Page 1 of 1

The lack of awareness about data privacy is amazing

Posted: 24 Aug 2022, 06:25
by temari
የሴትዮዋን የባንክ ቁጥር ብቻ ነው ማሳየት የቀራቸው :lol:
Both the official and the state media Fana TV display such a lack of awareness about data privacy.

The digitalization effort should be commended though.

Re: The lack of awareness about data privacy is amazing

Posted: 25 Aug 2022, 12:36
by Ethoash
temari wrote:
24 Aug 2022, 06:25
የሴትዮዋን የባንክ ቁጥር ብቻ ነው ማሳየት የቀራቸው :lol:
Both the official and the state media Fana TV display such a lack of awareness about data privacy.

The digitalization effort should be commended though.
Doctor ተምታታ

ልብ ብለህ በትመለከት ኖሮ የሴትየዋ ፎርም ወይ ማመልከቻ ወይም የባለቤትነት ማረጋገጃ ወረቀት ለትምህርታዊ ብቻ የሚወል ዶኬሜት ተብሎ ተፅፎበታል ፣ ስለዚህ ስራቶኛቸውን ለማስተማር የወጣ ናሙና ቅፅ ነው፣

በተረፈ አኔ ከብዙ ግዜ ጀምሮ ይህ የመሬት ይዞታ ባሌቤትነት ማረጋገጫ ዲጂታይዝድ ይሁን ስል ነበር ። በጣም ደስ ያለኝ እራሳቸው ድጂታላይዙን ስላበለፀጉት ነው። ይህ ከዋጋ ጋራም ይሁን ሶፍትዌሩን ከመቆጣጠር አኩዋያ ጥሩ ነው። ደግሞም አንድ ስወ የሆነ ነገር ማመልከቻ ለማፃፍ ቢፈልግ ይህ ኮድ እስካን ተደጎ በሙሉ መረጃው ስለሚገባ እንደገና እንደገና በእጅ መሞላት አያስፈልገውም ማለት ነው ለብዙ መስራቤቶች ይሚጠቅም ሶፍትዌር ነው። ሁሉም መስራያ ቤቶች በወረቀት የሚያትሙትን መረጃ በዚህ ኮድ መስረት ወድ ኮምፒተር ውስጥ ያለ እስካነር ማስገባት ይቻላል ማለት ነው። ከምግብ ቤት ሪሲት አንስቶ ፣ የእቃ ገቢና ውጪ ሪስቶች እስካን ተደርገው ሙሉ መረጃው ያለታይፒንግ ያለምንም ሰህተት ወደ ኮምፒተር ውስጥ መግባት ይችላል ማለት ነው።