ውያኔን ሲያማ ፣ ለኔ ብለህ ስማ፣
Posted: 22 Aug 2022, 14:40
አቶ ጽጌ {ሁሌ ይገርመኛል ለምን የሴት ስም እንዳለው}
እንዴት ነው በጥቁር ደላር ዘርዝሮ ፪ ቢሊዬን ብር ለመላክ ይቻለው።
እንዴት ነው አማሮች በሶስት መቶ ዶላር ሀገርን ከሽጡ ፣ ወያኔዎች ሀገርን በስላሳ ቢሊዬን ዶላር ቢሽጡ የቱ ጋ ነው ጥፋታቸው
እንዴት ነው ትግሬዎቹን እንዲህ ሲጠላ፣ ማንም ለምን አልጠየቀውም ለምን እንዳልገደሉት፣
ክህደትን ካወራን፣ አቶ ፅጌ፣ መያኔዎችን ስላልገደሉት እንደማመስገን አሁን እነሱን መጨረስ አለብን ፣ እነሱ ካልተጨረሱ ስላም አናገኝም ይለናል። እነሱ እጅ ወስጥ ባለ ግዜ እሱንስ ቢጨርሱት ነበር አሁን ይህንን ይለፈልፍ ነበር ወይ። ደግሞም እንደገና ቢይዙት ቢገድሉት ይግባኝ አይልም ወይ ወይስ ለእንግሊዝ መንግስት ያለቅሳል እንደገና
አቶ ፀጌ፣ መቁረጥ ካለብህ መቁረጥ አለብህ ፣ ፖለቲካ ማለት ይህ ነው አለን። ሚስጥሩ አብይ ጦሩን መጎስምና ወያኔዎችን ማወደም አለብት ግዜ መስጠት የለበትም እንዲደራጁ እያለን ነው። ይህ ሲል አንድ ነገር ታወስኝ ፣ እሱ ከዳር ሆኖ ያጨበጭባል ወይስ በአብይ እጅ እሳቱን ለመጨበጥ ይፈልጋል
ጦርነት ከተነሳ፣ አቶ ፀጌ ጦርነቱን ከጠራ እሱም መዝመት አለበት ይህንን ለማሳየት መጀመሪያ የእንግሊዝ ፓስፖርቱን መጣልና የኢትዬዽያ ፓስፖርት መያዝ አለብት ። ለምን ካልን ጦርነት ሂዱ ካለ እሱም የጦርነቱን ፀዋ መጋራት አለብት ፣ እኔ ጦር ሜዳ ይሂድ አልልም ወይ ልጆቹን ይስደድም አልልም ። እነሱ በስላም እንግሊዝ አገር ተቀምጠዋል።
እዚህ ላይ አንድ ቪድዬ ላካፍላቹሁ እወደዋለሁ። አንዴ ፍፍቲ ሴንት ማን በመጀመሪያ የሴት ኮረዳ ግብዣ ላይ ማን መክፈል አለበት ተብሎ ሲጠየቅ ፣ እንግዲህ ይህ ስወ የገንዘብ ችግር የለበትም ግን የመለስው መልስ በጣም ጥበብን የተላበስ ነው። ግብዣውን የጠራው ስወ ሴቱዋም ት ሁን ወንዱ መክፈል አለበት ብሎ መልሶዋል ስሙት ። ስለዚህ አቶ ፀጌ ጦርነቱን ከጠራ የጦሩ መሪ መሆን አለበት ፣ መቼም ይሄንን ሽማግሌ ጦር ሜዳ ሂድ አልለውም ግን ፓስፖርቱን ቀይሮ እሱም ኢትዬዽያ ገደል ከገባች ሌላ መሄጃ እንደሌለው ያሳየን ። አቀኝነቱን ለማወቅ ገንዘብ እንዳልተከፈለው ለማወቅ ። ያለበለዚያ ቢለፈልፍ ቢወል የሚስማው የለም
ሚኒሊክ እና ሁሉም ነገስታታችን በጊዜያችወ መመዘን አለብን ብሎዋል እናም በጊዜያቸው መዝነናቸው ታሪክን ለታሪክ ስጥተን ዶሴውን መዝጋት አለብን ይለናል ። ታድያ ይህ ባልከፋ ነበር ግን ሚኒሊክንም በደጉም በኩፉም ማንሳት አይቻልም ፣ ሚኒሊክን ስሙን እያገነኑ የሚቃወሙትን ደግሞ መከልከል አይቻልም ። ምሳሌ ልስጥ ፣ አቶ ፀጌ ትግሬዎችን የስረቃቹሁትን ይዛቹሁልኝ ጥፉ ብለን ሰደድናቸው፣ ምንም ላንጠይቃቸው ላለፈው ተነጋግረን ፋይሉን ዘጋን ። ይለናል ከዚያም በየግዜው ስረቁ በዘበዙ እየተባሉ ስማቸው ጠፋ ፣ መንገድ አራት አመት ተዘጋባቸው ። ወልቃይትን ስረቁ ብለው ጦርነት ቀስቀሱ ፣ የቀን ጅብ፣ ሌቦች ፣ አጫሉን ገደሉ፣ ቦንብ አብይ ላይ አፈነዱ ፣ እንጀነሩንም ገደሉ ። ሻሸመኔ ላይ የተከስተውን ግድያ አቀነባበሩ እያሉ የጥላቻ ንጝግር መደስኮር ወደ ጦርነት ማምራቱ እየታወቀ ቀጠሉበት ። አቶ ፅጌ ታሪክን ከስሜን እዝ ይጨምራል ግን ከዛያ በፊት የነበረውን ስጋትሰ፨ በዚያው አፉ ደግሞ ኤርትራ የስኩሪቲ ስጋት አለባት ይለናል ታድያ ይህ ሎጂክ ለምን ለትግሬዎች አይሆንም እነሱም የስኩሪቲ ስጋት ነበራቸው ። አብይ ጦሩን አስወጣለሁ ባይል ኖሮ ይህ ሁሉ ጦስ ባልመጣ ነበር ። እንደውም ተነጋግሩ ትንሽ ለስሙ አስወጥተው ሌላውን ይቀመጥ ቢል ምንስ አስጠየቀው ጦሩን ማስወጣት ። ትግሬዎችን እንዲረጋጉ ቢተዋቸው ኖሮ ይህ ሁሉ ችግር ይመጣ ነበር። ትግሬዎችም ጥፋት የለባቸውም አልልም ። ግን አብይ ነበር የበላይ ነገሮችን ማብረድ የነበረበት አሁን ተመልከቱ የገባበት አጣብቂ።
አቶ ፀጌ ስለወልቃይት ሲያወራ ። በሐይሌ ወይም በደርግ በነበረ ካርታ ላይ ተመስርቶ ችግሩን ለመፍታት ይሞክራል። ይህ ከሆነ ደግሞ ትግሬዎች ግማሽ አፋርን ያገኛሉ ማለት ነው። ደግሞ ወደ ዋላ እንመለስ ከተባለ ደግሞ ኦሮሞውን አዲስ አበባ ጥያቄውን በዚህ መልክ መመለስ አለበት። ደግሞ አዲስ አበባን በገነባው ከተባለ ትግሬዎች ከአስር ቢሊዬን ዶላር የሚያወጣ የሱካር ድርጅት አቋቁመዋል ይህ ማለት ስርተዋል ማለት ነው። ሁመራም የአለም አንደኛ ስሊጥ ላኪ አረጉዋት ስለዚህ ስርተወበታል አማራው ምን ስራ በወልቃይት ላይ ያለው የነበረው ገዳም ብቻ ነበር ። ስለዚህ በድሮ በገነባው የሚለው አይስራም ለምን ወልቃይትም ትግሬዎች እሺ ቢሉ አፋርን መልሱልን በደርግ ካርታ መስረት ከተባለ አፋሮቹ አንስጥም ይላሉ ታድያ ጦሩ ማቆሚያው የት ነው። ብቻ የወልቃይት ጉዳይ ማለቅያ የለውም ስለዚህ በሶስተኛ ዙር ቢወያዩበት ይሻላል።
የመስረት ጥያቄ እንደ ውሃ ፣ ኤሌትሪክ፣ ስልክ፣ ባንክ ፣ በሙሉ መለቀቅ አለብት ። አብይ ማንንም ጥያቄ ሳይጠብቅ። ይህ አንዴ ከተለቀቀ ሌላው ጥያቄ ቀላል ነው። ያው በረከተን ፍታ ነው። ሁሉንም ፈቶ መልቀቅ ነው። አቦ ፅሐይን ስንገድለው ስንትና ስንት ቢሊዬን ዶላር ይዞብን ነው የሞተው ስለዚህ በትንሹ ወደ ስላሳ ቢሊዬን ዶላር የወያኔን ዋናዎችን በመግደላችን ቀለጠ ማለት ነው። ታድያ አንድ አማራ ይህንን ብትነግረው እንኩዋን ቢሊዬን ለምን ትሪልዬን ብር አይጠፋም እነሱ ብቻ ተገደሉ ይላል። ያ ገንዘብ እኮ ስንትና ስንት ሚስኪን የእለት ገቢወን የሚያስገባ ገንዘብ ነበር። አሁን ኢትዬዽያ አንድ ቢሊዬን አሮብን ስምንት የሱካር ድርጅታችንን ልንሽጥ ነው።
ብቻ ብዙ ነው የለፈለፈው ። አንድ በተግባር የሚያረገው ነገር የለም። ወሬ ብቻ ነው። ግን ከተናገረው ቡሉ ምን ብለዋል። አብይ ይሉኝታ ሳይስማው መቁረጥ አለበት ብሎዋል። እሱ ግፋ በለው ነው የሚለው ። ግን አብይ የራሱን የሚበጀውን ነገር ቁርጥ እርምጃ ቢውስደና መብራትና ፣ ባንክ፣ ውሃ ፣ ቢለቅ ይሻለዋል ባይ ነኝ። እንደውም ምን አከራከረው ከበረከትና ክንፈ ነው ስሙ ወዘተ ጋራ ሆኖ ተነጋግሮ መብራቱን ወሃውን ፣ ባንኩን ለቂቃለሁ ብሎ እነበረከትን መላክ ነው ለድርድር ወደ መቀሌ ። ከአስመራ ለመታረቅ አብይ ብቻውን ካስታረቀን ለምን ትግሬዎችንም እንዲሁ ከነበረከት ጋራ ህኖ ብቻውን ጥሪ አርጎ ስላም ለምን አያወርድም ።
ብዙ ብዙ በተናገርኩ ግን አስለቻቹዋለሁ ብዬ እዚህ ላይ እቁማለሁ ። ግን ይህንን ቪድዬ ተመልክቱ ሁሌ አንድ ነገር ካልገባቹሁ ምን ማለት አለባቹሁ መስላቹሁ። Skin in the Game
let us kill TPLF let us finished them okay put skin in the game that means who every idea of waging war must join the war /// talk is cheap.. if every news paper boy ask this question would be opposition leader we will never have political problem
the host is very young blood. and he have good understanding of balanced question ,.. he hit softly but hit the target softly
እነዚህ ሽማግሌዎች ጡረታ ተስጥቶዋቸው ለምን አይሽኙም ። ለምን አብይ ሚሊዬን ብር አይቆርጥላቸውም ። ኤርታ በአራት ሺህ ደላር ከገዛቻቸው ።ለምን አብይ አምስት ሺህ ደላር ከፍሎ በሙሉ ተቃዋሚዎችን አፋቸውን አያዘጋም ። ለምሳሌ አሜሪካኖች ለመንጌ በወር አምስት ሺህ ደላር ከፍለውት ነው ለአርባ አመት አፉን ያዘጉት ። ብትናገር ገንዘብህ ይቀርብሀል አሉት ምንም ቢብ አላለም አርባ አመት ። ታድያ እንዲህ ርካሽ ከሆነ እነዚህን ወንጀለኞችን መግዛት እነሱ ጦርነት ከሚያስነሱብን በአመት ልክ እንደ ይሳያስ ሶስት መቶ ሺህ ደላር መድበን ሁሉንም አፍ ማስያዝ አይቀልም ወይ በጦርነት ሚሊዬን ሕዝብ ከምናጣ ። ለምሳሌ ይህ ሽማግሌ ከእንግዲህ መስራት አይችልም በግልፅ ተናግሮታል እሳቶች በውር ስርተው የሚያገኙት ዘጠኝ ሺህ ደላር ነው ግን ወጭያቸው ስላሳ ሺህ ደላር ነው ያለን። በተዘዋዋሪ መንገድ በግልፅ ያለው ይህ ዘጠኝ ሺህ ደላር ኢትዬዽያ ውስጥ ነውጥ ፣ ችግር ሲኖር ይጨምራል ብሎዋል ይህ ማለት ገቢያቸው ይጨምራል ሰለዚህ አቶ ፅጌ ጦርነት መደገፉ ማለት ጦርነት ካለ የእሳት ገበያ ይጨምራል ይለናል በተዘዋዋሪ መንገድ የኔም ገቢ ይጨምራል እያለን ነው። ግን ስላም ካለ ገቢው ይቀንሳል እራሱ ነው ያለው ልብ ብላቹሁት ስሙት። አንዳንዴ እንደዚህ ያሉትን ስዎች በሙሉ ጠርቶ ቃለ መጠይቅ ማረግ ጥሩ ነው ። ጦርነቱ በአሽናፊነት ከተጠናቀቅ እራሳቸው ያጀብዳሉ ። ኢትዬዽያ ከተሽነፈች ደግሞ እኔ በስላም ይለቅ ብያለሁ በለው ሊያወናብዱ ይፈልጋሉና ሁሉም ተስብስበው መልሳቸው መታውቅ አለበት ከጦርነቱ በፊት