የሚወድቅ መንግስት ምልክት፡ አዲስ አበባ እና ሕግ አልባ ፍርድ ለነዋሪው |
የሚወድቅ መንግስት ምልክቶች ምድን ናቸው? ችግሮችን መፍታት ሳይሆን በየቀኑ አዳዲስ ችግሮችን ይፈለፍላል! ኢትዮጵያ እጅግ ግዙፍ አገርና ግዙፍ ሕዝብ ግዙፍ መንግስት ስለሆነች የኢትዮጵያ ገዦች ሲወድቁ እንጂ ህመማቸውን በውል ማየት አስቸጋሪ ነው ። ዝሆን ሲከሳ፣ ዲታ ሲፈሳ (ሲከስር) አይታወቅም እንደ ሚባለው ። ቴዲ አፍሮ 'እያመመው መጣ' ያለው በታሪክ ይረጋገጣል!