Page 1 of 1

በዐብይ አህመድ ለወያኔ የተሸጡት ኮረም አላማጣ ራያ ወሎ አማራዎች በትግራይ ከ3ኛ ዜግነት ደረጃ በታችነት--> ሰሚ ያጣ ስቃይ፥እሮሮ፤ ዋይታ

Posted: 22 Aug 2022, 11:32
by Abere
በዐብይ አህመድ ለወያኔ የተሸጡት ኮረም አላማጣ ራያ ወሎ አማራዎች በትግራይ ከ3ኛ ዜግነት ደረጃ በታችነት--> ሰሚ ያጣ ስቃይ፥እሮሮ፤ ዋይታ

ሁለም እንደሚያውቀው የወያኔ ስሪት በሆነችው ትግራይ 1ኛ ደረጃ ዜጋዎች ዐድዋ እና አክሱም ሲሆኑ በ2ኛ ደረጃ ደግሞ የእንደርታ ተምቤን ጎሳዎች በ3ኛ ደረጃ እንድሁ የኢሮብ እና የኩናማ ጎሳዎች ናቸው። በጉልበት የሚገዛው አማራ የሆነው የራያ ህዝብ ግን ከ3ኛ ደረጃ በታች ነው። አለም የሚልከው እርዳታ ወያኔዎች ቀምተው ይበሉታል፤ አማራ እየተባሉ ተሳደው ይገደላሉ ይደበደባሉ፤ ካላቸው ጥሪት ቀለብ ለወያኔ ቀለብ ሰፋሪ ናቸው፤ ተገደው በትግርኛ ተናገሩ ይባላሉ ሲናገሩ በደንብ አትችሉም ተብለው ይደበደባሉ፤ መሳለቂያ ይሆናሉ፤ ሴቶች በቡድን ይደፈራሉ፤ ወዘተ

ይህ ሁሉ ውርደት እና ፈተና የመጣባቸው አማራ በመሆናቸው፤ መንግስት ነኝ የሚለው ዐብይ አህመድ የአማራ ፋኖን እና የአማራ ልዩ ሃይል ነጻ እንዳያወጣቸው አሳልፎ የሸጣቸው ኢትዮጵያዊ ዳሩ ግን 4ኛ ደረጃ ህይወት በትግራይ ስር ተገደ እንድኖሩ የተፈረደባቸው የስልጣን መያዦዎች ናቸው። እውነት እና ታሪክ ግን ይፈርዳል። እየሞተ ያለውን ወያኔ ለማስደሰት የኮረም አላማጣ ወሎ አማራዎች ለስቃይ ተሰጥተዋል።

ነጻነት ለወሎ ኮረም አላማጣ አማራዎች!!!





https://mereja.com/video2/watch.php?vid=f69a0081a

Re: በዐብይ አህመድ ለወያኔ የተሸጡት ኮረም አላማጣ ራያ ወሎ አማራዎች በትግራይ ከ3ኛ ዜግነት ደረጃ በታችነት--> ሰሚ ያጣ ስቃይ፥እሮሮ፤ ዋይታ

Posted: 22 Aug 2022, 11:54
by Abere
The obvious intention of TPLF/Woyane is to use Raya Korem-Alamata Amhara land as the principal source of the so-called TPLF's Utopic of Tigary. It is very pathetic to control Raya people and use their lands to carry the population of Tigray, beyond its carrying capacity which meant the ancestral people of the land.

Re: በዐብይ አህመድ ለወያኔ የተሸጡት ኮረም አላማጣ ራያ ወሎ አማራዎች በትግራይ ከ3ኛ ዜግነት ደረጃ በታችነት--> ሰሚ ያጣ ስቃይ፥እሮሮ፤ ዋይታ

Posted: 22 Aug 2022, 12:11
by Right
Endless cycle.
Abiye has to go. The sooner the better.

Our people has to wake up and say NO to ethnic federalism.
It is the mother of all trouble by design.

Explore the idea of regional federalism with a freedom to all people to own, buy and sell, live and work anywhere they want. That will nullify the KEGNA policy that has been destroying Ethiopia for several years..
Gather all those elites who are promoting ethnic federalism and hang them.