መንጌ አያቴን ወረስ ፣ አብይ፣ የልጆቼን እርስት ሽጠብኝ! ኡኡ
Posted: 19 Aug 2022, 19:33
መንጌ ትርፍ የከተማ ቤቶችን ሲወርስ ፣ ማንም እንዴት ነው ቤትን የሚያክል ነገር ትርፍ ይሆናል ብሎ የጠየቀ የለም ። መንግስት የወረሳቸውን ቤቶች እንዴት እንደያዛቸው መቼም አይተናል ስለዚህ አሁን ደግሞ መልካሙ ዶክተር የልጅ ልጆቻችንን እርስት ካልሽጥኩኝ ይላል ምንድነው የሚለው ምንስ ያዋጣናል።
ለምሳሌ ላም አለችን በቀን ሁለት ሊትር ወተት ት ሰጠናለች ደህና እንኖር ነበር ። ግን አብይ ላሙዋ ት ሽጥና ጥሩ ገንዘብ እናገኛለን አለ። እሺ ግን ማን ወተት ይስጠናል እንደገና ወትት ልንገዛ ከፈለግን ላሙዋን የሽጥንለት ስውዬ አሁን እጥፍ ያስከፍለናል ታድያ ምኑን ነው የተጠቀምነው። ስለዚህ በጣም በጣም ማስብ አለብን ከመሽጣችን በፊት አንዴ ከሽጥን በኋላ መመለስ የለም ስለዚህ የሚያዋጣንን አይተን መውስን ነው። መቼም በቀን ሁለት ሊትር አያዋጣንን የትም አንደርስም ሁለት ሊትር ወተት ግን የፈርንጅ ላም ብናዳቅል ሃያ አምስት ሊትር ት ሰጠናለች ይህ ማለት ሁለት ሊትር ጠጥተን፣ የቀረውን እንሽጣለን ማለት ነው። ይህ የሚሆነው ግን ፣ ላሞቻችን በግል ከተያዙና እኛ ደግሞ ሼር ካለን ነው።
The Truth About Privatization | Robert Reich
Privatizing Public Services | Prisons and Schools
Privatizing America (HBO)