Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ሰበር ዜና : የአማራ መንግሥት ክተት አወጀ :: ሕዝቡም ግልብጥ ብሎ ወጥቶ ዝግጅቱን ቀጥሏል

Post by Thomas H » 23 Aug 2022, 08:31



የሚገርመው ነገር ባለፈውም የትግራይ መከላከያ የአማራን ክልል ከመቆጣጠሩ በፊት ሕዝቡ ግልብጥ ብሎ ወጥቶ የአካል እንቅስቃሴ ሲያደርግ እና ሲዘጋጅ ነበር ::