Page 1 of 1
በሁለት ኦሮሞ ተረኞች ጥርስ አዳነችና ሺመልስ የተነከሰችው አዲስ አበባ
Posted: 21 Aug 2022, 15:00
by Horus
Re: በሁለት ኦሮሞ ተረኞች ጥርስ አዳነችና ሺመልስ የተነከሰችው አዲስ አበባ
Posted: 22 Aug 2022, 16:01
by Tadiyalehu
Horus
አንዳንዴ ስለማይመለከትህ ነገር ባትዘባርቅ ጥሩ ነው።
ስለ ጉራጌ መብትና ጥያቄ ጩህ! ያ መብትህ ነው። እኛም እንደግፍሃለን። .... ስለ አዲስአበባ ምን ያገባሃል???
አንተም ሆንክ ሌሎች ... ወደዳችሁም ጠላችሁ .... ፊንፊኔ የኦሮሞ ናት!!!
ፊንፊኔ/አዲስአበባን በተመለከተ ኦሮሞ ደሥ ያለውን ውሣኔ ይወስናል። ያሻውን ያደርግባታል!!!
እስቲ ማን አባቱ ነው በኦሮሚያ እምብርት/haandhura/ ፥ በቱለማ ምድር ፥ በአያቶቻችን ርስት ፊንፊኔ ላይ ምን ማድረግ እንዳለብንና እንዳሌለብን የሚነግረን ???
Re: በሁለት ኦሮሞ ተረኞች ጥርስ አዳነችና ሺመልስ የተነከሰችው አዲስ አበባ
Posted: 22 Aug 2022, 16:43
by Abere
ሆረስ፥
በነገራችን ላይ ቪዲዮውን አላዳመጥኩትም። ነገር አለማቸው ሁሉ ስለሚያስጠላኝ እና ዕውቀት ስለማይጨምርልኝ የኦነግ-ፒፒ ወዘተ ኦነግ ግገል ድርጅቶች ወሬ ጆሮ አልሰጠውም። አንድ ነገር ግን እርግጠኛ ነኝ አሁን ኦነጋዊያን እንደ አህያ በአዲስ አበባ ላይ ያናፋሉ ነገ ግን በአፍንጫቸው በፊታቸው እንደሚደፉ ግልጽ ነው። እንኳን ኦነግ ወያኔም ስንት አቅም አጎልብታ በመጨረሻ ተንከሳክሳ ተባራለች። ለኦነግ ወይም ፒፒ መጣል የአዲስ አበባ ህዝብ በቂ ነው። የአድስ አበባ በህዝብ ብዛት ከኢትዮጵያ በ3ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ክልል ነው። በኢኮኖሚ እና ሃብት ደግሞ 1ኛ ደረጃ ክልል ነው። ኦሮምያ አዲስ አበባ ጥግ ለመቅረብ አይችልም። ያው የተረኝነት ስሜት በሽታ እንጅ ኦሮምያ አዲስ አበባን የመዋጥ አቅም የላትም። በከብት እረኛ የምትመራ አገር እንደ ፈረደባት በእረኛ መታመስ ገደላት እንጅ ለጊዜው።
Re: በሁለት ኦሮሞ ተረኞች ጥርስ አዳነችና ሺመልስ የተነከሰችው አዲስ አበባ
Posted: 22 Aug 2022, 21:28
by Horus
ታድያለሁ አዲስ አበባን የገነቡኮ ጉራጌዎች ናቸው ። ታሪክ አንብብ! የምኒክል ግቢ ገምብተው ወደ ሰፈራቸው ጎላ ሰፈር ሲሄዱ እንዴት ጅብ ይበላቸው እንደ ነበር! ዛሬ ደሞ 2.5 ሚሊዮን ጉራጌ ነው አዲሳባ የሚኖረው! ደሞም አቢይ አህመድ በጉራጌ ላይ የሚያሳየውን እብሪትና ንቀት (በወያኔ የጠላነው) ካላረመ ትግሉን አዲስ አበባ ድረስ እንደ ምናመጣው አትጠራጠር ። በእናትህ ዘሮች እንድትኮራ እናደርግሃለን!! ስለዚህ የኦሮሞ ተረኛ የራሱን ሕግ እንዳሻው የሚያጨማልቀው ከሆነ መጪው ምን ደንደ ሚሆን የትግሬን የቅርብ ግዜ ታሪክ መለስ ብለህ አስታውን!
አቢይን ሰማዋለህ አይደል እዚህ ይጮሃል እዚያ ይሳደባል፣ እዚያ ይንጫረራል! መላ ኢትዮጵያ የሱን የውሸት ተለዋዋጭ መፈክርና ባዶ ዲስኩር ሰዉ መስማት ከቆመ ሰነበተ! የኢትዮጵያ ሕዝብ እየናቀ እናት ኢትዮጵያ የሚል ባዶ መከር ጀምሯል! ሰሚ የለውም።
አንተ የራስህ ህሊና ካለህ ለምን? ብለህ ጠይቅ! አቢይ አህመድ አፈቅቤ ልበጩቤ ሰው ነው!
Re: በሁለት ኦሮሞ ተረኞች ጥርስ አዳነችና ሺመልስ የተነከሰችው አዲስ አበባ
Posted: 22 Aug 2022, 21:56
by sun
Horus wrote: ↑22 Aug 2022, 21:28
ታድያለሁ አዲስ አበባን የገነቡኮ ጉራጌዎች ናቸው ። ታሪክ አንብብ! የምኒክል ግቢ ገምብተው ወደ ሰፈራቸው ጎላ ሰፈር ሲሄዱ እንዴት ጅብ ይበላቸው እንደ ነበር! ዛሬ ደሞ 2.5 ሚሊዮን ጉራጌ ነው አዲሳባ የሚኖረው! ደሞም አቢይ አህመድ በጉራጌ ላይ የሚያሳየውን እብሪትና ንቀት (በወያኔ የጠላነው) ካላረመ ትግሉን አዲስ አበባ ድረስ እንደ ምናመጣው አትጠራጠር ። እናትህ ዘሮች እንድትኮራ እናደርግሃለን!! ስለዚህ የኦሮሞ ተረኛ የራሱን ሕግ እንዳሻው የሚያጨማልቀው ከሆነ መጪው ምን ደንደ ሚሆን የትግሬን የቅርብ ግዜ ታሪክ መለስ ብለህ አስታውን!
አቢይን ጸማዋለህ አይደል እዚህ ይጮሃል እዚያ ይሳደባል፣ እዚያ ይንጫረራል! መላ ኢትዮጵያ የሱን የውሸት ተለዋዋጭ መፈክርና ባዶ ዲስኩር ሰዉ መስማት ከቆመ ሰነበተ! የኢትዮጵያ ሕዝብ እየናቀ እናት ኢትዮጵያ የሚል ባዶ መከር ጀምሯል! ሰሚ የለውም።
አንተ የራስህ ህሊና ካለህ ለምን? ብለህ ጠይቅ! አቢይ አህመድ አፈቅቤ ልበጩቤ ሰው ነው!
Keep up the twerking accompanied by the drumming!

Re: በሁለት ኦሮሞ ተረኞች ጥርስ አዳነችና ሺመልስ የተነከሰችው አዲስ አበባ
Posted: 22 Aug 2022, 22:01
by Noble Amhara
The Flag is from Gondar/Gojjam/BeteAmhara Tri-Stripes... 🧡🤍
this is only worn by Amhara people... the oromo learned it from Amhara and began copying us. we never see this color in there kilil

Re: በሁለት ኦሮሞ ተረኞች ጥርስ አዳነችና ሺመልስ የተነከሰችው አዲስ አበባ
Posted: 22 Aug 2022, 22:06
by sun
Abere wrote: ↑22 Aug 2022, 16:43
ሆረስ፥
በነገራችን ላይ ቪዲዮውን አላዳመጥኩትም። ነገር አለማቸው ሁሉ ስለሚያስጠላኝ እና ዕውቀት ስለማይጨምርልኝ የኦነግ-ፒፒ ወዘተ ኦነግ ግገል ድርጅቶች ወሬ ጆሮ አልሰጠውም። አንድ ነገር ግን እርግጠኛ ነኝ አሁን ኦነጋዊያን እንደ አህያ በአዲስ አበባ ላይ ያናፋሉ ነገ ግን በአፍንጫቸው በፊታቸው እንደሚደፉ ግልጽ ነው። እንኳን ኦነግ ወያኔም ስንት አቅም አጎልብታ በመጨረሻ ተንከሳክሳ ተባራለች። ለኦነግ ወይም ፒፒ መጣል የአዲስ አበባ ህዝብ በቂ ነው። የአድስ አበባ በህዝብ ብዛት ከኢትዮጵያ በ3ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ክልል ነው። በኢኮኖሚ እና ሃብት ደግሞ 1ኛ ደረጃ ክልል ነው። ኦሮምያ አዲስ አበባ ጥግ ለመቅረብ አይችልም። ያው የተረኝነት ስሜት በሽታ እንጅ ኦሮምያ አዲስ አበባን የመዋጥ አቅም የላትም። በከብት እረኛ የምትመራ አገር እንደ ፈረደባት በእረኛ መታመስ ገደላት እንጅ ለጊዜው።
Have a banana for the wisdom you stated here.

Re: በሁለት ኦሮሞ ተረኞች ጥርስ አዳነችና ሺመልስ የተነከሰችው አዲስ አበባ
Posted: 22 Aug 2022, 22:44
by sun
I love all of them out there but yet considering your wild guesses and self serving redneck over generalizations and fake talks which one from among the following peoples produced these and more nice colors for fact.
You may not have seen it in "their" kilil as you put it as if you you have complete practical on the ground knowledge in their killi, but yet seen it among the great Oromos and other great peoples listed below and living in Amhara kilil, or else you are so hallucinated and paranoid from top to the bottom so as not be able to see your surrounding in a balanced and clear manners but only see yourself which is too boring to say the least. I am not saying this for bickering purpose but only for honesty and balancing factual representation of current issues on the ground.
- Kimant 8 million
- Agew 6 million
- Oromo 4 million
- Weito 3 million
- Shinasha 3 million
- Argoba 2 million
- Amhara (mixed) 2 million
Re: በሁለት ኦሮሞ ተረኞች ጥርስ አዳነችና ሺመልስ የተነከሰችው አዲስ አበባ
Posted: 22 Aug 2022, 23:34
by TGAA
Tadiyalehu wrote: ↑22 Aug 2022, 16:01
Horus
አንዳንዴ ስለማይመለከትህ ነገር ባትዘባርቅ ጥሩ ነው።
ስለ ጉራጌ መብትና ጥያቄ ጩህ! ያ መብትህ ነው። እኛም እንደግፍሃለን። .... ስለ አዲስአበባ ምን ያገባሃል???
አንተም ሆንክ ሌሎች ... ወደዳችሁም ጠላችሁ .... ፊንፊኔ የኦሮሞ ናት!!!
ፊንፊኔ/አዲስአበባን በተመለከተ ኦሮሞ ደሥ ያለውን ውሣኔ ይወስናል። ያሻውን ያደርግባታል!!!
እስቲ ማን አባቱ ነው በኦሮሚያ እምብርት/haandhura/ ፥ በቱለማ ምድር ፥ በአያቶቻችን ርስት ፊንፊኔ ላይ ምን ማድረግ እንዳለብንና እንዳሌለብን የሚነግረን ???
የአብይ ጅላንፎ ጉራጌ ስለጉራጌ ብቻ ነው መጠየቅ ያለበት ስለኢትዮጵያ አይመለከተውም_ እንዳንተ አይነት ቀረፎ ግን ስለኦሮምያም ስለአዲስ አባባም ስለኢትዮጵያም መናገር ትችላለህ ትሆናለህ ፤ ምን ያህል ግሮሮህ ከሚያስተናግደው በላይ እንደዋንጥ የምታውቀው ታንቀህ ትንፋሽ ስታጣ ብቻ ነው ያኔ ደግሞ ስታለቅስ ትስማለህ ፤ በቅል ጭንቅላትህ የተንቆረቆረልህ በሞላ እውነት ይመስለሀል "አያቶቻችን" " ደስ ያለውን ያደርጋል" ። እንዳንተ አይነት ደደቦችን መሀል መሀል ጣል ባያደርግ ኖሮ አለም ትደብር ነበረ፡፡ በአብይ ትንተና አንተ ጅል ነህ ጅላጅል ወይስ ጆላንፋ ? ጆላንፋ!
Re: በሁለት ኦሮሞ ተረኞች ጥርስ አዳነችና ሺመልስ የተነከሰችው አዲስ አበባ
Posted: 27 Dec 2022, 01:53
by Horus
የዛሬ 4 ወር ይህን ሃረግ ፖስት ሳደርግ የ ኢ አር ኦሮሙማ ደጋፊዎች አንተ ስለ አዲስ አበባ አያገባህም ብለው ተሳደቡ ! ጉራጌ ከአማራና ኦሮሞ ቀጥሎ ያለው ግዙፉ ያዲሳባ ሕዝብ መሆኑን ረስተው ወይም በንቀት አስወግደው ማለት ነው ። ባዲሳባ 1.5 ጉራጌ አለ ። መንግስት በጉራጌ ክልልነት ላይ የሚወስደው አቋም በቀጥታ ካዲስ አበባ ፖለቲካና ሰላም ጋር የተያያዘ ነው። ስለሆነም አዳነች አቤቤ አዲስ አበባ ላይ ጠብ ያለሽ በዳቦ ስልት መልሱን ሳይውል ሳያድር አየችውና አፈገፈገች! አቢይ አህመድም እንደዚያው ነው! የጉራጌን መብት በመርገጥ ከቀጠለ ትግሉ ኢሳባ እናመጣዋለን