Page 1 of 1

የትግራይ ህዝብ ሌላ የመጨረሻ ዕድል አግኝቷል---> ከአማራ ኃይል እና መከላከያ ጎን በመቆም ወያኔን ማስወገድ።

Posted: 24 Aug 2022, 11:13
by Abere
የትግራይ ህዝብ ሌላ የመጨረሻ ዕድል አግኝቷል---> ከአማራ ኃይል እና መከላከያ ጎን በመቆም ወያኔን ማስወገድ። አዎን በእርግጥ አሁን ኢትዮጵያ ምቹ አገር አይደለችም ግን ምቹ አገር ለማግኘት እንደ አገር ከሚያስብ ወገን እና ህዝብ ጋር አብሮ መቆም ያስፈልጋል። በእርግጠኝነት ወያኔ በአሁንም ጦርነት እንደ ቢፊቶቹ ሁል ይሸነፋል። የሚያሳዝነው ግን ለምን የትግራይ ህዝብ ዐላማ ቢስ በሆነ ጦርነት ያልቃል? ለምን ከአማራ ጎን ቁሞ የሚያስጨርሰውን ወያኔ ጥሎ ሰላማዊ አገር እንድኖር አይሰራም? Opportunities do not come again and again, but for the people of Tigray we have seen it coming at least twice, use it or lose it. Articulate your need, that is Ethiopia without ክልል; politics without tribe, country without TPLF and OLF

Re: የትግራይ ህዝብ ሌላ የመጨረሻ ዕድል አግኝቷል---> ከአማራ ኃይል እና መከላከያ ጎን በመቆም ወያኔን ማስወገድ።

Posted: 24 Aug 2022, 13:54
by Union
አይ። የትግራይ ህዝብ እኮ የለም። በወያኔ የጥላቻ ውሀ ተጠምቀዋል። መከራ ብቻ ነው የሚያስተምራቸው። የእስካሁኑ መከራ የበቃቸው አይመስለኝም። ለዛም ነው ህዝቡ ወያኔን ሲታገል የማታየው።