Page 1 of 1
Wingu.africa - building a carrier neutral data center in Addis Ababa
Posted: 24 Aug 2022, 16:22
by temari
A concurrence for the Ethio Telecom data center service.
Re: Wingu.africa - building a carrier neutral data center in Addis Ababa
Posted: 25 Aug 2022, 11:52
by Ethoash
ምን ያረጋል እንደዚህ አይነት ድርጅቶች ሲመጡ ትንሽም ብናግዛቸው ምን አለበት ለምሳሌ አብይ ሶልር ፓወር ቢተክልላቸው የንፋስም ሐይል ተጠቅመው ኤሌትሪክ እንዲያመነጩ ቢረዳቸው ምን አለበት ፣ ያንን ሁሉ ቤንዚን ከሚያቃጥሉ በሶላር ፓወር ዴታ ሴንተሩን መጠበቅ ይችሉ ነበር። እኔ ይህንን አርጉ የምለው ለነዚህ ስዎች ሳይሆን ሌላ ወደእኛ ለሚመጡ አመጣጣቸውን ቀላል ለማረግ ነው።
አንድ ግዜ ኪዩባ የሄደ ስወ ሲነግረኝ ፣ ለሌለክቸር ወይም ለአገሪቱ ምንም አይነት ጥቅም የሚስጥ ነገር ይዞ ለሄደ ስው ነገሮችን በሙሉ ቀላል እንደሚያረጉለት ነግሮኛል እንደውም ሌላው በዶላር ተመን ሲከፍሉ ይህ ጠቃሚ ስወ በኪዩባ ገንዘብ ተመን ይከፍላል ያለኝ መስሎኝ ነበር ግን ብዙ ግዜ ከመሆኑ ረስቼዋለሁ። ለምሳሌ ከአዲስ አበባ ወደ ድሬደዋ ለመሄድ ለፈርንጆች በጣም ወድ ነው ትኬቱ ። ግን ይህ ስወ የመጣው ለኢትዬዽያ ጠቃሚ ነገር ለመስራት ከሆነ እንበል ዮቱበር ከሆን ቪዛው ሲስጠው በአበሻ ክፍያ እንዲከፍል ተደርጎ መመታት አለበት አገራችንን ሊያስትዋወቅ መጥቶ የፈረንጅ ዋጋ ክፈል የሚባል መሆን የለበትም ። ስለዚህ እንዲህ ያሉትን ድርጅቶች መንከባከብ የራሳችን ጥቅም ነው። እላለሁኝ