Page 1 of 1

ማነው አየር መንገዳችንን ከትንሽ ቦታ ወደ ትልቅ ደረጃ ያደረስው

Posted: 20 Aug 2022, 13:23
by Ethoash
ከርካሳና የአረጀ ከአንድ ኤይሮፕላን ወደ መቶ ሃምሳ አሮፕላን ማን አሳደገው። ለምን አቶ ዘመዴን አንስማውም ፣ ይህንን ስው እንጠቀምበት






ከፌር ፋክስ አፍሪካ ሊቀመንበር አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ ጋር የተደረገ ቆይታ - ክፍል 2 Interview with Zemedeneh Negatu Part 2




የኢትዮጲያ የፋይናንስ ዘርፍ ለውጪ ኩባንያዎች ክፍት ለማድረግ መንግስት በዝግጅት ላይ መሆኑ ዘመዴነህ ንጋቱ ክፍል 3 Part 3 Zemedeneh Nigatu