"እወራለሁ" እያአለ የሚያቅራራው ወያኔ
Posted: 17 Aug 2022, 13:44
ፌደራል እንደ ከብት ወይም እንደ ወገቡ የተሰበረ አህያ ይመስል የማይንቀሳቀስ ሃይል አድርጎ የቆጠረው አሸባሪው ህወሃት ፌደራል ሃይል "መውረር" አይችልም ማለት ነው ወይስ ልላ ሚስጥር እለ?
የትኛው ነው ጥርስ የሌለው ውሻ? ወያኔ ይሄው አንድ አመት አለፈው ልወር ነው ተዘጋጀሁ ..መጣሁ... አትገላግሉኝ...ቦሮቅሮቅሮቅ...ማለቂያ በሌለ መግለጫ ምድረ እጋሜን አደንዝዞ.. አለቀ ደቀቀ ከበባውን ልሰብር ነው እያለ ባህሪያዊው ውሸታምነቱ ምድረ አጋሜን አፍ አስከፍቶ ምራቅ እንዳስዋጠ ይሄው አለ:: በሌላውወገን ደግሞ አማራን ሰላማዊ ህዝብ ጠባቂ ደጀን እንደሌለው አይነት ይሄው እንዳሸበረው ይገኛል... አጋጋይ አራጋቢዎች ደግሞ "የወሬ ቧንቧዎች" ምድረ Youtubers ለ”like” እና ሽርፍራፊ ሳንቲም ለቀማ ይሌለ አርእስት እየሰጡ ከ ዲያስፖራ እስከ ኢትዮጵያ በ"ሰበር" ዜና አድማጭን ሲሰባብሩ ውለው ይድራሉ እና ሲያሸብሩት ይውላሉ... ከሁሉ የሚያሳዝነው ደግሞ ህዝቡ ይህን መማር አለመቻሉ ነው...
"ምንጮቻችን" የሚል ቃል እንዳስጠላኝ::