Page 1 of 1
From the experience of the Tekeze dam , Sudan knows very well that the GERD has multiple benefits to them!
Posted: 20 Aug 2022, 05:58
by Axumezana
At one time , PM Meles rightly said " Actually both Sudan & Egypt were to share the cost of the GERD construction, as it is going to benefit both of them".
https://english.alaraby.co.uk/news/suda ... am-filling
Re: From the experience of the Tekeze dam , Sudan knows very well that the GERD has multiple benefits to them!
Posted: 20 Aug 2022, 14:07
by Ethoash
እኔ ብሆን ሱዳን ፣ አብይን አላምነው ፣ ተከዜን ትግራይ ሀገር ሆኖ ኤሌትሪክ ከዘጋ ለትግሬዎች ፣ ማን ያወቃል እብይ ወይም ማንም አማራ መሪ ባይ ግድቡን ቢዘጋውስ፣ በፍፁም አላምናቸውም። ስለጎርፍ አይደለም ግድቡ በደንብ ይጠቅመናል ግን ዋናው ጎመን በጤና ነው። የሱዳንና የግብፅ በአሟሮች እጅ ግቡ ብዬ አልመክርም፣ ለምን ትግሬን እዩ ነው የምላቸው።
ህንዶች እና ፓኪስታኖች ጦርነት ግዜ ህንድ ለፓኪስታን ውሃ አልከለከለችም። እንደውም ውሃ ቀነሽ ተብላ ለዛም ገንዝብ ሕንድ ከፍላለች። ለትግሬ ወንድሞቻቸው ያልተመለሱ ለሱዳንና ለግብፅ ይመለሳሉ ብዬ አላምናቸውም
Re: From the experience of the Tekeze dam , Sudan knows very well that the GERD has multiple benefits to them!
Posted: 20 Aug 2022, 15:12
by Axumezana
እኔም፥ አስማማለሁ፥ ውል፥ በሚያደርጉበት፥ ጊዜ፥ አንዱ፥ የውሉ፥ አካል፥ ኢትዮጵያ"ዋስትና" መስጠት፥ ይኖርባታል። ግብፅና፥ ሱዳንም፥ በኢትዮጵያ፥ ውስጣዊ፤ ጉዳይ፥ እንደማይገቡ፥ ፣"ዋስትና"፥ መስጠት፥ አለባቸው። ውሉም፥ የውሃውን፥ ፍትሃዊ፥ ክፍፍል፥ ያካተተ፥ ሁኖ፥ ውሉ፥ ከሚፈቅድላቸው፥ በላይ፥ ለሚጠቀሙት፥ መክፈል፥ ይገባቸዋል፥