ለምን የትግሬዎቹ ወረራ ኤርትራን እንዲህ ያስፈራት
Posted: 17 Aug 2022, 15:19
ኤርትራኖች እንደሚነግሩን በነሱ ወገን ማንም ጥይት አይመታቸውም
እነሱ የሚያረጉት መግደል ብቻ ነው። ትግሬ ደግሞ መሞት ብቻ ነው ይሉናል
እነሱ ድግመትና ጥንቆላ አስመትተው ምንም ጥይት አይገድላቸውም ስወነታቸው ውስጥ ገብቶ በጀርባቸው ይወጣል እንጂ ምንም አይገድላቸው ስለዚህ ለምን የትግሬዎች ወረራ አስፈራቸው።
ለምን ካሁኑ ማልቀስ ጀመሩ፣ እንደነገሩን በሁለት ቀናት መቀሌን ከያዙ ምን አስፈራቸው ፣ ወይስ ለትግሬዎች ነፍስ ሳስተው ትግሬዎችን ላለመግደል ፈልገው ነው ። ታድያ
እንዲያ ከሆነ ለምን ዶክተር አብይን ትግሬዎች ከምድረገፅ አጥፋልን ብለው ወጥረው ያዙት ።
ወይስ ትግሬዎቹን ፈርተው ነው። ከፈሩ ደግሞ ምንም ማለት አይደለም ሁሉ አቅሙን አወቆ መቀመጥ ታላቅ ችሎታነው። አቅማቸውን አወቀው እንዳይቀመጡ ደግሞ ትግሬ መሬት ውስጥ ገብተው አልወጣም እያሉ ነው። ስላም ከፈለጉ ከድንበር ወጥተው ጎመን በጤና ብለው መቀመጥ አለባቸው።
ያለበለዚያ ግን ተፈንጥረው መወጣት ብቻ ሳይሆን ኤርትራ ደረስ ወያኔ ሄዶ ይሳያስን ከቤተ ደሳሳ ጎጆው ጎተተው ከስልጣን አወረደውት ፣ አስብን ገንጥለው ወደ ትግራይ ጠቅለለውት ፣ ኤርትራን ወደብ አልባ ነው የሚያረጉዋትና ይህንን ጣጣ ካልፈለገች ቆቴን መቀነቴን ሳትል ተጎልጉላ ትወጣ ምንም ወሬ አልፈልግም ውጣ አይንህ ይወጣና።