Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 37267
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

(((JUST IN))):Terrorist-Tplf Attacks Amhara & Eritrea:-EAF Downs Sudan Plane Heading 2 Meqele With Arms!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 24 Aug 2022, 10:01

Center for research and documentation ማእከል ምርምርን ስነዳን ግዱሳት ሃገራዉያን
·
ጃንዳ ማለሊት፡ ሎሚ ብወገን ግንባር ራያ ኣብ ልዕሊ ሓይሊ ፈደራል ኢትዮጲያን ሓይልታት ክልል ኣምሓራን መጠነ ሰፊሕ መጥቃዕቲ ከፊታ ኣላ። ብዘይካ'ዚ ብወገን ኤርትራ ጽዑቕ ናይ ከቢድ ብረት ደብዳብ ከተካይድ ሓዲራ ኣላ። ዕላምኡ እንታይ'ዩ? ትንታነና ተጸበዩ

--------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
Natnael Mekonnen

At 5am today (the TPLF) has attacked on the Eastern Front; from Bisober, Zobel and Tekulshe direction. By carrying out such measure, it has effectively broken the ceasefire," the government's communications service said in a statement.
https://l.facebook.com/l.php?u=https%3A ... YaWXsbuOcj

-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
Natnael Mekonnen

ከሰዓታት በፊት የኢትዮጵያ አየር ሃይል ብዬ ነበር
ሰበር ዜና‼️
ለህውሃት የጦር መሳሪያ ጭኖ በሱዳን አልፎ የአየር ክልላችንን ጥሶ ሲገባ የነበረ አውሮፕላን በጀግናው አየር ሃይል ተመትቶ ወድቋል።
የኢትዮጵያን መዳከም የሚፈልጉና ለዚሁም ለዘመናት የሚንቀሳቀሱ ህወሃትን በመደገፍ ላይ የሚገኙ ታሪካዊ ጠላቶች ንብረት እንደሆነ የሚታመን አውሮፕላን ለሽብር ቡድኑ የጦር መሳሪያ ጭኖ በሱዳን አልፎ የአየር ክልላችንን ጥሶ ሲገባ በጀግናው አየር ሃይል ተመትቶ ወድቋል
በሀገር መከላከያ ሠራዊት የመከላከያ ህብረት ዘመቻ ዋና መምሪያ የመከላከያ ኃይል ስምሪት ኃላፊ ሜጀር ጀኔራል ተስፋዬ አያሌው ለኢዜአ እንደገለጹት፤ ላለፉት በርካታ ወራት ከፍኛ ወታደራዊ ዝግጅት ሲያደርግ የቆየው አሸባሪው ህወሃት ካለፉት ሁለት ሳምንታት ጀምሮ ኃይሉን ለውጊያ ሲያስጠጋ ነበር።
በየጊዜውም ተኩስ እየከፈተ የሀገር መከላከያን ሲተነኩስ መቆየቱንም ነው ያነሱት።
ቡድኑ መንግስት የዘረጋውን የሰላም አማራጭ ከቁብ ሳይቆጥርና የሰላም ሂደቱ ቴክኒካሊ ፈርሷል ብሎ መግለጫ ባወጣ ማግስት ትናንት ነሐሴ 18 ቀን 2014 ዓ.ም ሌሊት 11 ሰዓት ላይ በቆቦ ግራና ቀኝ ባሉ አካባቢዎች፣ በዞብል ተራራ፣ በቢሶበርና በወትወት ውጊያ መክፈቱን ገልጸዋል።
በዚህም የተኩስ አቁም ስምምነቱን ማፍረሱን ጠቅሰው፤ የሽብር ቡድኑ እየላከ ያለው ጀሌ በሀገር መከላከያ ሠራዊትና በጸጥታ ሃይልች እየተለበለበ ነው ብለዋል።
ሜጀር ጀኔራሉ አክለውም በሱዳን አድርጎ የአየር ክልላችንን ጥሶ በሁመራ ሰሜናዊ ክፍል በኩል ወደ ትግራይ ሊያልፍ የነበረና ለሽብር ቡድኑ የጦር መሳሪያ ሊያቀበል የነበረ የማንንቱ ያልታወቀ አውፕላንም በጀግናው አየር ሃይል ሌሊት አራት ሰዓት ላይ ተመትቶ መውደቁን ገልጸዋል።
ፌስቡክ ላይ የማይወጡ ምስል ቪዲዮዎችና መረጃዎችን ለማግኘት ቴሌግራ
Last edited by tarik on 24 Aug 2022, 10:48, edited 2 times in total.

tarik
Senior Member+
Posts: 37267
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: (((JUST IN))):Terrorist-Tplf Attacks Raya & Eritrea:-EAF Downs Sudan Plane Heading 2 Meqele With Arms!!! WEEY GUUD !

Post by tarik » 24 Aug 2022, 10:39

Fighting erupts along border of Ethiopia's northern Tigray region

NAIROBI, Aug 24 (Reuters) - Fighting between forces from Ethiopia's rebellious northern region of Tigray and central government forces has erupted around the town of Kobo, residents and both sides said on Wednesday, ending a months-long ceasefire.

The fighting is a major blow to hopes for peace talks between Prime Minister Abiy Ahmed's government and the Tigray People's Liberation Front (TPLF), the party that controls Tigray.

Both sides have blamed each other for the outbreak of fighting.

"At 5am today (the TPLF) has attacked on the Eastern Front; from Bisober, Zobel and Tekulshe direction. By carrying out such measure, it has effectively broken the ceasefire," the government's communications service said in a statement.

The military command of the Tigrayan forces accused the government of violating the ceasefire, saying in a statement it believed the southern attack was a diversion and their forces expected a major attack from the west.

Three residents reporting hearing heavy weapons since early morning. They also said there had been movement of Ethiopian soldiers, Amhara special forces and volunteer Fano militia in the past two days.

They said they did not know who had started the fighting. Reuters could not immediately get information on the movements of Tigrayan forces. Telephone connections inside Tigray have been down for more than a year.

Ethiopian government spokesman Legesse Tulu, military spokesman Colonel Getnet Adane, Amhara regional spokesman Gizachew Muluneh and the prime minister's spokeswoman Billene Seyoum did not respond to requests for comment.

The fighting in Africa's second most populous nation has displaced millions of people, pushed parts of Tigray into famine and killed thousands of civilians.

LONG WAR
War erupted in Tigray in November 2020 and spilled into the neighbouring regions of Afar and Amhara a year ago. Last November, Tigrayan forces marched towards Addis Ababa, but were driven back by a government offensive in November.

A ceasefire was announced in March after both sides fought to a bloody stalemate and the government declared a humanitarian truce, allowing badly needed food aid into the region.

In June, Prime Minister Abiy Ahmed's government formed a committee to negotiate with the TPLF and earlier this month the government said it wanted talks "with no preconditions". Tigray's government has called for the restoration of services to civilians before talks begin. read more

Tigray has been without banking and communication services since the military pulled out at the end of June. Imports of fuel are restricted, limiting the distribution of aid.

The World Food Programme (WFP) said in a report last week that since April 1 only 20% of the fuel needed to distribute humanitarian supplies had entered Tigray. read more

Almost 90% of people in the region need aid, the United Nations said, warning rates of malnutrition had "skyrocketed" and the situation was expected to get worse until October's harvest.

There is also shortages of some medical equipment and many drugs to treat common diseases like visceral leishmaniasis, say doctors at Ayder Referral Hospital, the biggest hospital in Tigray.

Health minister Lia Tadesse said that there was a shortage of the medicine used to treat visceral leishmaniasis nationwide but that available stocks were "being processed to be sent to Tigray."
https://www.reuters.com/resizer/Ay9Qu9x ... XQFOLU.jpg
===========================================================================================================

===========================================================================================================
Last edited by tarik on 24 Aug 2022, 11:14, edited 2 times in total.



tarik
Senior Member+
Posts: 37267
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: (((JUST IN))):Terrorist-Tplf Attacks Amhara & Eritrea:-EAF Downs Sudan Plane Heading 2 Meqele With Arms!!! WEEY GUUD

Post by tarik » 24 Aug 2022, 12:24

Natnael Mekonnen
6m ·
ጉቴሬዝ በኢትዮጵያ የተኩስ አቁም በአስቸኳይ ወደነበረበት እንዲመለስ አሳሰቡ የተመድ ዋና ፀሃፊ በኢትዮጵያ ዳግም ግጭት ዜና መደንገጣቸውን አስታውቀዋል
በኢትዮጵያ ሁኔታ “የደነገጡት” የተመድ ዋና ጸሃፊ ጉቴሬዝ በኢትዮጵያ ተደርሶ የነበረው ተኩስ አቁም “በአስቸኳይ” ወደ ነበረበት እንዲመለስ አሳሰቡ፡፡
ጉቴሬዝ በዛሬው እለት በተካሄደው የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ ጎን ለጎን ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፤ በኢትዮጵያ ዳግም ጦርነት መቀስቀሱ ዜና በመስማታቸው በጣም ማዘናቸውን እና መደግጣቸውን አስታውቀዋል። “ኢትዮጵያውያን፣ ትግራዋይ፣ አማሮች፣ ኦሮሞዎች፣ አፋሮች ብዙ መከራ ደርሶባቸዋል” ያሉት ጉቴሬዝ፤ ግጭቱ ባስቸኳይ እንዲቆም፤ እንዲሁም በመንግስት እና በህወሓት መካከል የተጀመረው የሰላም ድርድር እንዲቀጥል ጥሪ አቅርበዋል።
የፌደራል መንግስት እና ህወሓት ለወራት ቆሞ የነበረውን ጦርነት መጀመሩን ባወጡት መግለጫ አስታውቀዋል።
ህወሓት ዛሬ ባወጣው መግለጫ መከላከያ ሰራዊትና እና የአማራ ክልል ልዩ ኃይል ኃይሎች ትግራይ ደቡባዊ አቅጣጫ ባለው ግንባር በኩል ተኩስ መክፈታቸውን አስታውቋል፡፡
የህወሓት መግለጫን ተከትሎ የፌደራል መንግስት ባወጣው መግለጫ የህወሓት ኃይሎች በዛሬው እለት ጠዋት 11 ሰዓት በተያየ አቅጣጫ ጥቃት መፈጸማቸውን ገልጿል፡፡ የፌደራል መንግስት በሽብርተኝነት ከፈረጀው ህወሓት ጋር ያለውን ግጭት በድርድር ለመፍታት ማስታወቁ፤ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንደሚደረደር መግለጹ ይታወሳል፡፡ ህወሓትም በተመሳሳይ ለድርድር ዝግጁ መሆኑን ገልጾ ነበር፡፡
ፌስቡክ ላይ የማይወጡ ምስል ቪዲዮዎችና መረጃዎችን ለማግኘት ቴሌግራም

===========================================================================================================
Natnael Mekonnen

ነጩ ህወሓት ማርቲን የተጠቀሙትም ፕሌን ልክ አይደለም ሲጀመር። መከላከያ ይፋ አላደረገም ሆነ ብለው ፕሌኑ የውሸት ነው እንዲባል የድሮ ፕሌን ፎቶ ፖስት እያደረጉ ያሉት እራሳቸው ህወሓትና መንጋቸው ነው ይችን ተውና ደሞ ለምን እደፈለጏት የአደባባይ ሚስጥር ነው::
ፌስቡክ ላይ የማይወጡ ምስል ቪዲዮዎችና መረጃዎችን ለማግኘት ቴሌግራም

tarik
Senior Member+
Posts: 37267
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: (((JUST IN))):Terrorist-Tplf Attacks Amhara & Eritrea:-EAF Downs Sudan Plane Heading 2 Meqele With Arms!!! WEEY GUUD

Post by tarik » 24 Aug 2022, 14:14

Natnael Mekonnen
28m ·
ወራሪው የህወሓት ሃይል ዳግም ዛሬ በአፋር በያሎ በኩል ወረራና ጦርነት ከፍቶል ይሁን እንጂ ወራሪው ሃይል በዛሬው ቀን በአፋር በኩል ያደረገው የጦር ሙከራ በጀግናው መከላከያ ሰራዊትና በአፋር ህዝባዊ ሰራዊት ከሽፎል።
ወራሪው ህወሃት በአፋር ያሎ ወረዳ የመድፍ ደብዳብ የፈፀመ ሲሆን። አሸባሪው ቡድን አሁንም በንፁሃን ላይ መተኮሱን አላቆመም ወራሪው ሃይል ወደ አፋር ገብቶ መነሻ መድረሻ የአፋር ያሎ ከተማን ለማድረግ ከፍተኛ ውጊያ ቢያደርግም የምድር ድሮኖች ከጀግናው ሰራዊት ጋር በመተባበር የጁንታውን እቅድ አክሽፈዋል። በዚህ ውጊያም ጀግናው ሰራዊታችን አመርቂ ድል እያስመዘገበ ይገኛል።
ፌስቡክ ላይ የማይወጡ ምስል ቪዲዮዎችና መረጃዎችን ለማግኘት ቴሌግራም

=============================================================================================================

Natnael Mekonnen
26m ·
ንመላእ ህዝብና ብፍላይ ድማ መናእሰይን ዕሸላትን ትግራይ፤
ጉዳይ ትግራይ ብዘላቅነት ፍታሕ ክረክብ ዝኽእል ብኢህን-ምሂን፣ ብዘተን ሰላማዊ መንገድን ጥራሕ እዩ።
ኮይኑ ግና፥ ብዛዕባ ህዝቢን መንእሰይን ትግራይ ክንዲ ፍረ-ጣፍ ዘይግደስ ሓይሊ ጥፍኣት ጉጅለ ሕወሓት፣ ካብ ሕሉፍ ህልቂት፣ መከራን ዕንወትን ከይተምሃረ፣ ሕዚእውን መንእሰይ ትግራይ ናብ ዕላማ ዘይብሉ ሓዱሽ ምዕራፍ ዂናት እናዳጎኖ ይርከብ።
መንግስቲ ፌደራል ንሰላም ዘርኣዮ ቁሩብነትን ዘቕረቦ ፃውዒትን ነፂጎም፤ ህዝቢ ትግራይ ተስፋ ዝገበረሉን ተሃንጥዩ ዝፅበዮ ዝፀንሐን ሰላማዊ መማረፂ ገዲፎም ሎሚ መጥቃዕቲ ጀሚሮም ኣለዉ።
ዝኸበርካ ህዝቢን መንእሰይን ትግራይ፣ ጀሚሮምዎ ዘለዉ መንገዲ ጥፍኣትን ዕንወትን ኮኒንካ፣ ዂናት ደው ኣቢሎም ናብ ሰላማዊ ልዝብ ክምለሱ ፅዕንቶ ምፍጣር አገዳሲ እዩ።
እዚ ድማ አብዝኾነ ይኹን ኩርናዕ ዘሎ ሕድ ሕድ ትግራዋይን ፈታዊ ህዝቢ ትግራይን ስራሕ ክኾን ይግባእ።
ልዕሊ ህዝቢ ትግራይ በሰላ ዂናትን ረብሓ ሰላምን አንዳዕዲዑ ዝፈልጥ አይክህሉን። ስለዝኾነ እውን፣ ዕሸላት ናብ ሓዊ እናሳወርካ ረብሓ አይክህሉን። ሐዚ እውን ከይረፈደ ንሰላም ዘብዒ ደው ክበሃል ይግባእ። ነዚ ድማ መንእሰይ ትግራይ ልዑል እጃም ክዋፃእ ይግባእ ክብል ፃውዒተይ የቕርብ።
ዶር አብርሃም በላይ መከላክያ ሚኒስትር

============================================================================================================
Natnael Mekonnen

የሽማግሌው ቡዱን ይኸው ነው!

============================================================================================================

tarik
Senior Member+
Posts: 37267
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: (((JUST IN))):Terrorist-Tplf Attacks Amhara & Eritrea:-EAF Downs Sudan Plane Heading 2 Meqele With Arms!!! WEEY GUUD

Post by tarik » 24 Aug 2022, 15:40

Please wait, video is loading...
====================================================
Please wait, video is loading...

tarik
Senior Member+
Posts: 37267
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: (((JUST IN))):Terrorist-Tplf Attacks Amhara & Eritrea:-EAF Downs Sudan Plane Heading 2 Meqele With Arms!!! WEEY GUUD

Post by tarik » 24 Aug 2022, 21:00

Natnael Mekonnen

የኢትዮጵያን ድንበር ጥሶ ሲገባ በኢትዮጵያ አየር ሃይል ተመትቶ የወደቀው አውሮፕላን "አንቶኖቭ" የተሰኘው ትልቅ ወታደራዊ አውሮፕላን መሆኑን ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ‼️

=============================================================================================================

Post Reply