Page 1 of 1

"በእኔ በኩል ህወሃት ከመጣች የምሰጣት ሊጥና ዱቄት ባጣ እንኳን ያለችኝ ሀብቴን ፓወር ባንኬን ሰጥቼ የአዲስአበባውን መንገድ ለመጠቆም ዝግጁ ነኝ"

Posted: 24 Aug 2022, 20:25
by sarcasm
በእኔ በኩል ህወሃት ከመጣች የምሰጣት ሊጥና ዱቄት ባጣ እንኳን ያለችኝ ሀብቴን ፓወር ባንኬን ሰጥቼ የአዲስአበባውን መንገድ ለመጠቆም ዝግጁ ነኝ

Koan AD
Please wait, video is loading...

Re: "በእኔ በኩል ህወሃት ከመጣች የምሰጣት ሊጥና ዱቄት ባጣ እንኳን ያለችኝ ሀብቴን ፓወር ባንኬን ሰጥቼ የአዲስአበባውን መንገድ ለመጠቆም ዝግጁ ነኝ"

Posted: 24 Aug 2022, 20:37
by Sam Ebalalehu
wrong direction. የአዲስ አበባ ኑዋሪና TPLF ካሁን በሃላ አንድ ምሽት አብረው ያሳልፋሉ ብሎ የሚገመት ካድሬ ጭንቅላቱ በሳይካትሪስት መታሰስ አለበት። ስለዛ nutcase ብቻውን የሚለፈልፍ አይደለም እያወራሁ ያለሁት። እሱ a lost case ነው።

Re: "በእኔ በኩል ህወሃት ከመጣች የምሰጣት ሊጥና ዱቄት ባጣ እንኳን ያለችኝ ሀብቴን ፓወር ባንኬን ሰጥቼ የአዲስአበባውን መንገድ ለመጠቆም ዝግጁ ነኝ"

Posted: 28 Aug 2022, 08:08
by sarcasm
Please wait, video is loading...

Re: "በእኔ በኩል ህወሃት ከመጣች የምሰጣት ሊጥና ዱቄት ባጣ እንኳን ያለችኝ ሀብቴን ፓወር ባንኬን ሰጥቼ የአዲስአበባውን መንገድ ለመጠቆም ዝግጁ ነኝ"

Posted: 28 Aug 2022, 14:44
by sarcasm
የአማራ ወጣቶች፤ ይሄ ጦርነት የኛ አይደለም ። ብልጽግና v ሕወሓት ነው እያሉ ነው

የአማራ ብልጽግና ግርማ የሺጥላ፤ እንግዲህ ሕወሓት መጥታለች። ተወጣው!!

Re: "በእኔ በኩል ህወሃት ከመጣች የምሰጣት ሊጥና ዱቄት ባጣ እንኳን ያለችኝ ሀብቴን ፓወር ባንኬን ሰጥቼ የአዲስአበባውን መንገድ ለመጠቆም ዝግጁ ነኝ"

Posted: 28 Aug 2022, 15:24
by Tadiyalehu
አራም!
sarcasm wrote:
24 Aug 2022, 20:25
በእኔ በኩል ህወሃት ከመጣች የምሰጣት ሊጥና ዱቄት ባጣ እንኳን ያለችኝ ሀብቴን ፓወር ባንኬን ሰጥቼ የአዲስአበባውን መንገድ ለመጠቆም ዝግጁ ነኝ

Koan AD
Please wait, video is loading...

Re: "በእኔ በኩል ህወሃት ከመጣች የምሰጣት ሊጥና ዱቄት ባጣ እንኳን ያለችኝ ሀብቴን ፓወር ባንኬን ሰጥቼ የአዲስአበባውን መንገድ ለመጠቆም ዝግጁ ነኝ"

Posted: 28 Aug 2022, 15:40
by Fiyameta
:| :| :|

Re: "በእኔ በኩል ህወሃት ከመጣች የምሰጣት ሊጥና ዱቄት ባጣ እንኳን ያለችኝ ሀብቴን ፓወር ባንኬን ሰጥቼ የአዲስአበባውን መንገድ ለመጠቆም ዝግጁ ነኝ"

Posted: 02 Sep 2022, 11:10
by sarcasm
Sam Ebalalehu wrote:
24 Aug 2022, 20:37
wrong direction. የአዲስ አበባ ኑዋሪና TPLF ካሁን በሃላ አንድ ምሽት አብረው ያሳልፋሉ ብሎ የሚገመት ካድሬ ጭንቅላቱ በሳይካትሪስት መታሰስ አለበት። ስለዛ nutcase ብቻውን የሚለፈልፍ አይደለም እያወራሁ ያለሁት። እሱ a lost case ነው።

ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ እውነቱን አፈረጠው ህዝቡ የድሮ ሰላም ናፍቆታል!

ብዙ መፀሐፍ ቅዱስን የሚያነቡ ፤ እግዚአብሔርን እንፈራለን የሚሉ ሀሰትን እንደ እውነት ቀን በቀን ሲያወሩ በሞሉበት ሀገር ላይ ለህሊናው የኖረ አንድ እውነተኛ ጋዜጠኛ ከስፍራው ሆኖ በአይኑ ያየውን በጆሮ የሰማውን እንዲህ ስናገር ከማድነቅ በላይ ምን ይባላል?

በአማራ ክልል ወጣቶች፣ አርሶ አደሮች እና የከተማው ነዋሪዎች አራት ኪሎ ያለውን ለኛ የማይመጥ ሃይል የትግራይ ሃይሎች መጠትው ያጽዱልንና እንደድሮው ሰላም መሆን እንፈልጋለን እያሉ ነው ሲል የቅደሞው ኢሳት ጋዜጠኛ ጎበዝ ሲሳይ ክግንባር ዘግቧል

Please wait, video is loading...

Re: "በእኔ በኩል ህወሃት ከመጣች የምሰጣት ሊጥና ዱቄት ባጣ እንኳን ያለችኝ ሀብቴን ፓወር ባንኬን ሰጥቼ የአዲስአበባውን መንገድ ለመጠቆም ዝግጁ ነኝ"

Posted: 02 Sep 2022, 11:17
by Fiyameta
:P :P :P

Re: "በእኔ በኩል ህወሃት ከመጣች የምሰጣት ሊጥና ዱቄት ባጣ እንኳን ያለችኝ ሀብቴን ፓወር ባንኬን ሰጥቼ የአዲስአበባውን መንገድ ለመጠቆም ዝግጁ ነኝ"

Posted: 02 Sep 2022, 11:32
by Sam Ebalalehu
ተራ አሉባልታ ነው የሚያወራው። በነገራችን ላይ ይህን ጋዜጠኛ መቸም ስራውን ወድጄ አላውቅም። ሁለት "ጌታ" የሚያገለግል መሰሎ ነው የሚታየኝ።