Page 1 of 1

የትግራይ ህዝብ ተስፋውን በፋኖ ላይ አደረገ፡ እኔም ፋኖ ነኝ ጥሪ በትግራይ ህዝብ ዘንድ ሰደድ እሳት ሊሆን ይመስላል።

Posted: 20 Aug 2022, 10:54
by Abere
የትግራይ ህዝብ ተስፋውን በፋኖ ላይ አደረገ፡ እኔም ፋኖ ነኝ ጥሪ በትግራይ ህዝብ ዘንድ ሰደድ እሳት ሊሆን ይመስላል።

ሰው ማለት --- ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋ ዕለት። ፋኖ የህዝብ እና የአገር ተሰፋ!

ወያኔ የሚባለው መርገምት የትግራይን ህዝብ ከዛሬ 50 አመታት ከተጣባው ጀምሮ ያተረፈው ነገር ቢኖር ዘላቂ ውርደት፤ መጠላት፤ መገለል እና የታሪክ ዝቅጠት እንጅ ሌላ ምንም ነገር የለም። ይህን ከ4 አመታት በፊት በሃሜት ወይም በምክር የትግራይ ህዝብ ሊረዳው አልቻለም ነበር። ከ4 አመታት ወድህ ግን በተግባር መሬት ላይ ወርዶ እያንዳንዱን የትግራይ ደሳሳ ጎጆ በር እያንኳኳ የመራራውን ሃቅ ጽዋ እንድ ጠጣ አድርጓል። ግፍ የወለደው የአማራ ፋኖ ወያኔን በህዝባዊ አመጽ ከአዲስ አበባ ካባረረ በኋላ፤ልማደኛው አማራ ጠል ወያኔ በድጋሜ ትግራይን ይጠብቅ የነበረው አማራ ተወላጅ መከላከያ ሃይል በሌሊት እየመረጠ አረደ፤የጎንደር ማይካድራ አማራዎችን በትግሬ ታሪክ በትግራይ ሰው ይፈጸማል የማይባል ጭካኔ ፈጸመ። አሁንም ልማደኛው ፋኖ ዕብሪተኛውን ወያኔ በ3 ቀን ውጊያ ከወልቃይት ሁመራ በማጽዳት የጎንደርን አማራ ከወያኔ ቅኝ ግዛት ነጻ አወጣ። በዚህም ሳያቆም ተከታታይ መስዋዕት በመከፈል ዘልቆ ትግራይ በመግባት የትግራይን ወገን ከወያኔ ግዞት ነጻ አወጣ። ወርቅ ላበደረህ ጠጠር መልስለት ሆና እና ነገሩ ክፉ የወያኔ መጋኛ የመታቸው ትግሬዎች ያንኑ የመርገመት ህይወት ለመቀጠል ሲሉ የአማራ ፋኖን ስም እጅግ አጠለሹት። ተከፋይ የምዕራባዊያን ኮርፓሬሽን መገናኛዎች ሳይቀር ውሸት እየፈጠሩ ዶላር አፈሱበት። እውነቱ ግን ፋኖ ሰላማዊ፤ስነ-ምግባራዊ፤ ፍጹም አልሞ ወንጀለኛ የሚመታ፤ ትጥቅ አስፈትቶ የሚማርክ ነው። ጨው ለእራስህ ስትል ጣፍጥ በሚል ብሂል ውርድ ከእራሴ ትግሬዎች ከእንግድህ ራሳችሁን አውጡ ሚሳይል አለን ብላችኋል፤ የምዕራባዊን አገራት አቡካቶ/ጥብቅና ይቆሙልናል ብላችኋል በማለት ጥለዋቸው ወጡ - መቀሌ ድቅድቅ ጨለማ ዳግም ወደቀች። መርገመት ወያኔ መታት 900,000 ትግሬ አለቀ -ይብስ የህዝብ ለህዝብ ታሪካዊ እና ባህላዊ ድር ተበጣጠሰ - ዐይጥ እንደ በላው ክር። በመጨረሻም ትግራይ ምድራዊ ሲኦል ሆነች። ወያኔም ተሸነፈ - ምላስ ብቻ ቀረው። ለትግራይ ህዝብ ምንም ማቅረብ ሳይችል ቀረ። ውጤት ዜሮ - ኑሮ እሮሮ ሆነ ለትግራይ። ምክረው ምከረው -ካልሰማህ መከራ ይምከረው ይሉ ዘንድ አሁን በመጨረሻ ጥቂት የማይባሉ ሰዎች ከትግራይ ክፍለሃገር በወያኔ ላይ ተነሳስተዋል። አንዳንዶች እኔም ፋኖ ነኝ እያሉ ነው - ለፋኖ ድጋፍ ሊሆኑ እየተነሳሱ ነው። ሌሎችም የወያኔ አይነቷን ትግራይ ሳይሆን የተለየች ለማድረግ የተምቤን ወዘተ ተወላጆች የእራሳቸው የሚሉት አስተዳደራዊ መልክዐ-ምድር ጥያቄ እንቅስቃሴ ላይ ይገኛሉ። በአጠቃላይ ግን ትግሬዎች ወያኔ የሞት መልአክት እንጅ የሰላም እንዳልሆነ ዕለት ከዕለት እየተረዱት የመጡ ይመስላል። የትግሬዎች ትልቁ ፈተና ዲያስፓራ የሚኖሩ የወያኔ ልጆች ናቸው፡
እኔ ምክሬ ለትግሬዎች የአማራን ብሄራዊ ፋኖ ንቅናቄ ተቀላቀሉ ነው። ይህ ሁሉ የመጣው አማራ ጠል ትርክት በወያኔ በመፈጠሩ ነው። ትርክቱ ስህተት መሆኑን ከውጤቱ እየቀመሳችሁት ነው - መጎምዘዝ ብቻ ሳይሆን የሚመረግግ ሰንፈጥ መሆኑን ቀምሳችሁ አረጋግጣችኋል። አሁን ጣፋጩ የአማራ ፋኖን መደገፍ ነው። ያለው ብቸኛ ዘላቂ የኢትዮጵያዊያን ዜጎች ቀጭን መንገድ አማራ ፋኖ ነው። ለትግራይ ህዝብ ይህ ጌጥ እንጅ ውርደት አይሆንበትም -ፋኖን መደገፍ ፥ፋኖ መሆን።

https://mereja.com/tv/watch.php?vid=267dd1404

Re: የትግራይ ህዝብ ተስፋውን በፋኖ ላይ አደረገ፡ እኔም ፋኖ ነኝ ጥሪ በትግራይ ህዝብ ዘንድ ሰደድ እሳት ሊሆን ይመስላል።

Posted: 20 Aug 2022, 12:10
by Right
If it is true, then it is a very good news. There is no fn reason for the Tigrains to hate the Amharas as they are the basis of their survival. The TPLF, PP and EPLF are the one who will benefit out of this conflict.
If those two united in peace then the whole region might stabilize.
But we have to be careful though as this may be a TPLF ploy to march to 4 kilo without the resistance of Fano.

Re: የትግራይ ህዝብ ተስፋውን በፋኖ ላይ አደረገ፡ እኔም ፋኖ ነኝ ጥሪ በትግራይ ህዝብ ዘንድ ሰደድ እሳት ሊሆን ይመስላል።

Posted: 20 Aug 2022, 17:34
by Axumezana
ቁልቁለት

Posted: 20 Aug 2022, 17:40
by Axumezana

Re: የትግራይ ህዝብ ተስፋውን በፋኖ ላይ አደረገ፡ እኔም ፋኖ ነኝ ጥሪ በትግራይ ህዝብ ዘንድ ሰደድ እሳት ሊሆን ይመስላል።

Posted: 20 Aug 2022, 18:05
by Abere
የትግራይ ህዝብ ደዌ የሆነው ወያኔ እራሱን እንደ አሜባ እያከፋፈል ሲፈልግ ባይቶና ሲፈልግ ሳልሳዊ ወያኔ ሲሻው ደግሞ ወያኔ ነኝ በማለት እራሱ እየጠፋ ባለበት የትግራይን ህዝብም እንድሁ ለአልፉት 2 አመታት አስጨርሷል። አሁን የትግራይ ህዝብ ባልተለመደ መልኩ በሰላም ፋኖ ተቀበለኝ፤ አንጀቴ በጉርሻ፥ ጉሮሮየን በውሃ፤ወርደቴን በድልህ እያለ ነው። በየዕለቱ በሺ የሚቆጠር ትግሬ ወያኔን ጥሎት በመኮብለል ነው። የወያኔዎቹ ልጆች ወደ አሜሪካ እና አውሮፓ ቀድመው ሾልከው ታዲያ ድሃው ትግሬ ወደ ፋኖ አማራ ምድር ቢሸሽ ይበዛበታል ወይ? አንድ ነገር ግን ሊታሰብበት ይገባል ወያኔዎች ተሰግስገው ተመሳስለው የደሴ ከተማውን ትርዒት እንዳይ ደግሙት አማራ ፋኖ ጥንቃቄ ሊያደርግ ይገባዋል። ከትግሬ የሚጠበቀው ፋኖነት በአማራ ምድር ሲኖሩ ሰላማዊ ዜጋ ሲሆን ትግራይ ውስጥ ያሉ የዐድዋ እና የአክሱም ጭራቅ ወያኔዎች ግፍ የከረፋቸው ትግሬዎች በትግራይ ክፈለ ሀገር ውስጥ ጸረ-ሳላሳይ ወያኔ ጸረ-ባይቶና ፥ጸረ-እናት ወያኔ ማጧጧፍ
ይጠበቅባቸዋል።

Re: የትግራይ ህዝብ ተስፋውን በፋኖ ላይ አደረገ፡ እኔም ፋኖ ነኝ ጥሪ በትግራይ ህዝብ ዘንድ ሰደድ እሳት ሊሆን ይመስላል።

Posted: 20 Aug 2022, 18:22
by Tadiyalehu
ፋንዶ ወያኔን ከአዲስ አበባ አባረረ!
ፋንዶ ወያኔን ቆረጠ!
ፋንዶ ወያኔን ፈለጠ!
ፋንዶ ፋንድያውን ጣለ!blab blab blab

አራም!!!
የድል ማግሥት አርበኛ!

እንደው ባናውቃችሁና በተቀደዳችሁ!! ትንሽ አታፍሩም እንዴ? በተለይ አንተ አበረ የምትባል የሠገራቤት አይጥ ... ስትቀደድ ምናለ በመጠኑ ቢሆን?? እኛ አናውቃችሁም እንዴ??
እናንተ ወያኔን አባራችኋል?? ስትቀደድ አይሰቀጥጥህም እንዴ??
ለናንተ ጠቅላላ አማራ ለምትባሉ ቱሪናፋ ሽንታሞች የወያኔ ወንድ አይደለም ....ሴቷ ትበቃችኋለች!!! ይሄንን ሣር ቅጠሉ ያውቃል።
በርግጥ አማራ በጠቅላላ በጥራቃና ቦትራፋ ልበቢስ ነው። (ለዚህ ነው ሽንታም ትምክህተኛ የተባላችሁት)። ይሄ አበረ የሚባል ሻጋታ ቆምጬ ግን የለየለት ወናፍ ነው። ቦትራፋ መሣቅያ!
ሽንታም!!!
ጀግንነት በወሬ ቢሆን አማራ በዓለም አንደኛ ይሆን ነበር።
Abere wrote:
20 Aug 2022, 10:54
የትግራይ ህዝብ ተስፋውን በፋኖ ላይ አደረገ፡ እኔም ፋኖ ነኝ ጥሪ በትግራይ ህዝብ ዘንድ ሰደድ እሳት ሊሆን ይመስላል።

ሰው ማለት --- ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋ ዕለት። ፋኖ የህዝብ እና የአገር ተሰፋ!

ወያኔ የሚባለው መርገምት የትግራይን ህዝብ ከዛሬ 50 አመታት ከተጣባው ጀምሮ ያተረፈው ነገር ቢኖር ዘላቂ ውርደት፤ መጠላት፤ መገለል እና የታሪክ ዝቅጠት እንጅ ሌላ ምንም ነገር የለም። ይህን ከ4 አመታት በፊት በሃሜት ወይም በምክር የትግራይ ህዝብ ሊረዳው አልቻለም ነበር። ከ4 አመታት ወድህ ግን በተግባር መሬት ላይ ወርዶ እያንዳንዱን የትግራይ ደሳሳ ጎጆ በር እያንኳኳ የመራራውን ሃቅ ጽዋ እንድ ጠጣ አድርጓል። ግፍ የወለደው የአማራ ፋኖ ወያኔን በህዝባዊ አመጽ ከአዲስ አበባ ካባረረ በኋላ፤ልማደኛው አማራ ጠል ወያኔ በድጋሜ ትግራይን ይጠብቅ የነበረው አማራ ተወላጅ መከላከያ ሃይል በሌሊት እየመረጠ አረደ፤የጎንደር ማይካድራ አማራዎችን በትግሬ ታሪክ በትግራይ ሰው ይፈጸማል የማይባል ጭካኔ ፈጸመ። አሁንም ልማደኛው ፋኖ ዕብሪተኛውን ወያኔ በ3 ቀን ውጊያ ከወልቃይት ሁመራ በማጽዳት የጎንደርን አማራ ከወያኔ ቅኝ ግዛት ነጻ አወጣ። በዚህም ሳያቆም ተከታታይ መስዋዕት በመከፈል ዘልቆ ትግራይ በመግባት የትግራይን ወገን ከወያኔ ግዞት ነጻ አወጣ። ወርቅ ላበደረህ ጠጠር መልስለት ሆና እና ነገሩ ክፉ የወያኔ መጋኛ የመታቸው ትግሬዎች ያንኑ የመርገመት ህይወት ለመቀጠል ሲሉ የአማራ ፋኖን ስም እጅግ አጠለሹት። ተከፋይ የምዕራባዊያን ኮርፓሬሽን መገናኛዎች ሳይቀር ውሸት እየፈጠሩ ዶላር አፈሱበት። እውነቱ ግን ፋኖ ሰላማዊ፤ስነ-ምግባራዊ፤ ፍጹም አልሞ ወንጀለኛ የሚመታ፤ ትጥቅ አስፈትቶ የሚማርክ ነው። ጨው ለእራስህ ስትል ጣፍጥ በሚል ብሂል ውርድ ከእራሴ ትግሬዎች ከእንግድህ ራሳችሁን አውጡ ሚሳይል አለን ብላችኋል፤ የምዕራባዊን አገራት አቡካቶ/ጥብቅና ይቆሙልናል ብላችኋል በማለት ጥለዋቸው ወጡ - መቀሌ ድቅድቅ ጨለማ ዳግም ወደቀች። መርገመት ወያኔ መታት 900,000 ትግሬ አለቀ -ይብስ የህዝብ ለህዝብ ታሪካዊ እና ባህላዊ ድር ተበጣጠሰ - ዐይጥ እንደ በላው ክር። በመጨረሻም ትግራይ ምድራዊ ሲኦል ሆነች። ወያኔም ተሸነፈ - ምላስ ብቻ ቀረው። ለትግራይ ህዝብ ምንም ማቅረብ ሳይችል ቀረ። ውጤት ዜሮ - ኑሮ እሮሮ ሆነ ለትግራይ። ምክረው ምከረው -ካልሰማህ መከራ ይምከረው ይሉ ዘንድ አሁን በመጨረሻ ጥቂት የማይባሉ ሰዎች ከትግራይ ክፍለሃገር በወያኔ ላይ ተነሳስተዋል። አንዳንዶች እኔም ፋኖ ነኝ እያሉ ነው - ለፋኖ ድጋፍ ሊሆኑ እየተነሳሱ ነው። ሌሎችም የወያኔ አይነቷን ትግራይ ሳይሆን የተለየች ለማድረግ የተምቤን ወዘተ ተወላጆች የእራሳቸው የሚሉት አስተዳደራዊ መልክዐ-ምድር ጥያቄ እንቅስቃሴ ላይ ይገኛሉ። በአጠቃላይ ግን ትግሬዎች ወያኔ የሞት መልአክት እንጅ የሰላም እንዳልሆነ ዕለት ከዕለት እየተረዱት የመጡ ይመስላል። የትግሬዎች ትልቁ ፈተና ዲያስፓራ የሚኖሩ የወያኔ ልጆች ናቸው፡
እኔ ምክሬ ለትግሬዎች የአማራን ብሄራዊ ፋኖ ንቅናቄ ተቀላቀሉ ነው። ይህ ሁሉ የመጣው አማራ ጠል ትርክት በወያኔ በመፈጠሩ ነው። ትርክቱ ስህተት መሆኑን ከውጤቱ እየቀመሳችሁት ነው - መጎምዘዝ ብቻ ሳይሆን የሚመረግግ ሰንፈጥ መሆኑን ቀምሳችሁ አረጋግጣችኋል። አሁን ጣፋጩ የአማራ ፋኖን መደገፍ ነው። ያለው ብቸኛ ዘላቂ የኢትዮጵያዊያን ዜጎች ቀጭን መንገድ አማራ ፋኖ ነው። ለትግራይ ህዝብ ይህ ጌጥ እንጅ ውርደት አይሆንበትም -ፋኖን መደገፍ ፥ፋኖ መሆን።

https://mereja.com/tv/watch.php?vid=267dd1404

Re: የትግራይ ህዝብ ተስፋውን በፋኖ ላይ አደረገ፡ እኔም ፋኖ ነኝ ጥሪ በትግራይ ህዝብ ዘንድ ሰደድ እሳት ሊሆን ይመስላል።

Posted: 21 Aug 2022, 00:51
by Right
Tad,
You are out of this conversation. You are an animal. Better find your mate.

Re: የትግራይ ህዝብ ተስፋውን በፋኖ ላይ አደረገ፡ እኔም ፋኖ ነኝ ጥሪ በትግራይ ህዝብ ዘንድ ሰደድ እሳት ሊሆን ይመስላል።

Posted: 21 Aug 2022, 01:21
by Union
Tplf tad

Keep crying. Your own people are tired of your lies.

Re: የትግራይ ህዝብ ተስፋውን በፋኖ ላይ አደረገ፡ እኔም ፋኖ ነኝ ጥሪ በትግራይ ህዝብ ዘንድ ሰደድ እሳት ሊሆን ይመስላል።

Posted: 21 Aug 2022, 07:05
by Selam/
ሸቅማጣም ወያኔ - ትክክል ነህ፣ አማራ ነፍጥ የለውም ልበ ቢስም ነው። 500 ሺህ የትህነግ ከብቶችን የረፈረፈውና በነፍስ የተረፉትንም ከተከዜ ማዶ ያባረረው፣ በልምጭና በሳንባው ብቻ ነው። ነፍጥ ያነሳና ልቡን ያኮማተረ ጊዜ ደግሞ፣ ወዮልሽ እርኩስ ወያኔ! ወዮልሽ! KIFFU!
Tadiyalehu wrote:
20 Aug 2022, 18:22
ፋንዶ ወያኔን ከአዲስ አበባ አባረረ!
ፋንዶ ወያኔን ቆረጠ!
ፋንዶ ወያኔን ፈለጠ!
ፋንዶ ፋንድያውን ጣለ!blab blab blab

አራም!!!
የድል ማግሥት አርበኛ!

እንደው ባናውቃችሁና በተቀደዳችሁ!! ትንሽ አታፍሩም እንዴ? በተለይ አንተ አበረ የምትባል የሠገራቤት አይጥ ... ስትቀደድ ምናለ በመጠኑ ቢሆን?? እኛ አናውቃችሁም እንዴ??
እናንተ ወያኔን አባራችኋል?? ስትቀደድ አይሰቀጥጥህም እንዴ??
ለናንተ ጠቅላላ አማራ ለምትባሉ ቱሪናፋ ሽንታሞች የወያኔ ወንድ አይደለም ....ሴቷ ትበቃችኋለች!!! ይሄንን ሣር ቅጠሉ ያውቃል።
በርግጥ አማራ በጠቅላላ በጥራቃና ቦትራፋ ልበቢስ ነው። (ለዚህ ነው ሽንታም ትምክህተኛ የተባላችሁት)። ይሄ አበረ የሚባል ሻጋታ ቆምጬ ግን የለየለት ወናፍ ነው። ቦትራፋ መሣቅያ!
ሽንታም!!!
ጀግንነት በወሬ ቢሆን አማራ በዓለም አንደኛ ይሆን ነበር።
Abere wrote:
20 Aug 2022, 10:54
የትግራይ ህዝብ ተስፋውን በፋኖ ላይ አደረገ፡ እኔም ፋኖ ነኝ ጥሪ በትግራይ ህዝብ ዘንድ ሰደድ እሳት ሊሆን ይመስላል።

ሰው ማለት --- ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋ ዕለት። ፋኖ የህዝብ እና የአገር ተሰፋ!

ወያኔ የሚባለው መርገምት የትግራይን ህዝብ ከዛሬ 50 አመታት ከተጣባው ጀምሮ ያተረፈው ነገር ቢኖር ዘላቂ ውርደት፤ መጠላት፤ መገለል እና የታሪክ ዝቅጠት እንጅ ሌላ ምንም ነገር የለም። ይህን ከ4 አመታት በፊት በሃሜት ወይም በምክር የትግራይ ህዝብ ሊረዳው አልቻለም ነበር። ከ4 አመታት ወድህ ግን በተግባር መሬት ላይ ወርዶ እያንዳንዱን የትግራይ ደሳሳ ጎጆ በር እያንኳኳ የመራራውን ሃቅ ጽዋ እንድ ጠጣ አድርጓል። ግፍ የወለደው የአማራ ፋኖ ወያኔን በህዝባዊ አመጽ ከአዲስ አበባ ካባረረ በኋላ፤ልማደኛው አማራ ጠል ወያኔ በድጋሜ ትግራይን ይጠብቅ የነበረው አማራ ተወላጅ መከላከያ ሃይል በሌሊት እየመረጠ አረደ፤የጎንደር ማይካድራ አማራዎችን በትግሬ ታሪክ በትግራይ ሰው ይፈጸማል የማይባል ጭካኔ ፈጸመ። አሁንም ልማደኛው ፋኖ ዕብሪተኛውን ወያኔ በ3 ቀን ውጊያ ከወልቃይት ሁመራ በማጽዳት የጎንደርን አማራ ከወያኔ ቅኝ ግዛት ነጻ አወጣ። በዚህም ሳያቆም ተከታታይ መስዋዕት በመከፈል ዘልቆ ትግራይ በመግባት የትግራይን ወገን ከወያኔ ግዞት ነጻ አወጣ። ወርቅ ላበደረህ ጠጠር መልስለት ሆና እና ነገሩ ክፉ የወያኔ መጋኛ የመታቸው ትግሬዎች ያንኑ የመርገመት ህይወት ለመቀጠል ሲሉ የአማራ ፋኖን ስም እጅግ አጠለሹት። ተከፋይ የምዕራባዊያን ኮርፓሬሽን መገናኛዎች ሳይቀር ውሸት እየፈጠሩ ዶላር አፈሱበት። እውነቱ ግን ፋኖ ሰላማዊ፤ስነ-ምግባራዊ፤ ፍጹም አልሞ ወንጀለኛ የሚመታ፤ ትጥቅ አስፈትቶ የሚማርክ ነው። ጨው ለእራስህ ስትል ጣፍጥ በሚል ብሂል ውርድ ከእራሴ ትግሬዎች ከእንግድህ ራሳችሁን አውጡ ሚሳይል አለን ብላችኋል፤ የምዕራባዊን አገራት አቡካቶ/ጥብቅና ይቆሙልናል ብላችኋል በማለት ጥለዋቸው ወጡ - መቀሌ ድቅድቅ ጨለማ ዳግም ወደቀች። መርገመት ወያኔ መታት 900,000 ትግሬ አለቀ -ይብስ የህዝብ ለህዝብ ታሪካዊ እና ባህላዊ ድር ተበጣጠሰ - ዐይጥ እንደ በላው ክር። በመጨረሻም ትግራይ ምድራዊ ሲኦል ሆነች። ወያኔም ተሸነፈ - ምላስ ብቻ ቀረው። ለትግራይ ህዝብ ምንም ማቅረብ ሳይችል ቀረ። ውጤት ዜሮ - ኑሮ እሮሮ ሆነ ለትግራይ። ምክረው ምከረው -ካልሰማህ መከራ ይምከረው ይሉ ዘንድ አሁን በመጨረሻ ጥቂት የማይባሉ ሰዎች ከትግራይ ክፍለሃገር በወያኔ ላይ ተነሳስተዋል። አንዳንዶች እኔም ፋኖ ነኝ እያሉ ነው - ለፋኖ ድጋፍ ሊሆኑ እየተነሳሱ ነው። ሌሎችም የወያኔ አይነቷን ትግራይ ሳይሆን የተለየች ለማድረግ የተምቤን ወዘተ ተወላጆች የእራሳቸው የሚሉት አስተዳደራዊ መልክዐ-ምድር ጥያቄ እንቅስቃሴ ላይ ይገኛሉ። በአጠቃላይ ግን ትግሬዎች ወያኔ የሞት መልአክት እንጅ የሰላም እንዳልሆነ ዕለት ከዕለት እየተረዱት የመጡ ይመስላል። የትግሬዎች ትልቁ ፈተና ዲያስፓራ የሚኖሩ የወያኔ ልጆች ናቸው፡
እኔ ምክሬ ለትግሬዎች የአማራን ብሄራዊ ፋኖ ንቅናቄ ተቀላቀሉ ነው። ይህ ሁሉ የመጣው አማራ ጠል ትርክት በወያኔ በመፈጠሩ ነው። ትርክቱ ስህተት መሆኑን ከውጤቱ እየቀመሳችሁት ነው - መጎምዘዝ ብቻ ሳይሆን የሚመረግግ ሰንፈጥ መሆኑን ቀምሳችሁ አረጋግጣችኋል። አሁን ጣፋጩ የአማራ ፋኖን መደገፍ ነው። ያለው ብቸኛ ዘላቂ የኢትዮጵያዊያን ዜጎች ቀጭን መንገድ አማራ ፋኖ ነው። ለትግራይ ህዝብ ይህ ጌጥ እንጅ ውርደት አይሆንበትም -ፋኖን መደገፍ ፥ፋኖ መሆን።

https://mereja.com/tv/watch.php?vid=267dd1404

Re: የትግራይ ህዝብ ተስፋውን በፋኖ ላይ አደረገ፡ እኔም ፋኖ ነኝ ጥሪ በትግራይ ህዝብ ዘንድ ሰደድ እሳት ሊሆን ይመስላል።

Posted: 21 Aug 2022, 07:29
by Wedi
:P

:oops:
BBC አማርኛ

በትግራይ አንድ ኩንታል ጤፍ ከ17 ሺህ ብር በላይ መሆኑን ነዋሪዎች ተናገሩ

ሁለት ዓመት ሊሞላው ጥቂት ወራት የቀረው ጦርነት በተቀሰቀሰባትና መሰረተ ልማቶች በተቋረጡባት ትግራይ ውስጥ አንድ ኩንታል ጤፍ እስከ 17 ሺህ ብር እየተሸጠ እንደሚገኝ ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ።

በክልሉ ውስጥ በእርዳታ አቅርቦት ሥራ ላይ ተሰማርተው የሚገኙ ግለሰቦችም አንድ ኩንታል ጤፍ ከ15 እስከ 17 ሺህ ብር እየተሸጠ እንደሆነ ለቢቢሲ አረጋግጠዋል።

ስማቸው እንዲገለጽ ያልፈለጉ የአንድ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ሠራተኞች እንዳሉት ክልሉን እያስተዳደሩ ያሉት ባለሥልጣናት በጤፍ የመሸጫ ዋጋ ላይ ተመን ማውጣታቸው የዋጋ ጭማሪውን እንዳባባሰው ተናግረዋል።

የመቀለ ከተማ ነዋሪ የሆነው ዳንኤል በአሁኑ ወቅት ሕዝቡ በአስከፊ የኑሮ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኝ ገልጾ፤ በተለይ የጤፍ ዋጋ ከሕብረተሰቡ አቅም በላይ ሆኗል ብሏል።

ለቢቢሲ አስተያየተቸውን የሰጡ ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ የግረሰ ሰናይ ድርጅቶች ሠራተኞች እንደሚሉት፣ በአሁኑ ወቅት የጤፍ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ እንዲጨምር በክልሉ የተጣለው የመሸጫ ዋጋ ተመን እጥረት እና የዋጋ መናርን ማስከተሉን ይናገራሉ።

“ጤፍ እጅግ በጣም ተወዷል። ነጋዴዎች በማኅበረሰቡ ላይ ጨክነዋል። የሕብረተሰቡን ሁኔታ ያላገናዘበ ተግባር ነው እየፈጸሙ ያሉት። ከባድ ሁኔታ ነው እያሳለፍን ያለነው። ብዙዎች እንጀራ መመገብ የማይችሉበት ደረጃ ላይ ደርሰናል” በማለት ዳንኤል ያለውን ሁኔታ አስረድቷል።

ሌላኛው በርኽ የተባለ አስተያየት ሰጪ በበኩሉ “ረሃብና ድርቅ አለ። ሕዝቡ ያለውን ተካፍሎ ለመኖር እየሞከረ ነው። ሰዎች ከትግራይ ውጪ ከሚገኙ ቤተሰቦቻቸው እንደምንም ብሎ የሚደርሳቸው ገንዘብ ምንም ነገር ሊገዙበት አልቻሉም። በተለይም የጤፍ ዋጋ የሚቀመስ አይደለም” ብሏል።

በርኽ እንደሚለው በአሁኑ ጊዜ ያለው የጤፍ ዋጋብቻ ሳይሆን የስንዴና የስንዴ ዱቄት ዋጋም ከሕብረተሰቡ የመግዛትአቅም ጋር በፍጹም የሚመጣጠን አይደለም።

“አንድ ሰው ሁለት እና ሦስት ሺህ ብር ከቤተሰብ ተልኮለት 25 ኪሎ ጤፍ እንኳን መግዛት የማይችልበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው። ሩብ ኩንታል ለመግዛት ከ4 ሺህ ብር በላይ ሊኖርህ ይገባል” ሲል ጨምሮ ገልጿል።

https://www.bbc.com/amharic/articles/c3g12vpw4qno

Re: የትግራይ ህዝብ ተስፋውን በፋኖ ላይ አደረገ፡ እኔም ፋኖ ነኝ ጥሪ በትግራይ ህዝብ ዘንድ ሰደድ እሳት ሊሆን ይመስላል።

Posted: 21 Aug 2022, 10:35
by Selam/
Didn’t TPLF thug Alula Solomon advocate for forbidding of the consumption of Teff, Berbere, etc by Tigreans? He should now kneel down like his ancestors & beg for forgiveness, so Amharas send more teff to his region.
Wedi wrote:
21 Aug 2022, 07:29

Posted: 21 Aug 2022, 16:23
by Weyane.is.dead
He also bragged about war being a cultural game in Tigray but he never turned up to play. The parasite is still living lavish using dumb weyane supporters money.
Selam/ wrote:
21 Aug 2022, 10:35
Didn’t TPLF thug Alula Solomon advocate for forbidding of the consumption of Teff, Berbere, etc by Tigreans? He should now kneel down like his ancestors & beg for forgiveness, so Amharas send more teff to his region.
Wedi wrote:
21 Aug 2022, 07:29
:P

:oops:
BBC አማርኛ

በትግራይ አንድ ኩንታል ጤፍ ከ17 ሺህ ብር በላይ መሆኑን ነዋሪዎች ተናገሩ

በትግራይ አንድ ኩንታል ጤፍ ከ17 ሺህ ብር በላይ መሆኑን ነዋሪዎች ተናገሩ

ሁለት ዓመት ሊሞላው ጥቂት ወራት የቀረው ጦርነት በተቀሰቀሰባትና መሰረተ ልማቶች በተቋረጡባት ትግራይ ውስጥ አንድ ኩንታል ጤፍ እስከ 17 ሺህ ብር እየተሸጠ እንደሚገኝ ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ።

በክልሉ ውስጥ በእርዳታ አቅርቦት ሥራ ላይ ተሰማርተው የሚገኙ ግለሰቦችም አንድ ኩንታል ጤፍ ከ15 እስከ 17 ሺህ ብር እየተሸጠ እንደሆነ ለቢቢሲ አረጋግጠዋል።

ስማቸው እንዲገለጽ ያልፈለጉ የአንድ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ሠራተኞች እንዳሉት ክልሉን እያስተዳደሩ ያሉት ባለሥልጣናት በጤፍ የመሸጫ ዋጋ ላይ ተመን ማውጣታቸው የዋጋ ጭማሪውን እንዳባባሰው ተናግረዋል።

የመቀለ ከተማ ነዋሪ የሆነው ዳንኤል በአሁኑ ወቅት ሕዝቡ በአስከፊ የኑሮ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኝ ገልጾ፤ በተለይ የጤፍ ዋጋ ከሕብረተሰቡ አቅም በላይ ሆኗል ብሏል።

ለቢቢሲ አስተያየተቸውን የሰጡ ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ የግረሰ ሰናይ ድርጅቶች ሠራተኞች እንደሚሉት፣ በአሁኑ ወቅት የጤፍ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ እንዲጨምር በክልሉ የተጣለው የመሸጫ ዋጋ ተመን እጥረት እና የዋጋ መናርን ማስከተሉን ይናገራሉ።

“ጤፍ እጅግ በጣም ተወዷል። ነጋዴዎች በማኅበረሰቡ ላይ ጨክነዋል። የሕብረተሰቡን ሁኔታ ያላገናዘበ ተግባር ነው እየፈጸሙ ያሉት። ከባድ ሁኔታ ነው እያሳለፍን ያለነው። ብዙዎች እንጀራ መመገብ የማይችሉበት ደረጃ ላይ ደርሰናል” በማለት ዳንኤል ያለውን ሁኔታ አስረድቷል።

ሌላኛው በርኽ የተባለ አስተያየት ሰጪ በበኩሉ “ረሃብና ድርቅ አለ። ሕዝቡ ያለውን ተካፍሎ ለመኖር እየሞከረ ነው። ሰዎች ከትግራይ ውጪ ከሚገኙ ቤተሰቦቻቸው እንደምንም ብሎ የሚደርሳቸው ገንዘብ ምንም ነገር ሊገዙበት አልቻሉም። በተለይም የጤፍ ዋጋ የሚቀመስ አይደለም” ብሏል።

በርኽ እንደሚለው በአሁኑ ጊዜ ያለው የጤፍ ዋጋብቻ ሳይሆን የስንዴና የስንዴ ዱቄት ዋጋም ከሕብረተሰቡ የመግዛትአቅም ጋር በፍጹም የሚመጣጠን አይደለም።

“አንድ ሰው ሁለት እና ሦስት ሺህ ብር ከቤተሰብ ተልኮለት 25 ኪሎ ጤፍ እንኳን መግዛት የማይችልበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው። ሩብ ኩንታል ለመግዛት ከ4 ሺህ ብር በላይ ሊኖርህ ይገባል” ሲል ጨምሮ ገልጿል።

https://www.bbc.com/amharic/articles/c3g12vpw4qno

Re: የትግራይ ህዝብ ተስፋውን በፋኖ ላይ አደረገ፡ እኔም ፋኖ ነኝ ጥሪ በትግራይ ህዝብ ዘንድ ሰደድ እሳት ሊሆን ይመስላል።

Posted: 21 Aug 2022, 16:35
by Tadiyalehu
Right wrote:
21 Aug 2022, 00:51
Tad,
You are out of this conversation. You are an animal. Better find your mate.
ተነጭ!
ዳፍንታም ነፍጠኛ!

Re: የትግራይ ህዝብ ተስፋውን በፋኖ ላይ አደረገ፡ እኔም ፋኖ ነኝ ጥሪ በትግራይ ህዝብ ዘንድ ሰደድ እሳት ሊሆን ይመስላል።

Posted: 21 Aug 2022, 18:07
by Abere
Tadiyalehu wrote:
21 Aug 2022, 16:35

በእንግሊዘኛ "sun" እባላለሁ በአማርኛ ደግሞ ታድያለሁ። :mrgreen: ትውልዴ ትግራይ ዐድዋ ነው። የአማርኛ ቋንቋ ችሎታዬ ምስክሬ ነው - ቁርጥ መለስ ዜናዊ ዘዐድዋ። እኛ የዐድዋ ሰዎች አማርኛችን የጎንደር አማርኛ ነው። አገር ይመስክር። አፈታሪክ ይሁን እውነተኛ ታሪክ ከጎንደር ነጭ ለባሽ ወታዶሮች መጥተው ዐድዋ ቀርተው ነው ይባላል። ብቻ ታሪኩ እውነት ይሁን ውሸት የዐድዋ አማርኛ ችሎታችን ያሳብቃል።

ጥሎብን ብዙ ጥሩ ነገር ከአማራ ባህል ከመውረስ ይልቅ ምቀኝነት፤ የበታችነት ስሜት፤ ስርቆት፤ ብጥብጥ፤ በእጃችን ያለውን ትተን የሌሎቹን ዐይን ዐይን መየት እንወዳለን። ሲያምኑን እንከዳለን፥ሲወዱን እንጠላለን፤ሲያጎርሱን እን ነክሳለን። ለሰው ቀርቶ ለተሸከመችን ምድር አስቸግረናል። ኢትዮጵያን ጠብተን ነከስናት፤ግጠን ስንጥላት አሽቀንጥራ ገለብጣ ብዙዎቹን ተጫነቻቸው። አማራ በመጥላታችን በአማራ እጅ አለቅን ፤ ተዋረድን ፤ መሬት ላይም እንደ እንቧይ አፍርጠው አንከባለሉን። ምን ይቀረን ነገር አለ? እናቴ ታዲያለሁ/Tadiyalehu/ ብላ ጠራችኝ - በእውነተኛው አማርኛ ግን ተረግሚያለሁ - ልጅ ሳይሆ የእንግደ ልጅ ካካ ነው የወለድችኝ። በአማርኛ የልጅ ካካ እባላለሁ -ታድያለሁ በትግርኛ ተንሸዋሮ ሲተረጎም ነው። :mrgreen:

Right wrote:
21 Aug 2022, 00:51
Tad,
You are out of this conversation. You are an animal. Better find your mate.

Re: የትግራይ ህዝብ ተስፋውን በፋኖ ላይ አደረገ፡ እኔም ፋኖ ነኝ ጥሪ በትግራይ ህዝብ ዘንድ ሰደድ እሳት ሊሆን ይመስላል።

Posted: 21 Aug 2022, 18:53
by Selam/
:lol: :lol: :lol:
Abere wrote:
21 Aug 2022, 18:07