Page 1 of 1

የት/ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በጉራጌ ጥያቄ ላይ ጣልቃ ሊገባ ነው! ግዙፋን የጉራጌ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ ሊያደርጉ ነው!

Posted: 22 Aug 2022, 22:01
by Horus
በተናቀና በተገፋ የጉራጌ ሕዝብ ውስጥ የተከበረ የጉራጌ ፖለቲካኛ ሊኖር ስለ ማይችል ከፕሮፌሰር ብርሃኑ አንስቶ እስከ ልክስክሱ እርስቱና ሌሎችም ፣ ቀጥሎም የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ የሚያነቃንቁት ባለሃብቶች ጨምሮ የተከበሩት ጉራጌ ሽማግሎች በባለጌ የፒፒ ካድሬዎች ሲዋከቡ እርምጃ ያልወሰደ ጉራጌ ያባቶቻችን ታሪክ እንደ ሚፋረደው እኛም እነሱም ያውቁታል! ፒፒ የሚባል ጸረ ጉራጌ ጥርቃሞን አደብ ማስያዝ ዛሬ ነው ።

ባለቤቱ የጣለው አሞሌ ገበያ አያነሳውም ይባላል ። ፒፒ የረገጠውና ያፈረሰው የራሱ ሕግ ነገ ማንም በጨው አይነካውም! ውጤቱ ሌላ አብዮት ነው! እስቲ እነብርሃኑ ነጋ እናም ኢዜማ እንዴ አድርገው የጉራጌን ሕዝብ እንደ ሚታደጉ በጉጉት እንጠብቃለን!

እስከዚያ ግን ጉራጌ ሁሉ ባልህበት ለረጅም ፕሮትራክተድ ተጋድሎ ተደራጅ፣ ተዘጋጅ! ኬር ለኢትዮጵያ! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን !!!

በነገራችን ላይ አይደለም የጉራጌ ተማሪዎች በመላ ኢትዮጵያ የተዘሩት የጉራጌ አስተማሪዎች እልፍ ናቸው ። እያንዳንዱ በጉራጌ የሚሆነውን ግፍ እየተከታተሉ ነው ። ሁሉም የግዜ ጉዳይ ነው !! እውነት መፈንዳቷ የግዜ ጉዳይ ነው!!!

Re: የት/ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በጉራጌ ጥያቄ ላይ ጣልቃ ሊገባ ነው! ግዙፋን የጉራጌ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ ሊያደርጉ ነው!

Posted: 22 Aug 2022, 22:17
by Horus
ጉራጌ አንድ ቃል አለው፣ ቃሉም ምስክሩ ነው! በቃ!!! ልብ በሉ ቻቹ ይህን የተናገረው አቢይ የጉራጌ መሪዎች ከማሰሩ ሁለት ቀን በፊት ነው። ፒፒ ምን ማድረግ እንዳቀደ ጉርጌ ቀድሞ ያውቅዋል !!!

Re: የት/ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በጉራጌ ጥያቄ ላይ ጣልቃ ሊገባ ነው! ግዙፋን የጉራጌ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ ሊያደርጉ ነው!

Posted: 23 Aug 2022, 13:14
by Horus

Re: የት/ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በጉራጌ ጥያቄ ላይ ጣልቃ ሊገባ ነው! ግዙፋን የጉራጌ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ ሊያደርጉ ነው!

Posted: 24 Aug 2022, 00:41
by ethiopianunity
Killil will cut off the garages from oromiya or mixed oromo garage. This is why kilil will separate people. Just like what happened to Afar people by Shabia and tplf break apart Afar people. Afar must demand to unite and fight these enemies tplf and Shania from the help of Ethiopian people. The same, destroy olf element that is separating people. Ethiopians must stand and destroy liberation fronts or the liberation fronts have been killing Ethiopians for 60 years. So far they have killed 16 million Ethiopians. They will not stop killing Ethiopians and Ethiopia. There is also plot for the rise of Wahabi and protestant against Ethiopians.

Re: የት/ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በጉራጌ ጥያቄ ላይ ጣልቃ ሊገባ ነው! ግዙፋን የጉራጌ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ ሊያደርጉ ነው!

Posted: 24 Aug 2022, 00:50
by Horus
ethiopianunity wrote:
24 Aug 2022, 00:41

አንተ የምታወራው ቅንጦት ነው ። ወይስ ጉራጌ እንደ ሕዝብ እንዲሞት ነው የምትፈልገው ። ህዝቦች አንድ የሚሆኑት በህይወት ሲኖሩ ነው። ጉራጌን እንደ ካልቸር ሊያጠፉት ነው የሚፈልጉታ። ያ በዚህ ዘመን አይቻልም! ጉራጌ እንደ ካልቸራል እና ፖለቲካል ኮሚኒቲ በህይወት ሲኖር ነው ኢትዮጵያዊም የሚሆነው፣ ከሌሎች ጋርም አንድነት የሚፈጥረው ። ዛሬ ጋፋት የሚባል የጉርጌ እሕት የነበረ ሕዝብ ጠፍቷል የለም። ስለዚህ ጋፋት ምንም የሚፈጥረው የሕዝብ አንድነት የለም ። የሞተ ነገር ህንበት አይፈጥርም! It doesn't exist!

Re: የት/ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በጉራጌ ጥያቄ ላይ ጣልቃ ሊገባ ነው! ግዙፋን የጉራጌ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ ሊያደርጉ ነው!

Posted: 24 Aug 2022, 05:44
by Abaymado
Horus wrote:
22 Aug 2022, 22:01
በተናቀና በተገፋ የጉራጌ ሕዝብ ውስጥ የተከበረ የጉራጌ ፖለቲካኛ ሊኖር ስለ ማይችል ከፕሮፌሰር ብርሃኑ አንስቶ እስከ ልክስክሱ እርስቱና ሌሎችም ፣ ቀጥሎም የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ የሚያነቃንቁት ባለሃብቶች ጨምሮ የተከበሩት ጉራጌ ሽማግሎች በባለጌ የፒፒ ካድሬዎች ሲዋከቡ እርምጃ ያልወሰደ ጉራጌ ያባቶቻችን ታሪክ እንደ ሚፋረደው እኛም እነሱም ያውቁታል! ፒፒ የሚባል ጸረ ጉራጌ ጥርቃሞን አደብ ማስያዝ ዛሬ ነው ።

ባለቤቱ የጣለው አሞሌ ገበያ አያነሳውም ይባላል ። ፒፒ የረገጠውና ያፈረሰው የራሱ ሕግ ነገ ማንም በጨው አይነካውም! ውጤቱ ሌላ አብዮት ነው! እስቲ እነብርሃኑ ነጋ እናም ኢዜማ እንዴ አድርገው የጉራጌን ሕዝብ እንደ ሚታደጉ በጉጉት እንጠብቃለን!

እስከዚያ ግን ጉራጌ ሁሉ ባልህበት ለረጅም ፕሮትራክተድ ተጋድሎ ተደራጅ፣ ተዘጋጅ! ኬር ለኢትዮጵያ! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን !!!

በነገራችን ላይ አይደለም የጉራጌ ተማሪዎች በመላ ኢትዮጵያ የተዘሩት የጉራጌ አስተማሪዎች እልፍ ናቸው ። እያንዳንዱ በጉራጌ የሚሆነውን ግፍ እየተከታተሉ ነው ። ሁሉም የግዜ ጉዳይ ነው !! እውነት መፈንዳቷ የግዜ ጉዳይ ነው!!!

Why are you expecting? EZEMA is not gurage's party.

Re: የት/ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በጉራጌ ጥያቄ ላይ ጣልቃ ሊገባ ነው! ግዙፋን የጉራጌ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ ሊያደርጉ ነው!

Posted: 24 Aug 2022, 06:55
by Right
ethiopianunity wrote:
24 Aug 2022, 00:41
Just like what happened to Afar people by Shabia and tplf break apart Afar people. Afar must demand to unite and fight these enemies tplf and Shania from the help of Ethiopian people.
Right on. That is the greatest crime of all. All that [deleted] has been buried under the ground and now people are fighting for another [deleted]. Welcome to Ethiopia. Why on earth the PP government is not granting this so called Killil for the southern ethnic group is beyond me because it just works for its evil strategy. PP simply can grant all these small minorities killil as it is easy to keep them busy fighting and control them through budgetary while advancing its own agenda.

This forum is overwhelmed by these group right nuts (sarcasm, Halafi Mengede, Horus etc), I am afraid, if it is the sample of the larger population then that will be the source of long term conflict by design. These garbage group right advocates lost their mind. They are there on the map because of Ethiopia. They dream of a Singapore at the expense of Ethiopia just like the dream’s of Eritreans.

Re: የት/ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በጉራጌ ጥያቄ ላይ ጣልቃ ሊገባ ነው! ግዙፋን የጉራጌ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ ሊያደርጉ ነው!

Posted: 03 Sep 2022, 13:08
by ethiopianunity
The danger right now is Ethiopia is not at peace, she is transitioning from one evil attack to another. She knows her enemies but too weak to fight off as her enemies are multiplying. What she needs is bring back her heroisim since era of the kings, if not, her enemies within and Eritrea will bury her forever. The current government is anti Orthodox therefore anti Ethiopia and has nothing to do with Amara just because Amaras happened to be Orthodox and there are crypto Yodit Gudit too getting to destroy Orthodox in Amara