Page 1 of 1

ጉራጌና ደቡብ ክልል የሚባለው የብልጽግና ተረት

Posted: 24 Aug 2022, 23:14
by Horus
ብልጽግና የተባለ የሌቦችና ወጠጤ ካድሬዎች ጥርቅም አገር መምራት ሲያቅተው ሕዝቦችን በረብሻና ሽብር በማመስ ኢትዮጵያን እያፈረሰ ነው። የደቡብ ክልል የሚባል ተቋም የለም። ያለው ሕዝባችን በከፈለው ግብር ደሞዝ በልተው በታጠቁ ሌቦችና መሃይሞች የሚያሸብሩ የወሮበሎች ማፊያ ነው ። በኢትዮጵያ መንግስት የለም፣ በቃ!


Re: ጉራጌና ደቡብ ክልል የሚባለው የብልጽግና ተረት

Posted: 24 Aug 2022, 23:28
by Right
War has started. Your Ataturk and MINILYK is fighting the TPLF for the 3rd time under 2 years. He promoted an incompetent General to field Marshall for an outstanding job he did fighting a rag tag shiftas he can’t defeat.

At least respect yourself and support those who are dying to protect the country instead of an endless ethnic killil campaign. Others are dying while you are profiting.
MOLACHA LEBA

Re: ጉራጌና ደቡብ ክልል የሚባለው የብልጽግና ተረት

Posted: 24 Aug 2022, 23:39
by Horus