቅ ሌላ ጦርነት እንዳትከፍት ብዬ ነው። ደህና ስንብት
Re: በዚህ የትግሬ ጦርነት ተሸናፊው የኦሮሞ ብልጽግና ነው
Posted: 25 Aug 2022, 13:02
by ethiopianunity
What can we do with such 60s generations who are dissecting Ethiopia as they please?
While you brought important discussion and great analysis once again confusion confusion confusion. On one hand you said your title Oromo will be the winner. Then at the end of your comment, you said both Amara and Oromo will be the winners. Then through out your writing, you said Tplf will be the winner politically, diplomatically, and at the end they will either take Addis or declare Tigray independence, so here you are saying they too will eventually will win. Which way? Although your discussion opens up for another thought that you did not see the gray part. Did you wonder that this war will also benefit Tplf and Olf/pp? The war is infact against populations and will absolutely not hurt the elite politicians and the ethnic and organized groups we call Liberation Fronts. They sacrifice the population and the people they claim they represent for the end game is power and domination of the region by using their respective people. Take for example Tigrayans, Tplf brainwashed many Tigrayans to join them as they were once the axumites and crush the Amara and others and control Ethiopia or recreate Axum power again. This is very convincing and empowering for Tigrayans. But believe me the end game is to benefit foreigners while these Liberation fronts groups and their family benefit and rile forever. The making of killils is the most beneficial tool for them and will never be dismantled because it is used for boogy man ( saying to the ethnics they rule, if you don't support us, the other ethnic killil will come and crush you. Or, through economically benefiting the killil they rule, they will get support from their respective killils). The longer this system way of rule continues, the more Ethiopian people will no longer recognize each other and forever they will not just not unite, they will be comfortable for independence which will eventually kill the country we know Ethiopia. This is the end game. Going back to Tigrayans, from the beginning of Tplf, there were Tigrayans who saw through Tplf and resisted because they believe in Ethiopia and they know that Tigrayans are used to keep the Liberation Fronts elite in power. As a result, Tplf killed many Tigrayans who resisted especially, they destroyed the devout christians who love Ethiopia and others, go back and listen on East tv, interviewed by the great Sissay Agena what that wonderful elderly Tigrayan who is forgotten today said ( forgot his name) what happened to many Tigrayans and about Bado Sidist Gulag a prison in underground established by Isayas and Meles.
So the war is for recertification control of Tplf and Olf on Ethiopia and Shabia the creater certifying this. You can tell the game of not crushing Tplf and allowing the continuous invasion of Amara and Afar lands. So there is not even power struggle between Olf or Tplf. The pp party is deceiving Ethiopian people as if there is animosity between Tplf and Olf/pp. They will continue this deception so that the pro Ethiopian population will not rise until the Liberation Fronts continue to weaken Amara population and until Amara says ok lnam happy with my Amara Killil, l don't care with the rest of killis or Ethiopia. Gonder and Gojam are slowly identifying themselves with Amara. Especially Gonder is obsessed with Gonderenet so Isayas and foreigners are manipulating them. But there are many of them God fearing Gonderes like Alebachew whom they killed, it was a lie Asamenew Tsigge did not kill him. Both leaders were talking about Ethiopia that is why they killed them. The population especially the Amara then Afar and the rest will not benefit from this war that is why the Liberation Fronts (whose government has been Eprdf formerly under Tplf , and now changed its shirt like Shabia, and named itself PP) , are recreating and allowing continuous war against the people, especially against Amara and Afar. The other populations, especially the Oromos have been programmed for 30 years, they are exactly like Tigrayans because they see the Olf power as benefit for Oromos therefore will be happily allow this ethnic rule. What about the rest of the populations such as Debub? The Debub population are heavily number by the money from Protestant which makes them ally with Wellega and are heavily supporting the Protestant government, PP. The government is a bit concerned with the minority Garages who are staunch Orthodox and pro Ethiopia. That is why the issue of Killil or not topic came to target Gurages to accept ethnic, Protestant and anti Ethiopia rule or die. Gurages will soon be crushed to kill any alliance with Amaras. As l mentioned above on Gonder and Gojam, easily being persuaded, what about Shewa and Wello. It is amazing how the population is so distracted and end of Ethiopia is nearing. The attack against Wello and what is left of Sheba,that kept Ethiopia intact and sacrificed were the first to be attacked by Olf and Tplf especially under PP rule because they are fearce resistant not for power but for love of Ethiopia. Shewa is already dead and Wello had been the epi center of Ehapa and Isayas liberation Fronts as well as the play ground for Tplf and Wahabis, therefore too weakened. Diaspora is basically useless, wondering from the get go the only struggle was from Esat Tv groups, the rest is just focusing on to survive themselves and more in fact advocating isolation of one another as observed by what happened to the Orthodox church. The priests also enjoying making money. When PP took over, the Diaspora further fractured which was once was in union against Tplf as observed by what happened to Esat. The Diaspora is not willing to work together like Dir Biabir Ambesa Yasir slogan. It should not be because for worshipping for mysterious Ethiopian government but it is about Ethiopia. Protestant government is throwing out slowly the Ethiopian identity and more and more both in Ethiopia and Diaspora are saying goodbye to Ethiopian identity.
Re: በዚህ የትግሬ ጦርነት ተሸናፊው የኦሮሞ ብልጽግና ነው
Posted: 25 Aug 2022, 13:10
by Horus
Tadiyalehu wrote: ↑25 Aug 2022, 03:58
Horus
I understand your frustration. ግን ይኼን ትንታኔ አይሉት ሟርት ገለባ የሆነ አነጋገር ... እኔ አንተን ብሆን እዚህ አልናገርም ነበር። ገለባ የሆነ ትንታኔ አቅርበህ ገለባ ሆንክ። ባንዳነት ይኸው ነው። የግል ጥቅም ከሀገር የምታስበልጥ ባንዳ መሆንህን አረጋግጠሃል።
እቺን አሁን የተናገርካትን አትርሣ ... ነገ ታፍርበታለህ!
Horus wrote: ↑25 Aug 2022, 03:07
በዚህ በተሰለቸው የትህነግና ብልጽግና ጦርነት ትልቁን ኪሳራ የሚደርስበት የኦሮሞ ብልጽግና ነው፣ ቀጥሎ የትግሪ ሕዝብ ነው፣ ተጠቃሚ አማራና አፋር ናቸው! ለምን?
ወያኔ በፍጹም ድርድርና ሰላም አይፈልግም፣ አላማውም ፕላኑም አይደለም ። ወያኔ በፍጹም የብልጽግና ፓርቲ መሆን አይፈልግም ፣ ከአቢይ ኦሮሞች ጋር በጭራሽ አብሮ መቀመጥ አይፈልግም ።
ለትግሬዎች አሁን ካቢይ ጋር መደመር ማለት ቀስበቀስ በሰላም መሞት ማለት ነው ። ያዲያሳ?
የትህነግ አላማ ወይም አዲስ አበባን መልሶ ይዞ ኦሮሞን ከስልጣን ማባረር ወይም ያን ማድረግ ካልቻለ ትግሬን ገንጥሎ ነጻ የትግሬ አገር ማቋቋም ነው ። ይህ ነው የትህነግ ፕላን።
ታዲያ የዚህ አዲስ ጦረነት አላማ ምንድን ነው?
ትህነግ አሁን የሚዋጋው የአቢይን ጦር በውጊያ ለማሸነፍ አይደለም፣ በፖለቲካ ለማሸነፍ ነው ። በዚህ እስትራተጂ ትህነግ ያሸንፋል። እንዴትና ለምን?
የብልጽኛ ተረኛ ኦሮሞ ሁለት የሰማይ ስባሪ የሚያክሉ ድክመቶችና ስህተቶች አሉባቸው ።
አንደኛ መውደቂያ ስህተታቸው ትህነግ የጋገረውን ናዕት ያልቦካ ቂጣን እንደ ማፈራረስ ፈንታ በትግሬ ሕገመንግስትና በትግሬ የዘር ፖልቲካ ትግሬን ለማሸነፍ ማለማቸው ቁጥር አንድ ያቢይ አላዋቂነት ወይም የጎሳ እውርነት ነው ። የዛሬ 4 አመት ይህን ትግሬ ወለድ ሲስተም ፍርሶ ቢሆን ዛሬ ትህነግ ሽታው አይኖርም ነበር ።
ሁለተኛው የአቢይ ተረኛ ኦሮሞች ስህተትና ድክመት ይህን ጦርነት የሚዋጉት መላ ኢትዮጵያ የብልጽግና ፓርቲ የኦሮሞ ተረኛ ፖለቲካ አላማ ማስፈጸሚያ መሳሪያ መሆኑ ባወቀበት፣ መንግስት የህዝብ እምነት ባጣበትና የኦሮሞ ባለግዜዎች በኢትዮጵያ መፍረስ እያስፈራሩ አዲስ የጎሳ አምባገነነት እያቋቋሙ ባለበት ወቅት መሆኑ ነው።
ስለዚህ በመሰረቱ ይህ ጦርነት የትህነግና የብልጽግና ፓርቲ የስልጣን ጦርነት ነው
ስለሆነም አቢይ አህመድ በጦር ገብቶ መላ ትግሬን በኮማንድ ፖስትና በወታደራዊ አገዛዝ መያዝ እስካልቻለ ድረስ አቢይ በትግሬ ላይ የመወሰን አቅም አይኖረውም ።
ስለዚህ የትህነግ ቁልፍ አላማ ትግሬ ውስጥ ተሸንፎ ከትግሬ አለመባረር ወይም አለመታሰር ብቻ ነው።
ስለዚህ የትግሬ ጦርነት ዛሬ ፈንድቶ ከወር በኋላ የሚቆም ሳይሆን ቀጣይ (ፐርማነንት) ጦርነት ነው ። አንዳንድ ጂሎች ግዜ የአቢይ ጓደኛ ነው ይላሉ! በፍጹም! የዚህ ሰበብ ምንድን ነው?
ትግሬ ከዳር እስከ ዳር ረሃብ ይሆናል ። ከፍተኛ አለም አቀፍ እሮሮ ባቢይ መንግስት ላይ ይነሳል። ይህ አቢይ አህመድን የሚጠብቀው የዲፕሎማሲ ሽንፈት ነው ።
ይህን ትግሬ አቀፍ ሰፊና አስከፊ ረሃብ ትህነግ በጣም ይፈልገዋል! ለምን በሉ?
የአቢይ አህመድ የኢትዮጵያ መንግስት የትግሬን ሕዝብ ችግር በፍጹም መፍታት ስላልቻለና ስለማይችል የትግሬን ሕዝብ ህልውና ለማረጋገጥ ትግሬ ነጻ አገር መሆን አለበት የሚለው የትግሬ ሰው ማጆሪቲ ይሆናል ። ይህን መሰል የህዝብ ፍላጎት ደሞ እነግብጽ፣ እነአሜሪካ፣ እነአውሮፓ በእጅጉ የሚወዱት ጉዳይ ይሆናል ።
ማለትም ትህነግ የፖለቲካውን ጨዋታ ያሸንፋል ፤ አቢይ ልክ እንደ መንግስቱ ሃይለማሪያም ብቁ መሪ ባለመሆኑ ኢትዮጵያም ትናወጣለች አቢይም ወይ በኩዴታ ወይም በህዝብ አመጽ ከስልጣን ይወገዳል!
ይህ ነው የትግሬ ጦርነት ትርጉም!
የአቢይ አህመድ ኦሮሞ ተረኞች ለምን ለዚህ በቁ ብሎ ታሪክ ጸሃፊ ሲጠይቅ! መልሱ ትግሬ ለራሱ በሰራው ሰርዓት ላይ ቆመው እንደ ትግሬ የአንድ ጎሳ አምባገነን ሃይል ለመሆን ስለተመኙ ነው ብሎ ታሪክ ይደመድመዋል!!!
ዛሬ እይሆነ ያለው ለብልጽግና ካድሬዎች እንጂ የፖለቲካ ሃሁ ለሚገባው ወገኔ መጪው ነገር ሁሉ ግልጽ ነው ።
አማራና ኦሮሞ የጦረነቱ ተጠቃሚ ናቸው ብያለሁ! ለምን? ሁለቱም ሕዝቦች ደህንነት የሚጠበቀው አዲሳባ በከተመ ያንድ ጎሳ መንግስት ሳይሆን በራሳቸው ሕዝብና ሃይል ብቻ እንደ ሆነ ግዙፍ ትምህርት ስለሚያገኙበት ነው።
ሆረስ ነኝ፣ አይናማው ጭልፊት!
ታድያለሁ ወገኔ፣
ላንተ ያለኝ ምክር ለራስህ ሳይኮሎጂያዊ ጤነንት ስትል በዚህ ልክ ስለኦሮሞ ከበሬ ስልጣን ላይ መቀመጥ ስሜተኛ አትሁን። ለምን በለኝ? አንደኛ ከራስህ ስሜት ያለፈ ምንም የምታገኘው ነገር የልም ። አንተ አይደለህም አዲሳባ ቢሮ ውስጥ ቁጭ ብለው በሚሊዮን ጎቡ የምትበላው! አንድ በፍጹም የማታውቀው ኦሮሞኛ ተናጋሪ ሌባ ነው! ፖለቲካን ከፐርሶናል ስሜት ለይ! ሌላው ከታሪክ ተማር! ከሃይለ ስላሴ የላቀ ሃያል ሰው አልነበረም! ከመንግስቱ የላቀ አስፈር ወጠጤ አልነበረም! ከመለስ የላቀ ትቢተኛ ጥጋበኛ ጎረምሳ አልነበረም ፣ ሁሉም ወድቀዋል! የሚቀጥለው አቢይ ነው! ግዜ ሁሉንም ነገር ይበላል! የማይለወጥ ለውጥ ብቻ ነው!!! በፍትህ የሚገዙም፣ በግፍ የሚገዙም ያልፋሉ፣ ታሪካቸው ግን በተለያየ ዋጋን ፋይዳ ተከይቶ ይጻፋል! ምንግዜም ቢሆን በግፍ ከሚገዙ ጋር ላለመቆም ሞክር! ኬር!!!
Re: በዚህ የትግሬ ጦርነት ተሸናፊው የኦሮሞ ብልጽግና ነው
Posted: 25 Aug 2022, 13:40
by Selam/
Give me a fvcking break. The previous war has left thousands of Amharas & Afaris killed, injured and displaced. Several schools & health centers were ruined, looted and closed out of function. Since you don’t have loved ones in those regions, you haven’t been personally affected. But I am one of the Ethiopian diasporas who collected clothing, medication & money to help the affected people. Don’t tell me that learning how to shoot & defend is worth the loss of life & destruction of properties.
You are once again out of your mind.
Horus wrote: ↑25 Aug 2022, 12:15
Selam/ wrote: ↑25 Aug 2022, 06:20
You’re talking nonsense. No one will benefit from the war specially when it occurs on your land. Aren’t you echoing TPLF’s propaganda?
Horus wrote: ↑25 Aug 2022, 03:07
በዚህ በተሰለቸው የትህነግና ብልጽግና ጦርነት ትልቁን ኪሳራ የሚደርስበት የኦሮሞ ብልጽግና ነው፣ ቀጥሎ የትግሪ ሕዝብ ነው፣ ተጠቃሚ አማራና አፋር ናቸው!
Selam,
አማራና አፋር ከጦርነቱ ሃብትና ዝና ያተርፉበታል አላልኩም። ያልኩትን አንብበው? እራሳቸው በራሳቸው ለመከላከል ትምህርትና ልምድ ያገኙበታል ነው ያልኩት! እየሆም ያለው ይህ ነው ። የዛሬ አመት የትግሬ መንጋ ጨርቅ በጨርቅ ወረራ ዛሬ አማራ ጥቃት ለመመለስ ያለውን ዝግጅት አነጣጥር... ምድርና ሰማይ ነው ! በቢሄቪየር ሳይንስ አንድ ትልቅ መርህ አለው እሱም 'actors produce unintended consequences' ይባላል። ትግሬዎች አማራና አፋርን ሲወሩ አማላቸው አማራና አፋርን ለማዳከም ነበር! ግን ውጤቱ ተቃራኔው ሆነ! ያ ነው የጦርነቱ ጥቅም ላማራና አፋር!
Re: በዚህ የትግሬ ጦርነት ተሸናፊው የኦሮሞ ብልጽግና ነው
Posted: 25 Aug 2022, 13:50
by Ethoash
Selam/ wrote: ↑25 Aug 2022, 13:40
Give me a fvcking break. The previous war has left thousands of Amharas & Afaris killed, injured and displaced. Several schools & health centers were ruined, looted and closed out of function.
ምነው አንተ ሴጣን
ምነው አሳብህን ቀየርክ እንዴ ያለጦርነት እንዴት አርገህ ነው ትግሬዎችን የምትደመሰስው ፣ አንተ አነበርክ ወይ ትግሬዎች ካንስር ናቸው ተቆርጠው መጣል አለባቸው ስትል የከረምው አሁን ምን ፈለግህ እርቅና ስላም በስምምነት በወይይት አመንክ እንዴ ፣ እንደሱ ከሆነ በግልፀ ንገረን እኛም አብረን ካንተጋራ ለስላም እንድንጮህ ። አለበለዚያ አንተም ከሆረር አት ሻልም እሱ ጥፍቱ በግልፅ ስለተናገር እንጂ አንተም የትግሬዎችን ጥፋት ትመኛለህና እወነቱን አስታወቀን
Re: በዚህ የትግሬ ጦርነት ተሸናፊው የኦሮሞ ብልጽግና ነው
Posted: 25 Aug 2022, 14:02
by Horus
Selam/ wrote: ↑25 Aug 2022, 13:40
Give me a fvcking break. The previous war has left thousands of Amharas & Afaris killed, injured and displaced. Several schools & health centers were ruined, looted and closed out of function. Since you don’t have loved ones in those regions, you haven’t been personally affected. But I am one of the Ethiopian diasporas who collected clothing, medication & money to help the affected people. Don’t tell me that learning how to shoot & defend is worth the loss of life & destruction of properties.
You are once again out of your mind.
Horus wrote: ↑25 Aug 2022, 12:15
Selam/ wrote: ↑25 Aug 2022, 06:20
You’re talking nonsense. No one will benefit from the war specially when it occurs on your land. Aren’t you echoing TPLF’s propaganda?
Horus wrote: ↑25 Aug 2022, 03:07
በዚህ በተሰለቸው የትህነግና ብልጽግና ጦርነት ትልቁን ኪሳራ የሚደርስበት የኦሮሞ ብልጽግና ነው፣ ቀጥሎ የትግሪ ሕዝብ ነው፣ ተጠቃሚ አማራና አፋር ናቸው!
Selam,
አማራና አፋር ከጦርነቱ ሃብትና ዝና ያተርፉበታል አላልኩም። ያልኩትን አንብበው? እራሳቸው በራሳቸው ለመከላከል ትምህርትና ልምድ ያገኙበታል ነው ያልኩት! እየሆም ያለው ይህ ነው ። የዛሬ አመት የትግሬ መንጋ ጨርቅ በጨርቅ ወረራ ዛሬ አማራ ጥቃት ለመመለስ ያለውን ዝግጅት አነጣጥር... ምድርና ሰማይ ነው ! በቢሄቪየር ሳይንስ አንድ ትልቅ መርህ አለው እሱም 'actors produce unintended consequences' ይባላል። ትግሬዎች አማራና አፋርን ሲወሩ አማላቸው አማራና አፋርን ለማዳከም ነበር! ግን ውጤቱ ተቃራኔው ሆነ! ያ ነው የጦርነቱ ጥቅም ላማራና አፋር!
selam
እኔ ዛሬ ሃሳብ የሰጠሁት ስለዛሬው ጦርነት ነው! እንድሻህ ይመችህ ኬር!