Shabiya/Woyane real estate construction boom
Posted: 22 Aug 2022, 00:30
8.21.22
የወንበዴዎቹን ሪል እስቴት ግንባታዎች በተመለከተ ምን የሚሉት አለ?
• ዞሮ ዞሮ በዋነኝነት የሰሯቸውን ድርጊቶች እንዴት ነው የዘረፋ ስርዓታቸውን የሚጠቅምላቸው ብለን በመጠየቅ መፈተሽ መጀመር እንችላለን።
በደርግ ዘመን እነዚህ የስራ ዘርፎች ያልተሰሩት ማርክሲስት ኢኮኖሚስቶች ዎር ኢኮኖሚ ስለነበረ ሁሉም ነገር ወደ ጦር ግንባር ይላክ የነበረ በመሆኑ ምክንያት ነው።
ቢገነባም ኖሮ ህብረተሰባዊ በሆነ መንገድ ፣ ሰርቶአደሮችን በሚጠቅም መንገድ እንጂ በሚጐዳ ዓይነት አይሆንም ነበር።
ቢሳይድስ ዘ ፋክት ዛት ‘የከበርቴ’ ስርዓተ ማህበሩን ማካሄጃ ሄድኮርተርስ መገንባት ስለነበረበት ብቻ ሳይሆን ፣ እንዲሁም ኢሄው ልማት እየተካሄደ ነው የሚል ኢምፕሬሽን ለመስጠት ከማገልገሉም በተረፈ ፣ ከድህነት ያመለጠውን ወገን እየዘረፉ ፕሮፊት ማጋበሻ ታክቲክም ነበር። በዚህ ላይ ለወደፊቱም አፎርደብል ሃይ ራይዝ አፓርትመንት ኮምፕሌክሽ መገንቢያ ቁልፍ ቁልፍ የመሃል ከተማ ቦታዎችን በተለይ በዚሁ ታክቲካቸው በመቀራመት ቦታ ለማሳጣት ተብሎም ነው። እንደገና አፍርሶ መገንባት ፣ ዌስቴጅ የሚያስከትል አሰራራቸው ነበር።
አንድ ሃይ ራይዝ አፓርትመንት ኮንዶሚኒየም ሰፊ ቦታ የሚሸፍኑ ቤቶችን ሰብስቦ ወደላይ የሚከምርና ከአጐሪባች ክልሎች ጋር የድንበር ቁርሾ የማይፈጥር ፣ ለስራ ኮምዩት ኮንቪኒየንት የሆነ ዘመናዊ አሰራር ነው። ለአንድ እንደዚህ ዓይነት ዲቨሎፕመንት የተለያዩ ለኑሮ ኮንቪኒየንት የሆነ ዘመናዊ አሰራር ነው። ለአንድ እንደዚህ ዓይነት ዲቨሎፕመንት የተለያዩ ለኑሮ ኮንቪኒየንት የሆኑ መስፈርቶችን ማቅረብ የሚያስችል ነው።
ለምሳሌ፦ ሱፐርማርኬት ፣ ት/ቤት ፣ ቤተመጽሃፍት ፣ ፖሊሲንግ ፣ የህዝብ መጓጓዣ ወዘተ ለተሰባሰቡት ቤተሰቦች በቀላሉ እዛው ማቅረብ ያስችላል።
ወንበዴዎቹ ህልማቸው በአፎርደብል ኮንዶሚኒየምስ ፋንታ የህዝቡን ፍላጐት ገሸሽ አድርገው ፣ ቪላዎች በመገንባት ትንሽ ሻል ያለ የኢኮኖሚ ደረጃ ላይ የሚገኙ ቤተሰቦችን ማለቢያ ታክቲክ ማበጀታቸውና ፣ በህብረተሰቡ፨በህዝቡ ዘንድ የሚንገዋለለውን ሊኩዊድ አሴት በመቀነስ የአገሪቷን የኢኮኖሚ እድገት መግታት ፣ ሁሉን ነገር የኢትዮዺያን ህዝብ ሳይሆን ቲጊሪዎቹን/አሪቲሪዎቹንና ጊደሮቻቸውን ለመጥቀም ፣ እንደ ኮሎናይዘር ጠላት በጥብቅ ቁጥጥር ያከናወኑትና ፣ ውጤቱ እንደምናየው ህዝቡን እጅግ የጐዳ የጠላት አሰራር ነበር። ባሸበረቀ ጊፍት ራፕ ፔፐር ያቀረቡት መሰሪ ደባ ነበር።
አባታችን ፍሬድሪክ ኤንግልስ እንዳሉት የነዚህ ዓይነት ስራዎች ፣ በህዝቡ እጅ የሚቀረውንና ለሴቪንግስአኪዩሙሌሽን የሚሆን የመሻሻያ ካፒታል ማሟጠጫና ህዝቡ ኤምፓወርድ እንዳይሆን እጁ ላይ የሚቀሩትን ብሮች መዝረፊያ ደባ ነው። ሶሻል ኮንሰምሽን ፈንድ በሌለበት ፣ አፎርደብል ሃውዚንግ በማይገነባበት ፕሮፊት ማርጅናቸውን ብቻ በሚያሳድዱበት ስርዓት ውስጥ ህዝቡ የሚያገኘውን መልሶ ያስረክባል። ያለውን ሁሉ ፣ እንደምንም ብሎ ያፈራውን ማለቢያ ወጥመድ ሳይሆን በሞርጌጅ ለወደፊቱም ሲቀፈቅፍ ከሚያስኖሩትከሚያስገድዱት የዘረፋ አሰራር አንዱ ነው። ለምሳሌ፦ አንድ ቪላ ቤት በ12 ብር ቢሰራ ከነሞርጌጁ ብር 14 ሚሊየን ቢሆን ፣ 2 ሚሊየን ብር ያተርፉበታል ከዛ ቤተሰብ ፣ ብድር።
በዚህ ላይ የተለያዩ ለኑሮ የሚያስፈልጉ እንደ ገበያ ወዘተ ዓይነቶች ፣ ርቀቱ ወዘተ ብዙ ኢንኮንቪኒየንስ ይፈጥራል።
ስለዚህ ወንበዴዎቹ አያውቁም ብለው ፣ ሆን ብለው የሰነቀሩት አሻጥር ነበር። አሁን የሚጠብቀንን የስራ ውዝፍና መልሶ መገንባት እዩ!?
Read the section on social consumption fund in Marxist economy books. You’ll realize that they’ve been doing the same exact opposite thing, that would benefit the people to the interest of the ruling class. This practice is not limited to the field of real estate only, but applies to other fields as well.
You can google 'Daft Logic area', and look up what they’ve been doing from satellite technology photographs.
Discuss.